cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ADULIS Trade FX

በኢትዮጵያ ውስጥ ህግ ወጥቶለት በትግበራ ላይ የሚገኘዉን የስቶክ ማርኬትና በተጨማሪም የፎሬክስ ትሬዲንግ ፣ የኮሞዲቲ ትሬዲንግ፣ የዲጂታል ከረንሲ ትሬዲንግ በእዉቀት ባለሙያ መሆን እና ገቢዎን ማሳደግ ከፈለጉ ጊዜው አሁን ነው!! አለም አቀፍ ንግድን በተግባር በተደገፈ ስልጠና እየሰጠን እንገኛለን!! ለማንኛዉም ጥያቄ ይደዉሉ 📲0903443845 0903445345

Больше
Рекламные посты
1 146
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-2430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

11:09
Видео недоступноПоказать в Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ይፋ አደረገ
Показать все...
132.33 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለእውቀት የልውውጥ ንግድ ፈንድ (Exchange Traded Funds/ETFs) ዛሬ ሌላዉ የፋይናንስ መሣሪያ ስለሆነዉ የልውውጥ ንግድ ፈንድ (ETFs) እናያለን። የልውውጥ ንግድ ፈንድ እንደ አክሲዮኖች፣ ቦንዶች ወይም ሸቀጦች ያሉ የተለያዩ ንብረቶችን ለመግዛት የበርካታ ኢንቨስተሮች ገንዘብን የሚያዋህድ የኢንቨስትመንት ፈንድ ነው። ይህም ልክ እንደ ግለሰብ አክሲዮኖች በአክሲዮን ልውውጥ ገበያ ላይ ይሸጣሉ። ለምሳሌ እናንተ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት አደረባችሁ እንበል፣ ነገር ግን የትኞቹን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደምትገዙ እርግጠኛ አይደላችሁም። እንደ አፕል፣ ጎግል ወይም ማይክሮሶፍት ያሉ የግል አክሲዮኖችን ከመምረጥ ይልቅ በቴክኖሎጂ ልውውጥ ንግድ ፈንድ (technology ETF) ላይ ኢንቨስት ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ETF በተለያዩ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ውስጥ አክሲዮኖችን ይይዛል፣ ስለዚህ ኢንቨስትመንቱን በዘርፉ ያሰራጫል። የቴክኖሎጂዩ ETF አክሲዮኖችን ሲገዙ፣ በዚያ ETF ውስጥ ከተያዙት ኩባንያዎች ውስጥ አንድ ትንሽ ቁራጭ እየገዙ ነው። ይህ ዘዴ አደጋን ለማሰራጨት ይረዳል ምክንያቱም አንዱ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ደካማ አፈጻጸም ካለውና ጥሩ ካልሰራ በሌላ ሊካካስ ይችላል። በአጠቃላይ የልውውጥ ንግድ ፈንድ ለኢንቨስተሮች ምቹ እና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በአንድ የተወሰነ ዘርፍ፣ ክልል ወይም የኢንቨስትመንት ስትራቴጂ ውስጥ የተለያዩ ንብረቶች ባለቤት መሆን ይችላሉ። Source: stockmarket_et @Adulis_trade
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢትዮጵያ የዲጂታል ምንዛሬ (Digital Currency) እንቅስቃሴ ጅማሮ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በኢትዮጵያ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (ሲ.ቢ.ዲ.ሲ) (Central Bank Digital Currency (CBDC) ) ማስተዋወቅ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ የሚያወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል። ይህ አሰራር ማለትም የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC) ከባህላዊ ገንዘብ ጎን ለጎን እየተዘዋወረ ለዲጂታል የኢትዮጵያ ገንዘብ መንገድ ይከፍታል ተብሏል። Source: TikvahethMagazine @Ethiopianbusinessdaily
Показать все...
🔥 3👍 1
Repost from Notcoin Community
Фото недоступноПоказать в Telegram
3.1 Balance conversion In-game currency, vouchers and total supply now have 3 zeros less to make it easier to read the price of the token. Examples (before → after) Token price 0.0000123 → 0.0123 10M voucher → 10,000 $NOT 80 trillion in-game coins → 80 billion $NOT Bybit Pre-Market will also make this conversion, so no worries. Learn more
Показать все...
The invitation code is [945e2] Celto Network is a new digital currency. To claim your Celto Network, follow this link https://play.google.com/store/apps/details?id=com.celtonetwork.app
Показать все...
የኢትዮጲያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባወጣው መመሪያ መሰረት የኢንቨስትመንት ባንኮች ተግባራት ምን ምን ናቸው? Source: ESX @adulis_trade
Показать все...
#adulisconsultancy #zelela9 Networking event Adwa 00 Museum
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የመገናና ብዙኃን ባለሥልጣኑ ጥር 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ለበርካታ መገናኛ ብዙኃን (የድምፅና ቪዲዮ መገናኛ ብዙኃን) በጻፈላቸው ደብዳቤ መሠረት፣ መገናኛ ብዙኃኑ ከዚህ በኋላ አክሲዮን እንዲሸጡ ፈቃድ ላልተሰጣቸው ድርጅቶች ማስታወቂያ እንዳያስተላልፉላቸው ያዛል፡፡ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን አሁን እያዘጋጀ ያለውን አንድ ዝርዝር መመርያ ሳያጠናቅቅ፣ የአክሲዮን ግዥን ፈቃድ የማይሰጥ ሲሆን፣ ሐምሌ 2013 ዓ.ም. በፀደቀው የካፒታል ገበያ አዋጅ መሠረት ግን ድርጅቶች የኢንቨስትመንት መግለጫ አዘጋጅተው በባለሥልጣኑ ካላስፈቀዱ ማስታወቂያ ማስነገር እንደማይችሉ ይደነግጋል፡፡ (ከ ሪፖርተር ጋዜጣ የተወሰደ)
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳቹ እንላለን። 🌺መልካም በዓል🌺 @ADULIS_TRADE
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለ 3 ተከታታይ ሙሉ ቀናት ሲካሄድ የነበረው የካፒታል ገበያ፣ የፎሬክስ ትሬዲንግ ስልጠና ባማረ ሁኔታ በትላንትናው እለት ተጠናቋል።
Показать все...
👏 7
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.