cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ęfū pĺç🖤

Welcom To 👉 our friendship👫 Quets😍 MIC Funnyvedio😁😂 . . . . Join Join Join Plizz Cross @Enatyeeee @leulee1234

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እሷ ማለት?... እናት ማለት?. የፍቅር ትርጉሙ - የመስዋዕት ጓዳ የምድር ምሳሌው - ያ'ምላክ ልዩ ፀአዳ እሷ መተኪያ የሌላት - ብርቅዬ ስጦታ ቃላት ማይደርሱባት - የመኖር ከፍታ! እሷ ማለት . እንደሻማ ቀልጣ - ብርሀን የሆነች የ'ሷን ገላ ሸርፋ - ለልጆቿ ያለቀች አዎ እሷ ነች ፅጌሬዳ አበባ - ለፍካት የረገፈች ውበቷ ጠውልጎ - ልጇን ያፀደቀች ኣዎ እሷ ነች ነፍስ የዘራች ሰማዕት - ዕድሜን የለገሰች ህይወትን አምጣ - ደጋግማ የወለደች፤ ቢወራ ቢነገር ሁሉም የሚያንስባት ለራሷ አንሳ ልጇን ያሳደገች አዎ እሷ ነች! እኮ እንዴት ይተየባል እሷ ማለት ማለት? ... ቃላት ቢደረደር ቅንጣቷንም ላይገልፅ! መወደድ፣ መከበር - ሁሉም ሊያንስባት ለሰው መኖር ቃሉ - በእውን ሚታይባት፤ ብትሰጥ... ብትሰጥ... መቀበል ማያምራት፣ ብትወድ... ብትወድ... መውደድ ማይሰለቻት፣ እሷ ማለት ፍቅር - ትርጉሙ የሚገባት' እማኮ ሀደኮ እናት ብቻ 'ኮ ናት ክብር ለናቶች Happy ✨mothers✨ day
Показать все...
እኔ ግርም የሚለኝ በዚ ጊዜ ዛሬ ማደራችሁን ሳታቁ . . . የወርሀዊ ፓኬጅ እምትገዙት ነገር😂😜
Показать все...
ከማንም ጋር በምንም ውድድር ውስጥ አይደለሁም ምክንያቱም ማንም እኔን ሊሆን አይችልም ፡፡😏😏😏 @sihunayeee
Показать все...
የ 13 አመት ልጅ in box ላይ መቶ hiiiiiii ሲል 😳😳 ምን ከረሜላ ፈልገህ ነው😳🙄🙈😂 @sihunayeee
Показать все...
የሺ አረጊቱ ጥንት mood😜
Показать все...
መሆን ስላለበት እንጂ ስለተጨነቅን የሚሆን ምንም ነገር የለም!!😊👍
Показать все...
🎁Safaricom ethiopia ሽልማት🎁 በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል። 🎁ለእርስዎ እና ለ2 ጓደኛዎ የ 3000 ብር ስጦታ 🎁smart phone( s21 ultra) 🎁Asus personal computer ይህንን ለጓደኞችዎ በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ ማሳሰቢያ! ይህ ሊንክ የሚያገለግለው ለ Rita ብቻ ነው https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r03596187740
Показать все...