cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Nejmu (hubukum habibi)نجمو

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የተከበራቹ የሃድራ ቤተሰቦች ሙሪዶች እንዲሁም ናፋቂዎች በዚህ ቻናል ማንኛውንም የኔን የመንዙማ ስራዎች እንዲሁም የሌሎች ማዲሆች #ኢስላማዊ ትምህርቶች #የመሻኺኮቻችን ስራዎች #የሸሆቹ ሀድራ #ኢሽቅ /ሀድራ #አዳዲስ መንዙማዎች #ውብ ታሪኮች እንዲሁም የደገጎች ስራ የሚለቀቅበት ፔጅ ነው። አሰተያያተ ካላቹ @Nejmu_al_weshtekna

Больше
Рекламные посты
318
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ኢስሓቅ ኢብኑ ዐባድ አልበስሪ ይባላሉ። በአንድ ወቅት ተኝተው ሳለ በህልማቸው የሆነ አካል መጥቶ "ችግረኛውን እርዳ!" አላቸው። ከእንቅልፋቸው ተነስተው በጎረቤት የተቸገረ ካለ ቢጠይቁ "አናውቅም" የሚል ምላሽ አገኙ ተመልሰው ተኙ። አሁንም ለሁለተኛ፣ ከዚያም ለሶስተኛ ጊዜ መጥቶ "ችግረኛውን ሳትረዳ ትተኛለህ?" አላቸው። ተነሱ 300 ዲርሃም ያዙ። በቅሏቸው ላይ ሆነው ወደ መስጂድ ወጡ። ሲደርሱ ሶላት የሚሰግድ ሰው አለ። ማጠናቀቁን ሲገምቱ ተጠጉና "አንተ የአላህ ባሪያ! ምነው በዚህ ሰዓት? በዚህ ቦታ? ምን አወ።ጣህ?!" አሉት። ሰውየው:– "እኔ ወረቴ መቶ ዲርሃም የሆንኩ ሰው ነበርኩ። ግን ጠፋብኝ። ከዚያም የ200 ዲርሃም እዳ ተጫነኝ" አለ። ዲርሃሞቹን አውጥተው "ይሄው እነዚህ 300 ዲርሃሞች ናቸው። ውሰድ" አሉት። ወሰደ። ከዚያም "ታውቀኛለህ?" አሉት። "አላውቅህም" አለ። "እኔ ኢስሓቅ #ኢብኑ_ዐባድ ነኝ። ችግር ከገጠመህ ከኔ ዘንድ ና" ብለው ቤታቸው የሚገኝበትን አካባቢ ነገሩት።ሰውየው በዚህም ጊዜ እንዲህ አለ:– "አላህ ይዘንልህ ችግር ከገጠመኝ አንተን ከቤትህ አውጥቶ እኔ ዘንድ ወዳመጣህ ጌታ ነው የምሸሸው"። https://t.me/nejmu_hubukm_habibi
Показать все...
Nejmu (hubukum habibi)نجمو

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የተከበራቹ የሃድራ ቤተሰቦች ሙሪዶች እንዲሁም ናፋቂዎች በዚህ ቻናል ማንኛውንም የኔን የመንዙማ ስራዎች እንዲሁም የሌሎች ማዲሆች #ኢስላማዊ ትምህርቶች #የመሻኺኮቻችን ስራዎች #የሸሆቹ ሀድራ #ኢሽቅ /ሀድራ #አዳዲስ መንዙማዎች #ውብ ታሪኮች እንዲሁም የደገጎች ስራ የሚለቀቅበት ፔጅ ነው። አሰተያያተ ካላቹ @Nejmu_al_weshtekna

🎉🇺🇸 The US visa lottery program for 2023/2024 is open now! This is your chance to win a US visa and start your new life in America! Apply now and make your dreams come true! 🌟🤞 https://moneyoh.cashtaskqhj.buzz/axPanc4E/01340737930
Показать все...
🌟🇺🇸 The US visa lottery program for 2023/2024 is your chance to live the American Dream! Apply now for your chance to win a visa and start your new life in the United States! 🤩🎉

🎉🇺🇸 Are you ready for the US visa lottery program for 2023/2024? This is your chance to win a visa and start your new life in the United States! Apply now and make your American Dream come true! 🌟🤞

Показать все...
ቢስሚላህ||BISMILLAH||ማአሩፍ ኸይሩ||NEW NESHIDA 2023||@alfarukmultimediaproduction

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ! YouTube

https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction

Facebook

https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl

Telegram

https://t.me/ethioalfaruk

Website http://alfarukmultimedia.com

Aslamu alykume werhmtulhi webrkatu       "እኔ ማለት ያ ነኝ" እንደረባሽ ህፃን ትንሽ ፊት ሲሰጡት እንደሚጨማለቅ: እናቱ ስር ሲሆን አንደሚሞላቀቅ:: ካላጠፋ በቀር አንደሚጨናነቅ: ምክር የማይሰማ ተግፃፅ እንደሚንቅ:: ልቲዙት ማይመች ሲጠራ እንደሚርቅ: እንደ አስቸጋሪ ልጅ ድርጊቱ እንደሚያበሽቅ:: አርጩሜ ሲመዘዝ እናቱ ቀሚስ ስር ገብቶ እንደሚወሸቅ:: እንደዛ ማለት ነኝ!! ለጌታዬ ትእዛዝ እጅግ ቸልተኛ: የማልሰግድ የማልፆም በልቼ ምተኛ:: በሩህሩነቱ ወንጀሌ ታግሶ አዝኖ ሲያቆየኝ: ምርጥ የሱ ባሪያ የሆንኩ የመሰለኝ:: መከራ ሲደቀን ወደ አላህ ዞሬ እጄን ምዘረጋ: ችግሬን ሳሳልፍ የሱን መሀሪነት ምክድ ምዘነጋ:: ያ ህፃን ሲገረፍ እናቱ ቀሚስ ስር ሮጦ እንደሚሸሽ: እኔም ለጭንቀት ወደ አላህ ሮጬ ሳለቅስ የማመሽ:: አሁን ግን ይበቃል!!! አሁን ግን ይበቃል የሰጠኝም እድል: እንደው ድንገት ያልቃል:: ፀፀቴን ሚናፋቅ መሽቶ እስኪነጋ: ጥፋቴን ሊሰርዝ እጁን ሚዘረጋ:: ጌታዩ ለተውበት ሲጠራኝ: ባሳዝነው አይደለ ወደሱ ሚጠራኝ:: ኢላሂ መንገድ ምንኛ ያማረ: ታድሏል ጉዞውን ካንተ የጀመረ:: 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Abhe980pzk1lMmM0
Показать все...
ወሽተቅና የሀድራ ጀምዓ

❤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤ 💚ውድ የግሩፓችን ቤተሰቦች በዚህ ግሩፕ ውስጥ አስተማሪ ታሪኮችና አዳዲስ መንዙማዎች የተለያዩ የሀድራ ቅጂዎች እንዲሁም ሀዲሶችና ቁርዐናዊ ትምህርቶች ያገኙበታል💚 ግሩፓችንም ላይ አድድ በማድረግ የበኩለውን ሀላፊነት ይወጡ እንላለን 👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/+Abhe980pzk1lMmM0

Watch "ያ ሀቢቢ አዲስ መንዙማ /አሚር ሁሴን" on YouTube https://youtube.com/shorts/ckmh5U8j9uY?feature=share
Показать все...

Watch "/ያ ረሱለሏህ //ድንቅ_ስራ //ሙሐመድ_ሙሰማ//" on YouTube https://youtu.be/qoohvlCyHtE
Показать все...

Фото недоступноПоказать в Telegram
"እስልምናን ፈልጌው ሳይሆን እስልምና ፈልጎ አገኘኝ" ጫማ በሚጠርግ ታዳጊ ሰበብ የሰለመው የቀድሞው የቫቲካን ቄስ ኢድሪስ ተውፊቅ ጌታዬ ሆይ! ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑልወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ "መጽሐፍትን አገላብጬም ሆነ በትልቅ ሸይኽ ንግግር ከእስልምና ጋር አልተዋወቅኩም። የተከበረው የአላህ ቃል የቁርኣንን ትርጉም ማብራሪያ በአንድ ሆቴል ደጃፍ ላይ ጫማ ከሚጠርግ ታዳጊ እጎነጭ ጀመር" "ሱስ የሆነብኝን ማብራሪያ ላደምጥ ወንበሩ ላይ ስቀመጥ "ሰላም ለአንተ ይሁን" እያለ እግሬን ከሊስትሮው ላይ አሳርፎ ጥርቶቹን ይፈለቅቃል። አጀብ የሱስ ነገር ፈገግታስ መች ከፊቱ ይጠፋል። ለድፍን 40 ዓመታት ስኖር "አሰላሙ ዐለይኩም" የሚለውን ቃል ለመጀመርያ ጊዜ የሰማሁት ከዚህ ታዳጊ አንደበት ነው። በቀላሉ ነበር የኢስላምን መግቢያ በር የከፈተልኝ። ስለ እስልምና ለማወቅ ያለኝን ጉጉት ልቤ ላይ ጭሮ መላ ሰውነቴን አንቀጠቀጠኝ። ከአላህ የራቅኩባቸውን ዘመናት አስቆጨኝ። በኮልታፋ አንደበቱ "ኢስላም እኮ ህይወት ነው" ሲለኝ አንደበቱ ነዲድ እሳት ይተፋል ደምስሩ ይገታተራል" የብሪታንያ የቀድሞ ፓስተር፣ ብሮድካስት እና ጸሐፊ እስልምናን ከተቀበለ በኋላ በመሳጂዶችና በዩንቨርስቲዎች በሰጣቸው ትምህርቶች በርካታ ክርስቲያኖች በእጁ እስልምናን ተቀብለዋል። ቀብሩን ኑር ማረፊያውን ጀነት አላህ ያድርግለት
Показать все...
Показать все...

