cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ፍልስፍና™

Wave & promo contact us @FREDOBASN

Больше
Рекламные посты
13 720
Подписчики
-324 часа
-547 дней
-27230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

☎️☎️0988466007 🌿🌱🍂መርጌታ የሀበሻ የባህል መድሀኒት የተሰጣቸዉ የሀበሻ የባህል መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ??? ወይንም ይፈልጋሉ??? እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ይምጡ ወይን ደዉለዉ ያናግሩ፡ አስማት እና ጥበብ፡ገርጋሪ አይነ ጥላ፡በሰወች ዘንድ ያለመወደድ፡ያሰቡት በሙሉ  ያለመሳካት፡ገንዘብኦ ያላግባብ ከባከነ፡መፍትሄ ከፈለጉ እኛ ጋር ይምጡ ወይን ይደውሉ, 📞📞09 88 46 60 07 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን፡፡ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1,🪴🍁 ለመፍትሄ ሀብት 2,🪸🌾 ለተለያዩ ደውየ በሽታ 3,🌱🍂 ለመስተፋቅር 4,🌾🍁 ቡዳ ለበላው ሰው 5,💐🌴 ለገበያ 6,☘የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7,🪐🌿 ቤትኦ በረከት እንዲኖረ 8,🌱🌿 ለኤችአይቪ በሽታ 9,🪴🌾የትዳረ ፍቅር መቀዝቀዝ 10,🍁🌿 የስራ አለቃ እዳይጨቀጭቅው 11,🌴🌿 ት/ርት አልገባው ላለ 12,🌿🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ 13,🍁🌿 ላፍዝ አደንግዝ 14,💐🌱 ለስኳረ በሽታ 15,🍂🍁ጥይት እንዳይመታወ፡ 16,🪸🪷 በክርክር ግዜ እንዳንረታ የሚያረግ 17,🌿🍁 ለለምጥ በሽታ 18,🍀🍂 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19,🍁🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌳ጭንቀት ለበዛበት ሰው፡ 21,🍂🌿 ለአስም በሽታ 22,🪴🪵 ስራ አታቹህ በስራ ፍለጋ ለምትዞሩ፡ 23,☘🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 24,🌿🍀ያሰቡት ነገር በሙሉ እንዲሳካ 25,🍂🍁 ሚስት ወይን ባል ወደሌላ እንዳትማግጥ 26,🪸🍂 ለኩላሊት በሽታ 27,🍁ለትዳር የኮከብ ቆጠራ 28,🍂🌳 ለዘፋኞች ለድምፅ 29,🪵🌾 ለብልት 30,🪸🪷 ለኪንታሮት በሽታ,,,,, ከምንሰጣቸው በትንሹ እነዚህን ይመስላሉ፡፡እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ እንሰራለን፡፡ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ??? በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 09 88 46 60 07
Показать все...
ልጄስ የተሰኘው ልብ አንጠልጣይ ድራማ በቴሌግራም መቶሎታል 👇
Показать все...
ለመመልከት
ድሀ ሆኖ መሞት ፅድቅ እንጂ ሀጢአት አይደለም። መንግስት ሰማያት የድሆችና የየዋዎች ናትና
Показать все...
😁 6
ድሃ ሆኖ መወለድ ሃጢያት አይደለም ፤ድሃ ሆኖ መሞት ግን ሃጢያት ነው!
Показать все...
👍 6
አዲስ መፅሐፍ Boundaries የሚገርም መፅሐፍ ነው በመፅሐፍ ቻናላችን @bookshelfeth1 ላይ ያገኙታል።
Показать все...
👍 3 1
ተወዳጁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የክብር ዕንግዳ የሆነበት አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ምሽት ረቡዕ ይካሄዳል! በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሀያ ሁለተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ረቡዕ ሚያዝያ 30፣2016 ዓ.ም ያካሂዳል። በዕለቱም ተወዳጁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የክብር እንግዳችን ሆኖ በመካከላችን ይገኛል። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ተሰናድቶ እናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ይጠብቃችኃል። ሼር ያድርጉ ! #ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።
Показать все...
🙏 3
Показать все...
MuggleLinkBot

Web3 Freelance Service MarketPlace

የት ነው ዛሬ የጅብ መንጋ የሚል ዜና ያየሁት 😂ኧረ ይኸው ሰፈራችን እየደነሰ ነው
Показать все...
😁 7
Everybody forgets ስጋውን ሲያሳድድ ዛሬ የአርበኞች ቀን መሆኑን
Показать все...
👍 6😁 4
Why Nations Fail? የጊዜው ምርጡ መፅሐፍ ነው ብል ማጋነን አይሆንም። የተፃፈው በፈረንጆቹ 2012 ከአረብ አብዮት በኋላ ቢሆንም አሁንም የዚህ መፅሐፍ ተፅዕኖ የማይናቅ ነው። ይህንን መፅሐፍ ብዙ የሀገሪ መሪዎች አንብበውታል..ህዝቡ ግን እንዲያነበው አይፈለግም። Comparative politics and Economics ላይ interested የሆናችሁ ብታነቡት በጣም ምርጥ መፅሐፍ ነው። መፅሐፉን በመፅሐፍ ቻናላችን @bookshelfeth1 ላይ ያገኙታል።
Показать все...
🙏 4👍 2