cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አል-ኢማሙ ነወዊይ መድረሳ የወጣቶች ጀማዓ

ውድ የኢማሙ ነወዊይ መድረሳ ቤተሰቦች 💥በመድረሳችን አዳዲስ እና አሁን ላይ የሚሰጡ ፕሮግራሞች መረጃ እና 💥በተለያዩ ኡስታዞች የሚቀርቡ አስተማሪ የሸሪዐ እውቀቶችን በቻናላችን ያገኛሉ፡፡ ☞አላማችን በሸሪዐዊ እውቀት የነቃ እና የበቃ ትውልድ መፍጠር ነው፡፡ ✌ኢኽላስ መነሻችን ተቅዋ መንገዳችን ሰብር ምርኩዛችን ነው! ስለመድረሳችን አስተያየትናሀሳብ ካለዎ @Yunasar23_bot ላይ ያሳውቁ!

Больше
Рекламные посты
405
Подписчики
+124 часа
+67 дней
+730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የኢራኑ ፕሬዝዳንት ራይሲ የተሳፈሩበት ሄሊኮፕተር በምስራቅ አዘርባጃን መከስከሱ ተዘገበ የሄልኮፕተሩ አደጋ ከደረሰ ሶስት ያህል ሰዓታት ቢቆጠሩም እስካሁን ድረስ ሊገኝ እንዳልቻለ ነው የተሰማው። ሄሊኮፕተሩ ካሳፈረው ከኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ በተጨማሪ፣ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚራብዶላሂን፣ የምስራቅ አዘርባጃን አስተዳዳሪ ማሌክ ራህማቲ፣ የምስራቅ አዘርባጃን የኢራን ጠቅላይ መሪ ተወካይ አያቶላ ሙሀመድ አሊ አሌ-ሃሽም ይገኙበታል።
Показать все...
#አሠላሙ_ዓለይኩም_ወራህመቱሏሂ_ወበረካትሁ #_ሐጅ_ዘይኑ_ሸይኽ_ሙቁና •••••••••••••••••••••••••••••• #ሐጅ ዘይኑ ሸህ ሙቁና የትውልድ ቦታቸው በአሁኑ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን፣ በገደባኖ ጉተዘርና ወለኔ ወረዳ በ«መዘራዜ» ቀበሌ ውስጥ ነው። የሕዝቡ ቋንቋ «ወለንኛ» ሲሆን «መዘራዜ» የጎሳ ስም ሆኖ ያገለግላል። . #ሐጅ_ዘይኑ የዘር ግንዳቸው ከወለኔ፣ ከስልጤ፣ ከወሎ እስከ አረብ ይመዘዛል። √ሐጅ ዘይኑ በእናትም በአባት በኩል እስከ አያት ቅድመ አያቶቻቸው ድረስ የዐሊም ቤተሰብ ሲሆኑ የዘር ግንዳችው እንዲህ ይቆጠራል። . ሐጅ ዘይኑ የሸህ ሙሐመድ ኑር(የሙቁነ ሸህ)፣ ሸህ ሙቁነ የሸህ ሀሚድ፣ ሸህ ሀሚድ የቀለጦ፣ ቀለጦ የወሰነ፣ ወሰነ የዲሰን፣ ዲሰን የባዴ፣ ባዴ የዎቼ፣ ዎቼ የይርመዲ፣ ይርመዲን የሰርመዲን፣ ሰርመዲን የሐጅ አልዬ እያለ አርሲና ባሌ ቀጥሎ ሀረር ብሎም አረብ ይዘልቃል። . #የሐጅ ዘይኑ አያት ሸህ ሀሚድ በሶስት ነገሮች በስፋት ሲታወቁ እነዚህም፦ 1#ዓሊምነታቸው 2#ባለ ሃብት የነበሩ 3#የተቸገረን በመርዳት የሚታወቁ በመሆናቸው ነው። √የወለኔ ሸህ(ሸህ ዑመር ሸህ በሽር) ስለ ዑለማዎች በጻፋት መጽሐፍ ላይ ስለ ሸህ ሀሚድ እንዲህ ብለው ነበር፦ •«ቸር፣ የደካማ ወዳጅ፣ በጭንቅ ጊዜ ደራሽ፣ ዑለማዕን ተንከባካቢና አክባሪ፣ ኪታቦችን መግዛት የሚወዱ» በማለት ገልጸዋቸዋል። • ሸህ ሙቁነም በሸህ ሀሚድ ዱዐ እንደተገኙ ይታመናል። የዱዐው ሰበብ የሆኑት ደግሞ #የሸህ ሙቅና እናት ናቸው። #ሐጅ_ዘይኑ በእናታቸው በኩል የዘር ግንድ እንዲህ ይጠቀሳል፦ •#አዴ ነፊሰ ሸህ ወራቅ(ሸህ አህመድ)፣ ሸህ አህመድ(ሸህ ወራቅ) የሸህ የሐሰን፣ ሸህ ሐሰን የሸህ አህመድ። ልጅ እንደሆኑ ይነገራል የወለጌ ሸህ ወይም ሸህ ወራቅ(ሸህ አህመድ) በአፄ ዩሐንስ የጭፍጨፋ ዘመን ላይ ከወሎ ወደ ወለጌ የተሰደዱ ዓሊም ናቸው። እዛም የስልጤ የዘር ግንድ ያላቸውን አዴ ዙበይዳን አገቡ። ከአዴ ዙበይዳ የባለ ታሪካችን እናት የሆኑትን አዴ ነፊሰን ወለዱ አዴ ነፊሰ ደግሞ ጀግናችንን ወለዱ። አባታቸው የሙቁነ ሸህ «የልማት ሸህ» በመባል የሚታወቁ ሲሆን ይንንም ስያሜ ያገኙት በአካባቢያቸው ከሰሩት ከፍተኛ የሆነ የልማት ስራና ችጋር የማስወገድ ራዕይ ያነገቡ ስለነበረ ነው። •√ ከሚሰሯቸው ስራ መሐል ችግኝ ማፍላት፣ የእንስሳት ማለፊያ መንገድ መቁረጥ፣ ከከብቶች ላይ መዥገር የመንቀል፣ ቤታቸውን የማጥገብና የማስደሰት አዝመራቸውን ማጠናከርና የማስፋፋት ስራ፣ በመቶ የሚቆጠሩ ደረሶችን ማስተማርና ማስመረቅ ከሚታወቁበት ስራዎቻቸው መካከል በከፊል ነበር። #እኚህ_ታላቅ_አሊም «አዚያ ክልል ላይ ለሃያ አመታት የቆዩ ቢሆን ኖሮ ችጋር ከአካባቢው ላይ ሙሉ ለሙሉ ይጠፋ ነበር» ማለታቸው ለዚሁ ነው። ሸህ ሙቁና የተወለዱበት ጊዜ እንቅጩን ባይታወቅም ወደ አኼራ የሄዱት በ1918 ዓ.ኢ ነበር። (አላህ ቀብራቸውን ኑር ማረፊያቸውን ፊርደውስ ያድርገው) _ ሸህ ሙቁና ከአዴ ነፊሰ ሦስት ልጆችን የወለዱ ሲሆን እነዚህም፦ 1, ሐጅ ዘይኑ ሸህ ሙቁና 2, ሸህ ደሊል ሸህ ሙቁና 3, ሐጂያ ረይሃን ሸህ ሙቁና(በሕይወት አሉ) #ሐጅ ዘይኑ በ1916 አካባቢ እንደተወለዱ መረጃዎች ያመለክታሉ። አዴ ነፊሰ ባለቤታቸው ከሞቱ በኋላ ማዕከላቸውን ለረዥም ዓመታት ቀጥ አድርገው ሲመሩ ቆይተዋል። ነገር ግን ከአስራ ዘጠኝ ስልሳዎቹ አብዮት በኋላ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ላይ በጎ ያልሆኑ ነገሮች ሲከሰቱ በ1960ዎቹ ከልጃቸው ከሐጅ ዘይኑ ጋር አዲስ አበባ ላይ ለመኖር ወስነው መጡ። _ ሐጅ ዘይኑ ሲቆጡና የዲን ሞራላቸው ሲያይል «እኔ የነፊሰ ልጅ» ማለትን ያዘውትሩ ነበር። እናታቸው አዴ ነፊሰ በ1970ዎች ወደ አኼራ ሂደዋል። (አላህ ይዘንላቸው ማረፊያቸውንም ያሳምረው ፊርደውሰል አዕላ ይወፍቃቸው) _ አዴ ነፊሰ ሐጅ ሙሐመድ ራፊዕን ሲመለከቱ «አባትህን የመሰለ ሰው ከየት አገኘህ?»ሲሉ ሐጅ ዘይኑን ይጠይቁ ነበር። ኪታብ ሲያስተምሩ ተመልክተውም «አደራህን እኚህን ሸህ ከመኻደም አትሰልች» ይሏቸው ነበር። _ ሐጅ ዘይኑ ስለ ልጅነት ትውስታቸው ሲያወጉ «ከእለታት አንድ ቀን የወለኔ ሸህ "የሙቁነ ሸህን ልጅ ማነው የሚያመጣልኝ" ብሎ በጠየቁበት ሰዓት የሰማው አቦሌ የተባሉ ሰው ወደ ምኖርበት አካባቢ በመምጣት ከእናቴ ጋር ተነጋግረው ወሰዱኝ። እዛም እንደደረስን ጥሮነ ሀድራ ላይ ከጀመአቸው ጋር መጅሊስ ተቀምጠው አገኘናቸው። ትንሽ እንደቆየን ተመለከቱኝ «ይህ የሁለት ታላላቅ ዓሊሞች ዘር የሚመስል ልጅ ከየት የመጣ ነው? ብለው ትኩር ብለው አዩኝ። አቦዬም "እርሱ ነው አምጡልኝ ሲሉ ሰምቼ ይዤ አመጣሁት" አላቸው። አቅፈው አገላብጠው ሳሙኝ። ብብታቸው ውስጥ አስገብተው አቀፉኝ። የዛን ቀን ያሸተትኩት መልካም ጠረን ሽታ እስካሁን ካሸተትኳቸው ጠረኖች ሽቶዎች ሁሉ የሚደርስበት አላገኘሁም። እስካሁን ያውደኛል» ይላሉ። _ በልጅነታቸው ከታላቁ የቀጥበሬ ሸህ ጋር በስድስት አመታቸው አካባቢ በመሄድ ለሦስት ዓመታት የኖሩ ሲሆን በሕይወታቸው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንዳደረባቸው እሙን ነው። _ ሐጅ ዘይኑ ከሸህ ጠንቁሽ ዘንድ ለአምስት ዓመት ቁርዓንን ተምረዋል። _ ሸህ ሰዒድም ዘንድ ለሰባት ዓመታት ቁርዓንን ተምረዋል። _ የከራቻ ሸህ ዘንድ ደግሞ ፊቅህን ተምረዋል። _ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ ሐጅ ዘይኑ ከአም ሸህ ዘንድ በነበሩበት ወቅት በነበራቸው ቅልጥፍና የሸኹ የቅርብ ረዳትና የደረሶች አለቃ መሆን ችለዋል። በዚህም መሰረት በኑር መስጂ ላይ ወዕዝ ማድረግ ጀመሩ። በኑር መስጂድ በሚያደርጓቸው ወዕዞችና የታላቅ ዓሊሞች ዘር በመሆናቸው ጭምር የሐጅ ዘይኑ ሥምና ዝና በአዲስ አበባ በሀገር ቤት ተናኝቶ ነበር። _ ረሂመሁሏሁ ራህመተን ዋሲዐተን መረጃ: KoKir Gedhbano ኮኪር ገደባኖ
Показать все...
