cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌸የሰለፍያ ሴቶች ስብስብ مجموعه نساء السلفية🌸

ስለሴቶች አደብ اداب النساء ➲ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላሉ :- 💎" ሴት ልጅ ባዳ ወንድ ስታናግር ንግግሯ ጠንካራና ሀያል ባለው ሁኔታ መሆን አለበት ለስላሳና ቅላፄ የተሞላበት መሆን የለበትም። 📚ሚፍታህ ዳሩ ሰዓዳ ( 111) ‎

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ፈጣን ማሳሰቢያ!! አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ እንደሚታወቀው አልኢህሳን የክረምት ኮርስ ለመስጠት ዝግጅት ላይ እንደሆነ ቀድሞ አሳውቆ ሀምሌ አራትና አምስት ሰኞና ማክሰኞ ግቡ በማለት አሳውቆ ነበር ይሁን እንጂ በተለያዩ የስራ ውጥረት ምክንያት ለተባለው ቀን መቀበል ስላልቻለ ወደ ቀጣዩ ሀሙስና ጁሙአ አረማምዷል ስለሆነም ይህንን መረጃ ያያቹህ እህት ወንድሞች ላልደረሳቸው እያደረሳቹህ እንድትተባበሩን ከታላቅ ምስጋና ጋር እንጠይቃለን።
Показать все...
‏تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، وعيدكم مبارك. ‏نسأل الله أن يعيده علينا وعلى بلادنا وبلاد المسلمين بالإيمان والأمان والصحة
Показать все...
◾️ስለተክቢራ ትንሽ ትውስታ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Показать все...
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

♻️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

🍃የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ🍃 ቁ/41 🔶የዙል-ሒጃ 10 ቀናት ትሩፋት፣ ህግጋትና ተወዳጅ ስራዎች የዕለተ ሰኞ 29/11/1441ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔸mp3 ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎https://bit.ly/3joGPhp 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem
Показать все...
41የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_የዙል_ሒጃ_10_ቀናት_ትሩፋት.mp38.90 MB
የዙልሒጃ አስር ቀናቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰 ♦️አዲስ ወቅታዊ ምክር 📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦ ▪️የሰዎች መዘናጋት ▪️ግንዛቤን ማስፋት ▪️ከረመዷን ይበልጣሉን? 【ክፍል፦ ①】 🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል…… http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показать все...
① የዙልሂጃ 10 ውድ ቀናቶች.mp34.64 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራቹህ የዚህ ቻናል አባሎች በአሏህ ፍቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ባለዉ ክፍለ ግዜ አዲስ ኪታብ የምንቀራ ይሆናል። በአሏህ ፍቃድ በቀጥታ ስርጭትም የሚተላለፍ ይሆናል። የምንጀምረዉ ኪታብ "مختصر سيرة الرسول" አጭር የነብዩ "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም" የህይዎት ታሪክ ። ዝግጅት ሸይኹል ኢስላም ሙሀመድ ኢብኑ አብዲል ወሃብ ረሂመሁሏህ የኪታቡ PDF t.me/abu_reyyis_arreyyis/6021 ደርሱን ለመከታተል t.me/abu_reyyis_arreyyis t.me/abu_reyyis_arreyyis
Показать все...
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ

مختصر سيرة الرسول صلى الله عليه وسلم PDF لشيخ الاسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب التميمي رحمه الله t.me/abu_reyyis_arreyyis/6021 t.me/abu_reyyis_arreyyis/6021

Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ እህት ወንድሞቼ ይህ ከላይ የምትመልኩቱት ልጅ መሀመድ እንድሪስ ይባላል የትውልድ ቦታ ጨፋ ሮቢት አርጡማ ፉርሲ ወረዳ ኬሚሴ ሲሆን ከጠፍ 12 አመቱ በ2002 ወድ ሳኡድ ሲመጣ ድንበር ላይ አይተነዋል ብለው ነበር ከዛ ወዲህ ግን ድምፁን ይሆን አክባሩን ሰምተን አናቅም እና እባካችሁ ያያችሁ ወይም የምታቁት ካላችሁ ለአሏህ ስትሉ ተባበሩን ያያችሁ ወይም የሰማችሁ ካላችሁ በእዚህ ቁጥር አሳውቁን ፣ላገኛው ሰው ወረታውን እንከፍላለን ።ፈላጊ እህቱ ኢላሀም እንድሪስ 05 56 24 82 21 05 59 11 03 27 00 25 19 35 25 82 18 ሁላችሀም ለአሏህ ስትሉ ሼር ሼር አድርጉልን
Показать все...
Show comments
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ እህት ወንድሞቼ ይህ ከላይ የምትመልኩቱት ልጅ መሀመድ እንድሪስ ይባላል የትውልድ ቦታ ጨፋ ሮቢት አርጡማ ፉርሲ ወረዳ ኬሚሴ ሲሆን ከጠፍ 12 አመቱ በ2002 ወድ ሳኡድ ሲመጣ ድንበር ላይ አይተነዋል ብለው ነበር ከዛ ወዲህ ግን ድምፁን ይሆን አክባሩን ሰምተን አናቅም እና እባካችሁ ያያችሁ ወይም የምታቁት ካላችሁ ለአሏህ ስትሉ ተባበሩን ያያችሁ ወይም የሰማችሁ ካላችሁ በእዚህ ቁጥር አሳውቁን ፣ላገኛው ሰው ወረታውን እንከፍላለን ።ፈላጊ እህቱ ኢላሀም እንድሪስ 05 56 24 82 21 05 59 11 03 27 00 25 19 35 25 82 18 ሁላችሀም ለአሏህ ስትሉ ሼር ሼር አድርጉልን
Показать все...
ስንትና ስንት ሴቶች አሉ ወንዶችን የሚበልጡ ~ አሸይኽ ኢብኑ ባዝ የሚከተለውን ይላሉ፦ ☞ስንት እና ስንት ሴቶች አሉ በዒልሟ ምክንያት ከዎንዶች የምትበልጥ የሆነች, በዲን በኢስቲቃማዋ, በአመለካከቷ (ከዎንዶች የምትበልጥ ስንት እና ስንት ሴት አለች!!) [ፈትዋ ኑሩን ዐለ'ደርብ ٢٢٠٨] ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ ፦ فإنه لا ريب أن في النساء من هو أعقل من كثير من الرجال. ከሴቶች መካከል ከብዙ ወንዶች ይበለጥ ዓቅል ያላቸው እንዳሉ ጥርጥር የለውም!! [መጅሙዑ -ል- ፈትዋ 6/744]
Показать все...