198
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-630 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
አስበዉ እስኪ ግን😞😞
3 አስሀበል ከህፍ (የዋሻዎቹ ሰዎች) አራተኛዉ አንተ ብትሆን ዋሻዉ በተዘጋባቸዉ ግዜ ሁሉም ኸይር ስራቸዉን እየተናገሩ ዋሻዉ ከፈት ሲልላቸዉ
.
.
.
.
አንተ በየትኛዉ ኸይር ስራህ ታሰከፍተዋለህ😔😔😔😔
Фото недоступноПоказать в Telegram
🤲አላህ አጠገባችን የሌሉትን😥 ወላጆቻችንን ቀብራቸውን በኑር ያድምቅላቸው
#አሚን
@kemerun16
🙏 2
ልጅ ሆኜ እያለሁ ...
~ሁሉም ሰው ኸይር የሚመኝልኝ ይመስለኝ ነበር።
~በአላህ የሚምል ሰው ሁሉ የሚዋሽ አይመስለኝም ነበር።
~ምድር ላይ መጥፎ የሚባል ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር።
~ጓደኛ የሚከዳ አይመስለኝም ነበር።
~በዕድሜ ትልቅ የሆነ ሰው ሁሉንም ነገር የሚያውቅ ይመስለኝ ነበር።
~ምኞት ሁሉ በቀላሉ የሚሳካ ይመስለኝ ነበር።
እናንተስ ምን ይመስላችሁ ነበር ?
@alahu_akber1
👍 3
#ŔƁ
🔻ያልተፈቀደልህን ሴት የምታበላሸው ወንድሜ ሆይ! ነገ ራቁትህን ሁነህ ጌታህ ፊት በሰራሃት የዝሙት ወንጀል እንደምትተሳሰብ አስታውስ. አላህን ፍራ! ከቻልክ አግባ ካልቻልክ ፁም!
👇👇👇👇join & share
@drzakirnaiki
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለምንድን ነው ግን ሁሌ እራሴን ጥፋተኛ ማደርገው ስለምወድህ ነው? ወይስ ሌላ ምክንያት አለ እረግጠኸኝ ሂደህ ሌለላ እንዳያነሳኝ ልቤን እውር አርገህ ለምን ነው ማዝንልህ ጥፋተኛው አንተ ተወቃሽ ደግሞ እኔ እሺ መውቀሱን ልወቀስ ባልሰራሁት ስራ ውርደትን ልላበስ ቆይ እኔ ምለው ችግርህ ምንድን ነው ሂደህ ስታበቃ ዞር ብለህ ምታየው እኔን ለማሳዘን ወይስ ናፋቄህ ነው😂
اريد ان المنى لك الا فضل لكنى كنت الا فضل بالنسبة لك😔
@kemerun16
@kemerun2022
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሁሌም ለሰዎች እንደ አበባ
ውብ መሆን ባትችልላቸውም
እንኳን እንደ እሾህዋ ግን
መጥፎ ሆነህ የህመማቸው
ሰበብ አትሁን
@kemerun16
😢 2
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.