👍 3
መሻኢር ሜትሮ በመካ እነዚህ የትራንስፖርት አማራጮች የተዘጋጁት በተለይ በሐጅ ወቅት ቅዱሳኑን ከተሞች ለማገናኘት ነው። መካ፣ ሚና፣ አረፋ፣ ሙዝደሊፋ በእነዚህ ምቹ የትራንስፖርት መስመሮች አማካኝነት ይገናኛሉ። የትራንስፖርት መሠረተ ልማቱ እጅግ ምቹና ቀልጠፋ በሆነ መንገድ ለሁጃጆች መዘጋጀታቸውን ሀረመይን ዘግቧል።
Показать все...
3. ሌላው ችግራቸው ደዕዋቸው አብዛኛውን ኢስላማዊ ድንጋጌዎች ችላ በማለት የተወሰኑ ጉዳዮች ላይ #ብቻ መገደቡ ነው። የጠራውና ከፍ ያለው አላህ ደግሞ {እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወደ ኢስላም ጥቅልል ብላችሁ ግቡ} ይላል። ኢስላምን ከሁሉም አቅጣጫው ያዙት እያለ ነው። በርካታ ታላላቅ ዓሊሞች ደዕዋቸውን የሚተቹት በዚህ ሳቢያ ነው። እርግጥ ችሎታው በሌላቸው ነገር ውስጥ እንዲያወሩ ልናስገድዳቸው አይደለም። እንዲያውም በማያውቁት ነገር እንዲያወሩም አንፈቅድላቸውም። … 4. ሌላኛው ችግራቸው ደካማ የሆኑ፣ ቅጥፈት እንደሆኑ የተደረሰባቸው፣ መሰረተ ቢስ ሐዲሦችን ማውራት ነው። መልእክተኛው ﷺ “ከኔ ብዙ ማውራትን ተጠንቀቁ! ያላልኩትን በኔ ላይ የተናገረ መቀመጫውን ከእሳት ያዘጋጅ!” ይላሉ።…” (ከሸይኽ ሙቅቢል “አልመኽረጅ ሚነል ፊትናህ” ኪታብ ተነካክቶ የተወሰደ።) [ገፅ፡ 95-97] አንዳንዱ “አኽላቅ አላቸው” ይላል። ወንድሞች እንዲህ እያልን እነሱንም አናስተኛቸው። ሌሎችም በነሱ እንዲሸወዱ መንገድ አንጥረግ። 1. አኽላቅ የሚጀምረው ከተውሒድና ከሱና ነው። የአላህን ሐቅ ሳያከብሩ ለፍጡር አንገት ቢሰባብሩ ምን ዋጋ አለው? ሙስሊምን ‘ሙስሊም’ ያሰኘው ከአኽላቁ በፊት ዐቂዳው ነው። ያለበለዚያማ ሁሉም ሃይማኖቶች ወደ መልካም ስነ ምግባር ይጣራሉ እኮ! መልኩና አፈፃፀሙ ላይ ልዩነት ቢኖርም። 2. ደግሞስ እስኪ በአኽላቅ ወደ ተውሒድና ወደሱና ጥሯቸውና የሚሰጧችሁን መልስ እዩት። እኔ ተግባራዊ ምሳሌ አለኝ። ከነሱ ለስልሶ በተጨባጭ ያየባቸውን የዐቂዳ ክፍተት ሊያርማቸው የሞከረን ወንድም “እንወያይ” ብለው ሌላ ክፍል ወስደው ድብደባ ነበር የጀመሩት። የሆነ ጊዜም እነሱ ኹሩጅ ከወጡበት መስጂድ ሌላ ሰው ደዕዋ ሲያደርግ ሲረብሹ አይቻለሁ። የሚገርመው ተቃውሞ ሲያሰሙ ይሰጥ የነበረው ደዕዋ ስለ አኽላቅ ነበር። ይበልጥ የሚደንቀው ደግሞ ካንቀሳቃሾቻቸው አንዱ በእድሜ በሰል ያለ ነው ቁርኣን ቢያጣቅሱለት “የፈለጋችሁትን ቁርኣን ብትጠቅሱ አልቀበልም!” ብሎ በድፍረት አሳቀቀን። ይሄስ አኽላቅ ነው? 3. እኛ እነሱ ጋር “ጭራሽ ምንም ኸይር የለም” አንልም። የትኛውንም ሃይማኖት ብንመለከት በእርግጠኝነት ከሌሎች ጋር የሚያጋራቸው የሆነ ኸይር አይጠፋም። ሆኖም ግን የምናየው ኸይር በተጨባጭ ያለውን ጥፋት ዝም እንድንል አያደርገንም። ጴንጤዎች ጋር የምናየው የሆነ መልካም ባህሪ ስለነሱ እንድንከላከል እንደማያደርገን ማለቴ ነው። (ድንበር ተሻግሮ “እያከ - ፈርክ ነው” የሚለኝ እንደማይኖር ተስፋ አደርጋለሁ።) 4. “ዓሊም ምንጭ ነው ዳዒ ግን ደመና ነው። የተጠሙ ሰዎችን ካሉበት እየተንቀሳቀሰ (ኹሩጅ እያደረገ) ያደርሳል” እያሉ የራሳቸውን ሚና ከዓሊሞቹ ሚና በላይ ሲያደርጉ በኪታብ ነበር ያነበብኩት። አሁን ግን ወላሂ ባይኔ አየሁኝ በጆሮዬ ሰማሁኝ። ግን ይሄ አኽላቅ ነው ኢኽወቲ ፊላህ? ዑለማዎች ስለተብሊግ ምን አሉ ~ ምናልባት ተብሊግን መቃወም ለኡማው አንድነት አለመጨነቅ፣ ህዝቡን ለመበታተን ከጠላት ጋር መተባበር የሚመስለው ቢኖር አይገርምም። ምክንያቱም በማስረጃ ከመነጋገር ይልቅ የተቃወማቸውን ሁሉ በዚህ መልኩ ማጠልሸትና ማሳጣት የሚቀናቸው ሰዎች በርክተዋልና። ለማንኛውን አስተዋይ የሆነ፣ ለዲኑ ዋጋ የሚሰጥና ነገሮችን በእርጋታ የሚመረምር ሰው ይጠቀም ዘንድ ዓሊሞች ምን እንዳሉ የጥቂቶቹን አባባል ልጥቀስ:- 1. ሸይኽ ሙሐመድ ናሲሩዲን አልአልባኒ ረሒመሁላህ፡- “እኔ የማምነው የተብሊግ ደዕዋ በአላህ ኪታብና በመልእክተኛው ﷺ ሱና ላይ ያልተመሰረተ ዘመናዊ ሱፊያ እንደሆነ ነው። የሚገርመኝ ለደዕዋ ብቁ እንዳልሆኑ እራሳቸው እያመኑ ደዕዋ ሊያደርጉ መውጣታቸው ነው። ደዕዋ ላይ መሰማራት ያለባቸው የእውቀት ባለቤቶች ናቸው። ልክ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከሰሐቦቻቸው መልእክተኞችን ሲልኩ ያደርጉ እንደነበረው። ከታላላቅ ሶሐቦቻቸው ዑለማዎቹን ፉቀሃኦቹን መርጠው ነበር ሰዎችን ስለዲን ስለ ኢስላም እንዲያስተምሩ ይልኩ የነበረው…” 2. ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ብኑ ባዝ ረሒመሁላህ “የተብሊግና የኢኽዋን ቡድኖች ከሰባ ሁለቱ ጠፊ አንጃዎች ውስጥ ይገባሉ ወይ” ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው ነው የመለሱት፡- “አዎ ከሰባ ሁለቱ ውስጥ ይገባሉ። የአህሉ ሱናን ዐቂዳ የሚቃወም ከሰባ ሁለቱ ውስጥ ይገባል።” 