የኔ ጀግና ነቢ ﷺ "ጦርነቱ በሚፋፋም ጊዜ በአሏህ መልዕክተኛ እንከለል ነበር ። ማናችንም እንደሳቸው ወደ ጠላት አንቀርብም ። (እሳቸው ግን) ጠላትን በሃይለኛው ቀርበው እየተዋጉ ነበር ። በረመዳን 17 የበድር ዕለት እኛ በሳቸው ስንከለል እሳቸው ግን ለጠላት ቅርቡ ነበሩ ።" የአሳብስቶቹ አውራ ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ስለ ሰይዳችን ﷺ ጀግንነት የመሰከሩት⚔️ https://t.me/nejmu_hubukm_habibi
Показать все...
Nejmu (hubukum habibi)نجمو

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የተከበራቹ የሃድራ ቤተሰቦች ሙሪዶች እንዲሁም ናፋቂዎች በዚህ ቻናል ማንኛውንም የኔን የመንዙማ ስራዎች እንዲሁም የሌሎች ማዲሆች #ኢስላማዊ ትምህርቶች #የመሻኺኮቻችን ስራዎች #የሸሆቹ ሀድራ #ኢሽቅ /ሀድራ #አዳዲስ መንዙማዎች #ውብ ታሪኮች እንዲሁም የደገጎች ስራ የሚለቀቅበት ፔጅ ነው። አሰተያያተ ካላቹ @Nejmu_al_weshtekna

"አንተ የአላህ ነብይ! ጌታህ ፍትሃዊ ነው ወይስ በዳይ?" አለቻቸው በእጇ በያዘችው ከዘራ ላይ እየተደገፈች ጌታዬ ሆይ! ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑልወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ Mahi mahisho-page ዕድሜዋ የገፋ አሮጊት ናት። በጥያቄዋ ተቆጥተው ቀልቧን ከመስበራቸው በፊት ንግግራቸውን ቆጠብ አደረጉና ግራ በተጋባ መንፈስ አይዋት "ምን ደርሶብሽ ነው?" በማለት ጠየቋት ንግግሯን ጀመረች "ሶስት ልጆች አሉኝ ጥጥ ፈትዬ፣ የፈተልኩትንም ሽጬ በማገኘው ገንዘብ እመግባቸዋለሁ። እንዝርቴን አሽከርክሬ ጉሮሯቸውን እደፍናለሁ። እንደተለመደው ፈትሌን በቀይ ፎጣ ጠቅልዬ ልሸጥ ወደ ሱቅ እያመራሁ ሳለ በድንገት በሠማይ ሲከንፍ የነበረ አሞራ የልጆቼን ጉሮሮ የምደፍንበትን ፈትል ነጥቆኝ ተፈተለከ...." ይህን እያለች በሩ ተንኳኳ በከተማዋ አሉ የተባሉ አስር ነጋዴዎች ወደ ውስጥ ዘለቁ። የያዙትን ገንዘብ ሰደቃ ሊሰጡ እጃቸውን ዘረጉ። ነብዩላህ ዳውድ ብሩን ከመቀበላቸው በፊት ለምን ሰደቃ ሊሰጡ እንደፈለጉ ጠየቋቸው እነርሱም እንዲህ አሉ "ከሀገራችን ወጥተን የባህር ጉዞ ከጀመርን ሰነባበትን። ወደቀያችን ለመድረስ ጥቂት ርቀት ሲቀረን መርከባችን መስመጥ ጀመረች በህይወትና በሞት መሐል ሳለን አንድ አሞራ ጥጥ የያዘ ቀይ ፎጣን ወረወረልን። የመርከቡን ቀዳዳ በጨርቁ ደፍነን ጉዟችንን ቀጠልን። በህይወት ከተረፍን እያንዳንዳችን ሰደቃ ልንሰጥ ቃል በገባነው መሰረት ሰብስበን ወደርስዎ ይዘን መጣን" አሉ፡፡ ነብዩላህ ዳውድ ዲናሮቹን ተቀብለው ለሴትዮዋ እየሰጧት "ጌታሽ አንቺን ከድካም አሳርፎ በየብስ በባህሩ ይነግድልሻል አንቺ ፍትሀዊ ነው ወይስ በዳይ? ብለሽ ስለሱ ትጠይቂያለሽ በይ ሐቅሽን ይዘሽ ወደቤትሽ ሂጂ" አሏት፡፡ እናንተንም አላህ ከድካም አሳርፎ በድንገት ያስደስታችሁ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.