cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Passion Academy - MAIN

Больше
Рекламные посты
1 196
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
+930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ (ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም) ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የገለጸ ሲሆን ተፈታኞችና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስባል፡፡ የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል! መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
4350Loading...
02
ውድ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ!! በዛሬው እለት ማለትም ሚያዝያ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ በተደረገው የሳይንስ ፈጠራ ውድድር በተማሪ ቃልኪዳን እና ሩቂያ በቀረበው የኬሚስትሪ የፈጠራ ስራ አንደኛ ደረጃን በማግኘት እንዲሁም በክፍለከተማው ካሉ የሁለተኛ ደረጃ ትምህረት ቤቶች ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ በድል ማጠናቀቃችንን እየገለፅን ይህንን ውጤት ላሳኩ ተማሪዎች፣መምህራን፣ወላጆች እንዲሁም አመራሮች የላቀ ምስጋና እናቀርባለን!!!
6810Loading...
03
Media files
9960Loading...
04
Media files
1 0080Loading...
05
Media files
1 3940Loading...
06
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ ************** የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ወይም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (ኦን ላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30 እና ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6 እና 7/2016 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርስቲ እንደሚገቡ ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
1 3600Loading...
07
#ጥቆማ (ለተማሪዎች እና ለወላጆች) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ2 ወር የሚቆይ የAI ሰመር ካምፕ የስልጠና መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጀቱን ገልጿል። በስልጠናው መርሃ ግብር ላይ መሳተፍ የሚችሉት የመጀመሪያ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆኑ ናቸው። ተማሪዎቹ ስልጠናውን በሳምንት ለ4 ቀናት መከታተል የሚችሉ መሆን አለባቸው። ለተከታታይ 2 ወራት ለሚሰጠው ስልጠና ፍላጎት ያላቸው ታዳጊዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ግንቦት 07/2016 ባሉት ተከታታይ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ። ስልጠናው የሚያተኩርባቸው ፦ ➡️ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሰረታውያን፣ ➡️ ሮቦቲክስ፣ ➡️ ፕሮግራሚንግ፣ ➡️ ማሽን ለርኒንግ ➡️ ኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ (IoT) እንደሆኑ ተገልጿል። በስልጠናው መሳተፍ የሚፈልጉ አመልካቾች ፦ 👉 forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8 👉 https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for-student/ ላይ መመዝገብ ይችላሉ። በተጨማሪ እውቀትና ክህሎታቸውን ለተማሪዎች በማካፈል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ትውልዱን ለመገንባት ዕድሉን የሚፈልጉ አሰልጣኞች ፦ 👉 www.aii.et/ethiopian-ai-summer-camp-2024-application-form-trainer-for-summer-camp/ 👉 forms.gle/P2vAoZuWT7JgYQtT6 ላይ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። #AI #ETHIOPIA @tikvahethiopia
1 1310Loading...
08
Media files
7740Loading...
09
Media files
5930Loading...
10
Media files
4620Loading...
11
Media files
4260Loading...
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ (ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም) ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የገለጸ ሲሆን ተፈታኞችና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስባል፡፡ የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል! መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Показать все...
👍 1
ውድ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ!! በዛሬው እለት ማለትም ሚያዝያ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ በተደረገው የሳይንስ ፈጠራ ውድድር በተማሪ ቃልኪዳን እና ሩቂያ በቀረበው የኬሚስትሪ የፈጠራ ስራ አንደኛ ደረጃን በማግኘት እንዲሁም በክፍለከተማው ካሉ የሁለተኛ ደረጃ ትምህረት ቤቶች ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ በድል ማጠናቀቃችንን እየገለፅን ይህንን ውጤት ላሳኩ ተማሪዎች፣መምህራን፣ወላጆች እንዲሁም አመራሮች የላቀ ምስጋና እናቀርባለን!!!
Показать все...
👏 10👍 5 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 5😁 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 4 1😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 2
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ ************** የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ወይም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (ኦን ላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30 እና ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6 እና 7/2016 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርስቲ እንደሚገቡ ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
Показать все...
👍 5 1
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA

👍 2😁 1
🥰 1