3. ሸይኽ ሐሙድ ቱወይጂሪ ረሒመሁላህ ስለ ተብሊግ ሲጠየቁ እንዲህ ሲሉ መልሰዋል፡- “እኔ ጠያቂውንም ዲናቸው ከሺርክ ቆሻሻዎች፣ ድንበር ከማለፍ፣ ከቢደዕና ከኹራፋት ሰላም እንዲሆን የሚጓጉ ሌሎችንም የምመክረው ከተብሊጎች ጋር እንዳይቆራኙ ነው። ሰዑዲ ውስጥ ይሁን ሌላ ሀገር ፍፁም ከነሱ ጋር እንዳይወጡ። ምክንያቱም ቀለለ ቢባል በዐቂዳቸውም በአካሄዳቸውም የቢድዐ፣ የጥመትና የድንቁርና ባለቤቶች ናቸውና። በእንዲህ ዓይነት ክፉ ሁኔታ ላይ ከሆኑ ደግሞ ያለጥርጥር ሰላም ያለው እነሱን በመራቅ ነው።” 4. ሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪ፡- “የተብሊግ ቡድን የተከናነበ ሱፊያ ነው። ወደ አላህ በመጣራት ስም የሚያንፀባርቀው ነገር የሱፊያና የቡድናዊ መጋረጃው ነው። ለዚህም ነው ከረጂም ጊዜ ጥናት በኋላ በአራቱ የሱፍያ ጦሪቃዎች (ነቅሸበንዲያህ፣ ቃዲሪያህ፣ ሰህረወርዲያህ እና ጂሽቲያህ) ቃልኪዳን የሚያስገቡት። የቡድኑ አካሄድ ተከታዮቹን በእውቀት እንዲጠቀሙ አያደርግም። እውቀት ያለው ከውስጣቸው ከተገኘ ያገኘው ከነሱ አይደለም። ጤነኛ አቂዳ ያለው ከተገኘም ይህን የተማረው ከነሱ አይደለም። … እኔ ባስተዋልኩት መሰረት ቡድኑ አራት እርከኖች አሉት። የመጀመሪያው እርከን፡- የሱፊያ ቁንጮዎች ናቸው። መሪዎቻቸውና ለነሱ ቃል ኪዳን የገቡት። ሁለተኛው እርከን፡- የተታለሉ ዓሊሞችና ተማሪዎች ናቸው። ቡድኑ በጎን በሚያንፀባርቀው መልካም ገፅታ የተሸወዱ። ሶስተኛው እርከን፡- ተራው ሰው ነው መሃይማኑ። እስከማውቀው ብዙሃኑ የቡድኑ ተከታዮች እነዚህ ናቸው። አራተኛው እርከን፡- ፈር ለቀው የነበሩ የሙስሊሞች ልጆች ናቸው። በየባሩ፣ በየቡና ቤቱ … ሲልከሰከሱ ቆይተው የዚህ ቡድን አባላት ቀድመው ደርሰው የያዟቸውና ያደራጇቸው በቡድኑ እንደተቀኑ የሚያስቡ ናቸው። የመጀመሪያውን እርከን በተመለከተ አላህ ካልሻላቸው በስተቀር የመመለሳቸው ነገር ተስፋ አስቆራጭ ይመስለኛል። ቀሪዎቹ ሶስቱ እርከኖች ግን ልንመክራቸው እውነቱን ግልፅ ልናደርግላቸው ግዴታ አለብን እላለሁ። ብዙዎቹ እውነቱ ሲገለፅላቸውና ሲያውቁት የቡድኑን ክፍተቶችም ሲረዱ ይተዋቸዋልና።…” (ከካሴት የተወሰደ ነው) 5. ሸይኽ ዘይድ ብኑ ሃዲ ረሒመሁላህ፡- “የተብሊግ ቡድንን በተመለከተ ወላሂ እኛ የአላህ ዲን 24 ሰዐት ሙሉ ወደ ህዝብ ቢደረስ እንወዳለን። ባይሆን ሰዎችን እንዴት ነው የምናስተምረው ጤነኛ የሆነን እውቀት ትክክለኛውን መንገድ ነው ልናስተምር የሚገባው።