cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

BILA JIMA👌

ህይወት ፊቷን ስታዞርብህ ቂጧን እያየ ተዝናና😂

Больше
Эфиопия10 229Амхарский8 570Категория не указана
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🚫
Показать все...
አንዱ ግሮሰሪ ውስጥ ሂሳብ አልከፍልም ብሎ ሰራተኞቹ በጠርሙስ ሲደበድቡት #ኧረ_በጊዮርጊስ... በጊዮርጊስ... ሲል . . . ጭራሽ #ጠርሙስ_ትመርጣለህ ብለው በጃንቦ🍺
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በቅርብ አመታት ውስጥ ብቻ ያጣናቸው ብርቅዬ ተወዳጅ ሰዎች 😢
Показать все...
😃ለፈገግታ 😃 "አንድ ሰርግ ላይ ተጠርቼ ወደ ሆቴል ሄድኩ። እዛ ስደርስ ሆቴሉ ሁለት መግቢያዎች አሉት አንዱ የሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ሌላኛው የሙሽሪት ዘመዶች መግቢያ ይላል። :🙄 :😳 : በሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ስገባ ሌላ ሁለት በሮች አጋጠሙኝ። : : :😊 : :😢 :😅 : የወንዶች መግቢያና የሴቶች መግቢያ የሚል የተፃፈባቸው። የወንዶች መግቢያ በሚለው እንደገባሁ :😁 :😌 አሁንም ሁለት በሮች አገኘሁ። ስጦታ የያዙ የሚል እና ስጦታ ያልያዙ የሚል የተፃፈባቸው እኔ ምንም አይነት ስጦታ ስላልያዝኩ ስጦታ ያልያዙ በሚለው : : :☺️ :🙊 : : በር ገባሁና ትንሽ እንደተጎዝኩ እራሴን ከሆቴሉ ውጭ አገኘሁት.................😃 Join us➲ @ABEENAKEBEC
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ያቺን ሳቅ ስቆ ሲያሳስቅ ልቡ ማንባቱን እንዴት እንወቅ ለካ ሟች ቀልቡ ቢነግረው ደግነትን አብዝቶ ቸረው እኩ አይኔን አጊጡበት ይኸው ጥርሴን ፈንድቁበት መኖር ከንቱ አለሁ ማለት ሂወት ጤዛ ጠፊ ድንገት ብሎን ሄደ እንደዘበት ነበር ሆነ አለን ተረት ነፍስ ይማር 🕯 https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA ከመሞቱ በፊት የአይን ብሌኑን የለገሰበት ፎርም ነው comment መስጫው ጋ የተያያዘው 😭
Показать все...