cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

💥ኑር ኢስላሚክ posts💥

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
198Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ከአዲስ አበባ መጅሊስ ፕሬዝዳንት ከሀጅ ሱልጣን አማን ጋር ባደረግኩት የስልክ ምልልስ ደብዳቤው በማን ፊርማና ትዕዛዝ እንደወጣ አይታወቅም። በዚሕ ደብዳቤ ትዕዛዝ መሰረት ለሚባክን ገንዘብ ተጠያቂው ማን እንደሆነ አይታወቅም በሚል ምላሽ ሰጥተውኛል። ተመልከቱ ደብዳቤው ቀንና ፊርማ እንዲሁም የትዕዛዝ ሰጪው ስም እራሱ የለውም። ለገንዘባችሁ ተጠንቀቁ ደብዳቤውን አስተውሉ እባካችሁ የሙስሊሙ ገንዘብ እንዳይበላ ሼር አድርጉ ©Abu dawud
Показать все...
/እስኪ ዛሬ በነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት ያወረደ?
Показать все...
/እስኪ ዛሬ በነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት ያወረደ?
Показать все...
✋ 10
/እስኪ ዛሬ በነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት ያወረደ? https://t.me/Habeshitee
Показать все...
Показать все...
Mesjedele aksa
Показать все...
Nekerele mukerema 27 leyel
Показать все...
ብርቱ ሰው ሁን! ድንች በፈላ ውሀ ቢቀቀል ውስጥ አቅም ያጣና ይደክማል፤ እንቁላል ግን በሞቀ ውሀ ሲያገኝ ውስጡ ያለው ፈሳሽ ብሶበት ጠንካራ ይሆናል፤ አየህ በዚህ አለም ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም፤ ማርሽ ቀያሪው ያንተ ምላሽ ነው። አንተም ወይ እንደ ድንቹ ትልፈሰፈሳለህ ወይ እንደ እንቁላሉ የገጠመህ ፈተና ላይ ትጠነክራለህ፤ ወዳጄ ችግር የሚያበረታህ እንጂ የሚሰብርህ ሰው መሆን የለብህም! https://t.me/Habeshitee
Показать все...