cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

በርናባስ

የመጽናናት ልጅ

Больше
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
Показать все...
ወይኔ....... በጣም ተምሬበታለሁ | የእውነት እኮ ነው እንዳታልፉት | By Evangelist Eyu |...

855K views, 51K likes, 3K loves, 1.4K comments, 2K shares, Facebook Watch Videos from Evangelist Eyu: የእውነት እኮ ነው እንዳታልፉት

አንዳንዶች መጽሐፍ ቅዱስን በግሪክ ያነባሉ ሌሎች በዕብራይስጥ እኔ ደሞ በመንፈስ ቅዱስ አነባለሁ ። ስሚዝ ውግልስዎርዝ
Показать все...
04:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
7.14 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ተሐድሶ "`ፍቅር ምን ይመስላል? ሌሎችን ለመርዳት እጆች አለው፤ ለድሆች እና ለችግረኞች የሚቻኮሉበት እግሮች አለው። መከራን እና መሻትን የሚያይ አይኖች አለው። የሰዎችን ጩኸት እና ሀዘን ለመስማት ጆሮ አለው። ፍቅር ይህን ይመስላል።`" ቅዱስ አውግስጢኖስ                      #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 @zoestyle436
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ተሐድሶ "`ቅዱሳት መጻሕፍት በልባችን እንድናተም እንጂ በመጻሕፍት መልክ እንድንይዛቸው አልተሰጡንም።`" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ                      #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 @zoestyle436
Показать все...
ሰወች ስለ እኔ ምን እንደሚያስቡ በጣም በጣም አያስጨንቀኝም። የኔ ኢየሱስ ስለ እኔ ምን እንደሚያስብ ግን ቀንም ሌትም በጣም በጣም ግድ ይለኛል!! ምን ይሆን ስለ እኔ ህይወት; ስለ እኔ ኑሮ; ስለ እኔ መድረክ... የሚል? ( I care what my Jesus thinks about me ) @zoestyle436
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢየሱስን ከወደድነው ~ ሁሉንም ነገር ስለ ኢየሱስ እናደርገዋለን!! ካልወደድነው ግን ሁሉም ነገራችን ስለ ሌሎች ነገሮች ይሆናል!! "የኢየሱስ" ተብሎ ተጠርቶ ለኢየሱስ #አለመኖር ኪሳራ ነው!! ለሌሎች አካፍሉ፦ @zoestyle436
Показать все...
፩. ቅብዝብዝነቴን አጣሁት ከላዬ መንፈስ ቅዱስ ገዛው ዘልቆ ልቦናዬን ኃይልን ከአርያም መልበሴን የማውቀው የማያልፍ ሰላም ስላልተለየኝ ነው አዝማች፤ ሰላም አለኝ እንደወንዝ እንደወንዝ የሚፈስ አዕምሮዬን የሚያረሰርስ ደስታ አለኝ ከውስጤ ከውስጤ የማይጠፋ ኢየሱስ ክብሩ ይስፋ ኡ (፪×) ፪. ማነው የሚነጥቀኝ ይህንን ጸጥታ የማይለየኝ ከውስጤ ለአንድ አፍታ ከሰማይ ተገኝቶ ሰማያዊ የሆነ ምድራዊማ ይሄኔ ትቶኝ በተነነ አዝማች፤ ሰላም አለኝ እንደወንዝ እንደወንዝ የሚፈስ አዕምሮዬን የሚያረሰርስ ደስታ አለኝ ከውስጤ ከውስጤ የማይጠፋ ኢየሱስ ክብሩ ይስፋ ኡ (፪×) ፫. እግዚአብሔር ይመስገን እንቅልፌን እተኛለሁ አደራዬን ለእርሱ ለአምላኬ እጥላለሁ የብረት መዝጊያዬ ኢየሱስ ሆኖልኛል በእርሱ ተሸሽጌ ምንስ ይደፍረኛል አዝማች፤ ሰላም አለኝ እንደወንዝ እንደወንዝ የሚፈስ አዕምሮዬን የሚያረሰርስ ደስታ አለኝ ከውስጤ ከውስጤ የማይጠፋ ኢየሱስ ክብሩ ይስፋ ኡ (፪×) ፬. ጌታ መሠረቴ የማይነቃነቅ ድጋፍ መጽናኛዬ የምያነሳኝ ስወድቅ መናወጥ ከልቤ ጠፍቷል ላይመለስ የሰላሜ ጌታ ይመስገን ኢየሱስ አዝማች፤ ሰላም አለኝ እንደወንዝ እንደወንዝ የሚፈስ አዕምሮዬን የሚያረሰርስ ደስታ አለኝ ከውስጤ ከውስጤ የማይጠፋ ኢየሱስ ክብሩ ይስፋ ኡ (፪×) =====+++++===== Join us @zoestyle436 #Share
Показать все...
Selam Alegn.mp35.90 MB
በክርስቶስ ለክርስቶስ ነኝ!! @zoestyle436
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.