cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Oromiya 11

Channalii kan irratti Oduu haaraa in argatu. Oromiya 11 news of Oromo people Yaadaaf @Oromiya_11_bot

Больше
Страна не указанаАмхарский7 601Политика18 919
Рекламные посты
508
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

WBO በምዕራብ ወለጋ የሚገኘውን Qilxuu Kaarraa ወረዳን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ #Kello_media Nov | 1 | 2022 ****** የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በምዕራብ ወለጋ የሚገኘውን Qilxuu Kaarraa ወረዳን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አሳውቋል። የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት WBO በሶስት የምዕራብ ወለጋ ወረዳዎች አዳዲስ እርምጃዎችን ወስዷል ፣ በትናንትናው እለት በከፈተው አዲስ ዘመቻም አመርቂ ድሎችን መጎናጸፉን ጦሩ አሳውቋል። የኦሮሞ ህዝብ ጋሻ እና መከታ የሆነው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በQilxuu Kaarraa ወረዳ ከሁለት ቀናት ጦርነት በኋላ ከትናንት ጀምሮ በእነዚህ ሁለት ቀናት ውስጥ በተካሄደው ከባድ ጦርነት 52 ብልጽግና ወታደሮችን ገድሎ 97 አቁስሏል። በዚህ በQilxuu Kaarraa ወረዳ በተካሄደው ከባድ ጦርነት WBO ከ80 በላይ የኤኬኤም ጠመንጃዎች፣ የእጅ ቦምቦች፣ ጥይቶች፣ የጦር መሳሪያዎች እና ሌሎች በርካታ መሳሪያዎችን ከጠላት ወታደሮች ላይ መማረኩን ነው ያሳወቀው። ከጦርነቱ የተረፈው የፋሽስቱ አብይ አህመድ ወታደሮች ወደ ገጠር ጫካዎች በመሸሽ እራሳቸውን ለብጽግና ስራት ጠባቂ ከመሆን እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የጥይት እራት ከመሆን አድነዋል ። በአሁኑ ወቅት ወደ አሶሳ በሚወስደው cirraacha gurraachaa መንገድ ላይ የሚገኙት ሶስት ወረዳዎች Mana Sibuu, Lataa Sibuu እና Qilxuu Kaarraan የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ቁጥጥር ውስጥ ይገኛሉ። ጦሩም “የሚኒሊክ ስርአት አስቀጣዮችን ከኦሮሚያ ማባረሩ እንድሚቀጥል!” ነው ያሳወቀው
Показать все...
04:48
Видео недоступноПоказать в Telegram
Haleellaa xiyyaara waraanaa Bilxiginnaan Godina Lixa Wallaggaa Ona Mana Sibuu bulchiinsa magaalaa Waamaa Toobbaraa ganda 01 keessatti barii Sadaasa 1, 2022 fudhatteen Oromoota miidhaman
Показать все...
82.17 MB
01:30
Видео недоступноПоказать в Telegram
1.15 MB
የአይር ድብደባ ጦርነት እና ድርድሩ https://youtu.be/ScwDrNXQl6Q
Показать все...
የአይር ድብደባ ጦርነት እና ድርድሩ

