cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Motivational Speech🧠

#𝚆𝙴𝙻𝙲𝙾𝙼𝙴_𝚃𝙾_𝙾𝚄𝚁_𝙲𝙷𝙰𝙽𝙽𝙴𝙻 💛 #PSYCHOLOGY_FACT 💛 #MOTIVATIONAL_SPEECH 💛 #Motivat_Video_and_Pictures For cross👉 @Bamu_tii

Больше
Рекламные посты
1 365
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-3530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ዝገት ከከሌጋ በአዲስ መልክ መጥቶላቹሀል ከቦንዳ ልንገላግላቹ መተናል over size ቲሸርቶችን እርሶ በሚፈልጉት design ፏ አርገን እንሰራለን ዋጋ አታስቡ እንደ ቦንዳ 700 ምናምን አንልም😂 ዋጋ= 500 ብር ብቻ😱 አዲስ አበባ እና ደብረዘይት(bishoftu) ላላችሁ እናቀብላለን😊 ሌላ አካባቢ ላላችሁ ተጨማሪ የፖስታ ልካችሁ ማግኘት ይችላሉ ። order ለማረግ @kidusonermi21
Показать все...
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ዝገት ከከሌጋ በአዲስ መልክ መጥቶላቹሀል ከቦንዳ ልንገላግላቹ መተናል over size ቲሸርቶችን እርሶ በሚፈልጉት design ፏ አርገን እንሰራለን ዋጋ አታስቡ  እንደ ቦንዳ 700 ምናምን አንልም😂 ዋጋ= 500 ብር ብቻ😱 አዲስ አበባ እና ደብረዘይት(bishoftu)  ላላችሁ እናቀብላለን😊 ሌላ አካባቢ ላላችሁ ተጨማሪ የፖስታ ልካችሁ ማግኘት ይችላሉ ። order ለማረግ  @kidusonermi21
Показать все...
🔅🔅🔆🔆 እግዚአብሔርን በሰው ተጎዳሁ ብትለው ከእኔ ምን ጎደለ? ይልሀል። ከዐሥር ወዳጅ እርሱ ይበልጣልና። እንኳን የተጠላ ሞት የተፈረደበትም እስረኛ ይኖራል። ሕይወት በእግዚአብሔር እጅ ናትና ማንንም አትፍራ። እየወደዱህም ትሞታለህ እየተጠላህም ትኖራለህ። 📜📜📜
Показать все...
3
00:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሀገሬ ነው ሻሸመኔ🔥🔥🔥 New Drill Music🎧 🫶shasha love🫶 🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲 Coming soon @Aloneyg🥀      ┏━➖━━➖━ "" ━➖━┓           #like           #share           #Join      ┗➖━➖━ "" ━➖━➖┛
Показать все...
👍 2
እግዚአብሔር አለ! በመተው.......በሰው የተረሳንባቸው፤በወደቅንባቸው፤ተስፋ ባጣንበት እና በተገፋንበት ጊዜ ውስጥ አብሮን ነበረ...... እግዚአብሔር አለ ማንን ጣለ እና ይጥለናል?
Показать все...
👍 7🥰 1
#አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው •| ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ! ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ😘 •| ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ:: •| ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም ! በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ። •| ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ! ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ። •| ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ! ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ።            
Показать все...
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📱Samsung Galaxy A14 4G📱 Condition👉New✅ Storage👉64 GB✅ RAM👉4GB✅ Main Camera👉 Triple 50MP/2MP/2MP✅ Selfie Camera👉13MP Battery🔋👉5000🔥 Color👉Black🖤 Price👉16,000💰 ለመግዛት 👇👇            @weyee_3
Показать все...
👍 1
የት ነህ..? ስትባል ለመመለስ የማትችለው ቦታ ላይ አትገኝ!!
Показать все...
👍 5
#አንተ...! ስለ ሰው ቆፍረህ ~ ስለ ሰው ስትዘራ የሰው ስትኮተኩት~ ያንተ አረም ሲያፈራ የሰው ስታቦካ ~ የሰውን ስትጋግር በመንታ ምላስህ~ ወሬን ስትመነዝር ክፉን ስታወራ ~ ስለ ሰው ዘርዝረህ ስንቱ አልፎክ ሄደ ~ አንተ ተገትረህ!!!
Показать все...
አውቄም ይሁን ሳላቅ ያስቀየምኳቹ ... . . . . . . እንኳን ደግ አደረኩ እኔ ሳይነኩኝ አልነካም ከዚ በኋላም ላስቀይማቹ እችላለሁ።😜😂😂
Показать все...
👍 6