cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ታዲያስ ግጥም

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ምን አለበት ጎራን ብንጥል ፍቅርን አብረን ብንስል ምን አለበት ዘርን ብንተው ሰው ሆነን ብንኖር ከሰው በዮናስ ታደለ https://telegram.me/tadiyase
Показать все...
ከዘነበብኝ ዝናብ ከበረደኝ ብርድ ካቃጠለኝ ፀሀይ ያንቺ ብሶ ልቤ ሲሆን አታሞ በፍቅርሽ በናፍቆትሽ ታሞ ታሞልሻል ውስጤ ከልቤ ላይ ደርሶ https://t.me/tadiyase
Показать все...
ከበዓል ወደ በዓል ከትላንት ወደ ዛሬ የሚያሸጋግረን አምላክ ይመስገን ልደቱም የኛም የሀገራችንም ልደት ያልርግልን መልካም በዓል። https://t.me/tadiyase
Показать все...
ህይወት ልክ እንደ ወራጅ ውሃ ነው ወደ አበጀህለት ቦት የሚፈስ https://telegram.me/tadiyase
Показать все...
እነዚህ ሶስት ነገሮች የሰውን ህይዎት አስናክለዋል 1ኛ እኔ ልክ ነኝ ብሎ ማመን 2ኛ በሌለ ነገር መኮፈስ (ጉራ) 3ኛ ስህተትን አለማመን (መዋሸት) በዮናስ ታደለ https://telegram.me/tadiyase
Показать все...
----------መቼ ነው------------ በነጋ ቁጥር ነው ቀኑ ሚጨልመው ሀገሬ ቁስልሽ መቼ ነው ሚድነው እኔስ ግራ ገባኝ በቀን ጨለማ ነው በተስፋ ስጠብቅ ሳልም ብሩህ ነገ የልቤ ምኞት ቀድሞ እያደገ ያንቺ ግን እያደር ፅልመቱ ሰረገ ✏️ዮናስ ታደለ https://t.me/tadiyase
Показать все...
ልክ ነኝ ብሎ ማመን ልክነት አይደለም ልክነትን መፈለግ ግን የልክነት መንገድ ነው በዮናስ ታደለ https://t.me/tadiyase
Показать все...
በጨለመ ሰማይ ንፉሱ ይነፍሳል ሊዘንብ ነው መሰል ብርቅርቅታ ሆናል ብቻ በዚህ መሀል ብርሃን ተውጧል መውጫሽን ስንጠብቅ ግዜው በጣም አልፏል ንፉስም ናፉቂ ዝናብም ናፉቂ ፀሐይን ጠባቂ ብርቅርቅታው ፈጀን ነፍሳትን ነጣቂ መደፍረስሽ ቢያመኝ ሳጥሪ እንዳታልቂ https://t.me/tadiyase
Показать все...
-------ርዕስ አልባዉ ግጥሞ----- ባገሩ ሞላ ማሩ ሰዉ ሁሉ ብርዝ ሆነ ልብስ ብቻ ነጣ አይምሮ ባከነ በዮናስ ታደለ https://t.me/tadiyase
Показать все...
----------እኔ አልወቅ------- አውቄ እንዳላወኩ የገባኝን እንዳልገባኝ -----ምትይኝን ሁሉ ሲገባኝ -----ስቄ ሳልፈው ግራ እንደገባኝ -----ባንቺ ሆንኩኝ ምንም ያልገባኝ ከህወት ምዕራፍ ሰልፉ በርትቶ ሰው ሁሉ እውቀትን ዘንግቶ የቱ አዋኪ ነው እውቀትን ለክቶ የሚነግረኝ የእኔን እስልቶ ያተዘራ እንክርዳድ በቅሎ ባናሳው ላይ መድሎ በዝቶ ይህ ከሆነ ያንቺ እውቀት በዝቶ እኔ አልውቅ ዝንት አለም ከቶ https://telegram.me/Tadiyase
Показать все...