H@n@¥e
Wel come to my chanale Miuzic Vidio Tik Tok Mems My pic Profile pictur Muzic record Remix Old muzic Brith dey wish And for any coments In box 👇👇👇 H@n@¥e @Hanayeeeee t.me /@Hanayeeeee
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
♥️በህይወት ስትኖር… ሁሌም መርሳት የሌለብህ ነገሮች💖
♥️ ደስ የሚል ቀን ሁሌም የለም።
💖 ማንም ላይ እንዳትፈርድ…እማታውቀው ነገር ይኖራልና።
♥️ famliy እና ወዳጆችህን እንዴት እንደምታስደስታቸው ሁሌም አስብ።
♥️ በምታየው መጥፎ ነገር እንዳትሸነፍ።
♥️ እራስህን ከነገሮች በላይ አድርግ።
♥️ እምትችለውን አድርግ… እማትችለውን ደሞ ለ እግዚአብሔር ተወው። 👍👍
4110
የሳት ራት
አብረቅራቂ ገላ
ለጋ እሸት አፍላ
ነበልባል ያዘለ
ሩቅ ፍቅር ጠርቶት
ክንፏን እያዛለ
ሊጣመራት ጎጉቶ
የሱን ራትነት
ልቦናው ዘንግቶ
ውበቷን ቢነካው
እሳታዊነቷ
ስቦ ውጦ አስቀረው .....
1500
🦋🍃
ልዩ ሴት ከሆነች በቀላሉ አትገኝም፤ ተራ ሴት ከሆነች ልዩ አትሆንም፤ዋጋ ካላት። እሷን ለማግኘት ተስፋ መቁረጥ አትችልም....... ግን ተስፋ ከቆረጥክ አንት እራስህ ተራ ሰው ነህ
1400