… ላኢላሃኢለላህን አሳምረው ሳይዙ በየአፅናፉ መውጣቱንና መዝመቱን ግን ይህን ነው የጠላንባቸው።…" እነኚህንና ተጨማሪ ፈትዋዎችን 1. “አልጀዋቡል በሊግ” የሚል ኪታብ ላይ ማግኘት ይቻላል። ይበልጥ ማንበብ ከፈለጉ እነኚህን ኪታቦች ያገላብጡ 2. አልቀውሉልበሊግ ፊተሕዚር ሚንጀማዓቲ ተብሊግ- ሐሙድ አቱወይጂሪ 3. አልጀማዓቱል ኢስላሚያህ (471-538)- ሰሊም አልሂላሊ እና ሌሎችም እንደ ተቅዩዲን አልሂላሊ፣ ሰዕድ አልሑሰይን የፃፏቸውን ኪታቦች ብናነብ መልካም ነው። = (ኢብኑ ሙነወር፣ ግንቦት 29/2006) የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

ጥቂት ስለ ተብሊጎች ~ ሰሞኑን የተብሊግ ደዕዋ በተደጋጋሚ እያጋጠመኝ ነው። ታዲያ ግርም የሚለኝ ኹሩጅ የወጣው ሁሉ ተረኛ እየሆነ ሲናገር በአንድ አይነት ነገር መጀመራቸው ነው። “እና ምን ችግር አለው ነብዩ ﷺ በኹጥበተል ሐጃ እንዲጀመር አስተምረው የለ?” እንዳይባል። በሱ ቢጀምሩማ እንዴት በታደልነው?! እንዲያውም የነብዩ ﷺ ኹጥባ መክፈቻ ውስጥ ያለውን “መጤ ነገር ሁሉ ቢድዐ ነው። ቢድዐ ሁሉ ጥመት ነው። ጥመት ሁሉ ወደ እሳት ነው” የሚለውን ሲሰሙ ውስጣቸው የሚጓሸው ቀላል አይደሉም። ልክ የኛ ንግግር የሆነ ይመስል። ብቻ አሁን ከሰሞኑን እያጋጠመኝ ያለው ነገር አንዱ ይነሳና “ኢንሻአላህ የዒሻ ሶላትን በጀማዐ አሰጋገደን፤ ልናመሰግነው ይገባል። ኢንሻአላህ ካመሰገናችሁኝ እጨምራችኋለሁ፤ ከካዳችሁ ግን ኢንሻአላህ አያያዜ የበረታ ነው ይላል ኢንሻአላህ። ስለዚህ አልሐምዱሊላህ ማለት አለብን።” ከዚያ በጀማዓ “አልሐምዱሊላህ” ይላሉ። “ኢንሻአላህ አዛን የተደረገው ለሁሉም ሰው ነበር። የመጣነው ግን እኛ ብቻ ነን። እኛ ብልጥ ስለሆን አይደለም ኢንሻአላህ። እኛ ጀሃነምን ስለፈራን ጀነትን ስለፈለግን አይደለም የመጣነው ኢንሻአላህ። አላህ መርጦን ነው በተውፊቁ ነው ያመጣን ኢንሻአላህ።” “እሳት ለማቃጠል የአላህ ፍቃድ ያስፈልገዋል ኢንሻአላህ፤ ቢላዋ ለመቁረጥ ኢንሻአላህ የአላህ ፍቃድ ያስፈልገዋል።” ይቀጥላሉ። “ኢንሻአላህ ወንድሞቼ ሰማዩን የፈጠረው አላህ ነው ኢንሻአላህ ተራራውንም ባህሩንም መሬቱንም የፈጠረው ኢንሻአላህ አላህ ነው። የሚረዝቀን አላህ ነው ኢንሻአላህ።” በዚህ አይነት ቋንቋ ሰርክ ሲደጋግሙ አስቡት። 