cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

@lemli li

@Ethiopiayyee የግጥም መንደር የልባዊ ስሜት ማህደር ይህ የኔ የእናተ ቻናል ነው Pls joine 👇👇👇 @lemlii @lemlii 👆👆👆

Больше
Рекламные посты
216
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
#ግጥም በቲክቶክ ጀምሪያለው ማበርታት አይዘንጉ🙏
Показать все...
21.95 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሁን ትኩረታችሁ ወደ ቤተክርስቲያን። ቤተ ክርስቲያን የሚያቃጥል ሽፋታ እንጀ ሀይማኖት አይተን አናውቅም ያሳዝናል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
መንግስት ሆይ አሸባሪው ISIS ጥቃት ሲፈፅም እያየክ ዝም አትበል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊም ወንድሞቻችን እናዝናለን፣ ድርጊቱንም እናወግዛለን። ነገር ግን ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች አዝነናል ማለታችን ጎንደር ላይ በተገደሉት ክርስቲያኖች ተደስተናል ማለታችን አይደለም። በአንጻሩ የመስጊድ መቃጠልን እናወግዛለን ስንል ደግሞ የቤተክርስቲያንን መቃጠል ለበጎ ነው እያልን እንደግፋለን ማለታችን አይደለም።እንደ ዜጋ ሁላችንም በሀገራችን ላይ እኩል የመኖር መብት አለን።ክርስቲያኑ ሲሞት ለበጎ ነው፣ከጥንት የበረ ነው፣ አዲስ ነገር አይደለም፣ እያሉ ማለባበስ፣የሌላው ወገን ሲሆን ደግሞ ነገሩን ከፍተኛ ትኩረት መስጠትና በመግለጫ ብዛት ጉዳዩን ማጮህ ፍትሀዊ አይደለም።በሁሉም ወገን የሞተው ሰው ነው።ሙስሊሙም፣ክርስቲያኑም፣መገደል የለባቸውም:: መስጊዱም፣ቤተክርስቲያኑም፣መውደም የለባቸውም።ወይብላ ማርያም ላይና አቃቂ ቃሊቲ ላይ ለተገደሉት ክርስቲያኖች እና ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች ሀዘናችን እኩል ይሁን።ሞጣ ላይ ስለተቃጠለው መስጊድ የጮህነውን ያህል፣ዛሬ ወራቤ ላይ ስለተቃጠሉት፣ አንድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ሶስት የፕሮቴስታንት ቤተ አምልኮ እኩል መጮህ ካልቻልን፣አሁንም ፍትህ ወዴት ናት ያስብላልና።የአንዱን በኡኡታ የሌላውን በዝምታ፣ማስተናገድ ይቅር።ገዳይም፣አቃጣይም፣የሃይማኖት ጦርነት ቀስቅሶ፣ሕዝቡን ለማጫረስ፣ኢትዮያንም ለማፍረስ፣ወይንም ርካሽ የፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት፣ከዛም አልፎ በሃይማኖት ሽፋን ብሄር ተኮር ጥቃት ለመፈጸም ያቀደና የቌመጠ ሁሉ አደብ የሚገዛው፣መልካም የሠራን የሚሸልም፣ጥፋተኛውንና ወንጀለኛውን፣ደግሞ ለህግ አቅርቦ የሚቀጣ፣ፍትህ ሲሰፍንና የህግም የበላይነት ሲረጋገጥ ብቻ ነው። #Share @mhretab @mhretab
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#በህይወታችን ለምናደርጋቸው ሁሉ ነገሮች በማስተዋል የተሞሉ ካልሆኑ ዋጋ ማስከፈላቸውን መቋቋም አንችል ይሆናል @fkrlene
Показать все...
✍አልነግርህም እንጂ ዝምታን መርጬ አይን አይንህን ባየው ከስብእናህ ዳር ሁሌ በፈገግታ ፍቅሬን የምስለው ተሸናፊ ሆኜ ላንተ ባልታይም ቆየው ከወደኩኝ እኔነቴን ትቼ ለፍቅርህ ስዘምም አልነግርህም እንጂ! የውስጤን አውጥቼ ያፈንኩትን ንዳድ እንዲደርስህ ብዬ ከአይኔ አሻግሬ ብልክ የኔን መውደድ አንተም ተቀብለህ የኔ ያንተ ሆኖ አንድ ከመሆን መቅደስ ልባችን ተሳስሮ እውን ሆኖ ህልሜ በልቤ ላይ ነግሰህ በህቡዕ መአዛ ነፍሴን ባንተ ፍቅር አክብረህ ቀድሰህ አልነግርህም እንጂ! መንገር ብችል ኖሮ ልሳኔ ቢፈታ ስላንተ እያሰብኩኝ ወራት እንዳለፉ ብታውቅልኝ ላፍታ ጠፍተህ እንደማታውቅ ከሀሳቤ ማህደር ላንተ ፍቅር ሲባል ሁሉን እንዳልኩ ይቅር አንተ እንድትረዳኝ በማብሰልሰል ፈንታ ደግሜ የምሸነፍ ስምህን እንደ ዳዊት እየደጋገምኩኝ ቀን እንደማሳልፍ አልነግርህም እንጂ ! ከከተብኩህ ቆየው በልቤ ብራና ውብ አርጎ እንዲያነግስህ ባንተ እንዲል ቀና ምክኒያት እንድቶነው ለቁስሌ መሻሩ ደስታን እንዲቀኘው በቅቶኝ ማማረሩ ይህ ሁሉ እንዲሆን ድፍረቱን አግኝቼ አንዴ ብበረታ አልነግርህም እንጂ ይገርምሀል ውዴ የነገርኩህ ለታ❤️ ችግሩ አልነግርህም 🙈😔🤐 ገጣሚ:እድል ተምሳሌት (ዳግማዊት) ✍ 23/6/2014 11:35 አመሻሽ አሰበ ተፈሪ~ኢትዮጵያ
Показать все...
00:28
Видео недоступноПоказать в Telegram
አድዋ💚💛❤️
Показать все...
14.20 MB
✍ ርዕስ አይመጥነውም ላንቺ የኖረ ጀግና አደራውን ሳይሸሽ ህያው ነፍሱን ከፍሎ በድል የጠበቀሽ ያ ሞት የማይፈራ ለጨለማ የማይርድ ለክብርሽ የቆመ ለብሶ የእሳት ሰደድ ያ ቆራጡ ጀግና በማርያም የማለ ህዝቡን አንድ አድርጎ ደምን የከፈለ ስምሽን ላለመስጠት ለጠላት ለባንዳ ጊዮርጊስን ይዞ አድዋ የዘመተ የፍቅርሽ ባለእዳ ኩራት እንድቶኚ ሞትሽን ሞቶልሻል አልክድም ሀገሬ ከጀግኖች የሚበልጥ አንድ ጀግና ወልደሻል💪 ጀግንነት💪 ኩራት😎 ተምሳሌት👍 አንድነት🤝 የደም ዋጋ❣አድዋ💪❤️ የጥቁር ህዝቦች ኩራት💪 ገጣሚ:እድል ተምሳሌት (ዳግማዊት) ✍22/6/2014 3:56 ምሽት አሰበ ተፈሪ~ኢትዮጵያ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
28.09 MB