cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

KÌLLÊR BØY😈😈👿😈

🔥#tik tok📸 🔥#music 🎶 🔥#H B D🎂pic 🔥#dance 🎶 video 🔥#Awesome picture 🖼️ 🔥#love ♥ pic♥️📸 🔥#fridendsh 😇pic👬👭 🔥#join just feta 😜 🔥#coupl pic👩‍❤️‍👨👩‍❤️‍👨📸 Owner 👉👉 @hamzu_crazy

Больше
Эфиопия9 408Язык не указанСпорт18 844
Рекламные посты
320
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

01:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
Enbdet🙈🤪🤪
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
😊😊
Показать все...
Guwadegnentachen kemnm belay new ewdachuwalew 😁😁🥰🥰 family more than family jema🥹
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከፈጣሪ ለእግር ኳስ የተሰጠ ድንቅ ፍጥረት ጥበበኛ የሊቆች ሊቅ ንጉሰ ነገስት ዘ-እግር ኳስ the one and the only one the greatest of all time Lionel Andrés Messi 🐐 ልጅነቴን ስላሳመርክ እግር ኳስ እንዲወድ ስላደረክ ለዓለም እግር ኳስ ለዋልከው ዉለታ 8 ballond'or ቢያንስ እንጂ አይበዛብህም!😏 እናመሰግናለን mr infinity 😭😍 Messi𓃵 🎥የቪድዮ ቻናላችን👇 @LM7_Video_page @The_Goat_Lm10📲
Показать все...
My hero my king goat of football🥺🥺🥺🥺🥺🥺 goat 🐐 ababi telyale💪💪💪🥺🥺
Показать все...
እኔ ምን ምንግዜም ላንቺ የምወኘው ምርጡን ነው ... ምርጡ ደሞ እኔ ነኝ 😜😁
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Repost ፔሌ፤ ክርሰቲያኖ ሮናልዶ፤ ሌዋንዶውስኪ፤ ኢብራ፤ ሱዋሬዝ...እና ሌሎችም ምርጥ ጎል አስቆጣሪ ተጫዋቾች አሉ ...ግን እንደ ሜሲ 5 ጊዜ ይቅርና 1 ጊዜ እንኳ የPlaymaker award አላሸነፉም እንዲሁም 350+ አሲስት አላረጉም! ዣቪ ፤ ኢኔስታ፤ዚዳን፤ክራይፍ፤ዴብሩይኒ፤ ሞድሪች... እና ሌሎችም ምርጥ Playmaker ተጫዋቾች አሉ ...ግን እንደ ሜሲ 800 ጎል ይቅርና 400 ጎል አላስቆጠሩም ! እሺ ሜሲ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ነው እንበል .... ግን እንዴት አንድ አጥቂ 350+ አሲስት ሚያረገው? ... እንዴትስ ነው 5 ጊዜ የPlaymaker ሽልማት ሚያሸንፈው ? አይ ሜሲ Playmaker ነው እንበል ... ግን እንዴት አንድ ጨዋታ አቀጣጣይ ተጫዋች 800 ጎል ሚያስቆጥረው ?... እንዴትስ ነው አንድ Playmaker 6 ጊዜ የወርቅ ጫማ የሚያሸንፈ? ብዙ ጊዜ እኛ የሜሲ አድናቂዎች ስንከራከር ሜሲን መሆን አይቻልም እንላለን!.. አዎ አይቻልም! ...ምናልባት አንድ ተጫዋች እንደ ሮናልዶ ምርጥ ጎል አስቆጣሪ ሊሆን ይችላል ... እንደ ቶማስ ሙለር አሲስተርም ሊሆን ይችላል... ወይም እንደ ኔይማር ድሪብለር ሊሆን ይችላል... እንደ ኢኔስታም Playmaker ሊሆን ይችላል!... ግን ግን እንደ ሜሲ ጎል አስቆጣሪ፤ አሲስት አድራጊ፤ ድሪብለር ፤Playmaker ሊሆን አይችልም!!! (በዛ ላይ ትሁትነቱ🥺❤) ለዛም ነው አድናቂዎቹ ስናወራ እሱ ሰው ሳይሆን ኤሊየን ነው ምንለው! ... ለዚም ነው እንደ ሜሲ ከዚ በፊትም አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠርም ምንለው !... አንድና ብቸኛው የእግርኳስ ንጉስ 👑🐐👽 Messi𓃵 🎥የቪድዮ ቻናላችን👇 @LM7_Video_page @The_Goat_Lm10📲
Показать все...