04:33
Видео недоступноПоказать в Telegram
#Tigrayans are Fighting for the Right to Self-Determination ➖ ➖ ➖ ➖ -- #TsedaleLemma Historically, Tigray has "always been very protective of their right to self-administer," and the "sheer brutality" of the federal government's actions in the region has intensified the war, says TsedaleLemma of #Addisstandard
Показать все...
42.31 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
አለሙ ስሜ ማለት በቄሮ ንቅናቄ ወቅት ቄሮዎችን እየቀጠቀጠ ጥፍራቸውን እየነቀል የስቃያቸውን ድምፅ ለጀዋር ያስማ የነበረ ግለስብ ነው።
Показать все...
በዩኬ የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች ዛሬ በለንደን ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። ሰለማዊ ሰልፈኞቹ በኦሮሚያ በንፁሃን ላይ የተፈፀመውን የድሮን ድብደባን በፅኑ አውግዘዋል። ከዚህ በተጨማሪ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት ሃይሎች እየተፈፀመ ያለውን የንፁሃን ዜጎች ግድያ ተቃውመዋል። የመንግስት ሃይሎች ንፁሃን ዜጎችን በመግደል ላይ እንደሚገኙ፣ እንዲሁም ቤት ንብረት በማቃጠልና በማውደም ንፁሃንን ለመከራና ስቃይ እየዳረጉ እንደሆነ ተናግረዋል። የአብይ አህመድ አስተዳደር በኦሮሚያና ኦሮሞ ህዝብ ላይ ባወጀው ጦርነት ንፁሃን የኦሮሞ ተወላጆች በመላው ኦሮሚያ ጭካኔ በተሞላበት አካሄድ እየተገደሉ መሆናቸውን ገልፀው፣ ከመንግሥት መደበኛ ሃይሎች በተጨማሪ በመንግሥት የሚደገፉ የፋኖ ተጣቂዎች ወሰን ተሻግረው በመምጣት በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ዞኖች መጠነሰፊ ግድያና ሀብት የማውደም ድርጊት ላይ መሰማራታቸውን ተናግረዋል። በዚህም አያሌ ንፁሃን ተገድለዋል፣ ለአካል ጉዳት ተዳርገዋል፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ደግሞ ከቄኤያቸው ለመፈናቀል ተገድደዋል ብለዋል ሰልፈኞቹ። የአብይ አህመድ አስተዳደር በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚፈፀመውን ግድያ ማቆም እንዳለበት የጠየቁት ሰልፈኞች፣ አለምአቀፉ ማህበረሰብ በኦሮሚያ ውስጥ በመንግሥት ሃይሎችና በመንግሥት በሚደገፉ ታጣቂዎች እየተፈፀመ ያለውን ወንጀል ለማስቆም ጫና ማድረግ እንዳለበት ጥሪ አቅርበዋል። በሰልፉ ላይ በለንደንና አካባቢዋ፣ በማንቸስተር፣ በቦልተን፣ በብርሚንግሃምና በብራይተን ከተሞች እንዲሁም በስኮትላንድና ሌሎች አካባቢዎች የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች ተሳትፈዋል። ምንጭ OMN
Показать все...
ሽመልስም ሆነ አብይ: (እና ብልጥግና የተባለው የወንጀለኞች ቡድን ባጠቃላይ): የኦሮሞ ሕዝብ ደመኛ ጠላቶች ናቸው:: አጋሮቻቸውም: ደጋፊ-አጀጋኞቻቸውም: የሩቅ ተመልካች መሳይ አስቻዮቻቸውም: ጥቅመኛ ተባባሪዎቻቸውም: ሆነ የወንጀሎቻቸው ቀጥተኛ ተጠቃሚዎች: አንድ በአንድ ለፍርድ ቀርበው በሕግ ይጠየቃሉ:: አብይን ለማትረፍ (ወይም ቅዱስ አድርጎ ለማቅረብ): ሽመልስን ተጠያቂ ለማስመሰል የሚደረገው ዘመቻ: ሕዝብን ማዘናጊያ/ማደናገሪያ የብልጥግናና የጀሌዎቿ ሰሞነኛ ስልት መሆኑነው:: የብልጥግና አንጃዎች የእርስ በእርስ የሥልጣን ሽኩቻና የጥቅም ሽሚያ) ለኦሮሞሕዝብ (እና ለሌሎቹም ሕዝቦች) አንዳች ፋይዳ የለውም:: (ድሮም ሌባ ሲካፈል መጣላቱ ልማዱ ነውና::) "ከዝንጀሮ ቆንጆ" ለመምረጥ ከመራኮት: ይሄን የወንጀለኛ ቡድን ለማስወገድ በቁርጠኝነት መታገል ብልህነት ነው::
Показать все...
03:40
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
5.37 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.