0ስርም፣ መግሪብም፣ ዒሻም ላይ የተነሳው ያለምንም መሰልቸት እንዲሁ ይላል። ሱብሐነላህ! አንዳንዶቹ “ይህን የሰጠን አላህ፤ ይህን የሰጠን አላህ” እያሉ አይናቸውን፣ አፍንጫቸውን… ተመስጠው ይነካካሉ። እስኪ አሁን ይሄ ማስተማር ነው ማስተኛት? ሸይኽ ሙቅቢልን አላህ ይማራቸውና የነኚህን ሰዎች ደዕዋ “የሞተ ደዕዋ ነው” ይላሉ። እንጂማ ይህንን እውነታ እነ አቡ ጀህልስ መቼ ዘነጉት? ይሄው እኮ ቁርኣን ላይ እየተገረ! * {“ከሰማይና ከምድር ሲሳይን የሚሰጣችሁ ማነው? መስሚያዎችንና መመልከቻዎችንስ የሚቆጣጠረው ማነው? ህያውን ከሙት ሙቱን ከህያው የሚያወጣውስ? ነገርን ሁሉ የሚያስተናብረውስ ማነው?” በላቸው። “አላህ ነው” ይሉሃል። “ታዲያ (ለምን ታጋራላችሁ) እሱን አትፈሩትምን?” በላቸው።} [ዩኑስ፡ 31] * {ማን እንደፈጠራቸው ብትጠይቃቸው በርግጥም “አላህ ነው” ይሉሃል።} [ዙኽሩፍ፡ 87] * {“ሰማያትንና ምድርንም ማን ፈጠራቸው?” ብለህ ብትጠይቃቸው “አሸናፊው ጥበበኛው (አላህ) በርግጥም ፈጠራቸው” ይላሉ።} [ዙኽሩፍ፡ 9] ወንድሜ ሆይ! ከንዲህ አይነት የቢድዐ አካሄድ ራስህን አርቅ። ያለበለዚያ በዲንህም በዐቅልህም ላይ ስትቀልድ ነው የምትኖረው። ወላሂ በያገሩ መዞርህን እንደ ስኬት አትቁጠረው። ለዲንህ ከተቆረቆርክ ቁጭ ብለህ ተማር። ከዚያም አላህ ካገራልህ 3 ቀን፣ 40 ቀን በሚል ካሪኩለም ሳትገደብ ወጥተህ አስተምር። ስለዲንህ ምንም የማታውቅ ሆነህ ሳለህ “ኹሩጅ እወጣለሁ” ካልክ ግን 40 ቀን አይደለም 40 አመት ብትዞር ዐቂዳህን አታሻሽልም። እንዲያውም ይበልጥ ጥፋትህን እንደ ልማት የምታይ፣ ለሱና ውስጥህ የሚደፈርስ፣ ስሜትህን የሚነኩ የቁርኣን አያዎችና ሐዲሦች ሲነገሩ በጥላቻ የምትሞላ፣ ቢድዐ የማይጎረብጥህ አደገኛ ፍጡር ነው የምትሆነው። ከውስጥ ያየሃቸው ነገሮች እንዳያማልሉህ። ኢብኑ ወዷሕ ረሒመሁላህ “ቀደምቶች ዘንድ ከአላህ በሚያርቀው ነገር ወደሱ ሊቃረብ የሚተጋ ስንት አለ?! እያንዳንዱ ቢድዐ ውብና አንፀባራቂ ነው (አማላይ ነው)” ይላሉ። ሱፍያኑ ሠውሪይም ረሒመሁላህ እንዲሁ “በላዩ ላይ ውበት የሌለበት ቢድዐ የለም” ይላሉ። ባይሆንማ፣ የሚያማልል ነገር ባይኖረውማ ቢድዐን ማን ቁም-ነገር ብሎ ይይዘው ነበር?! ወንድሜ! ነገሩ በዲን ስም ስለሚሰራ አይሸውድህ። ቢድዐንኮ ቢድዐ ያሰኘው በዲን ስም መሰራቱ ነው፣ እንደ ዒባዳ መያዙ። ቢድዐንኮ ይበልጥ አደገኛ የሚያደርገው በዲን ስም ስለሚሰራ የገባበት ሰው በላሉ አለመንቃቱ ነው። ይህን እውነታ ተረድተው እኮ ነው ሱፍያኑ ሠውሪይ ረሒመሁላህ “ቢድዐ ሸይጣን ዘንድ ግልፅ ከሆነ ወንጀል ይበልጥ የተወደደ ነው። ምክንያቱም ከወንጀል ሰዎች የመመለስ እድላቸው ሰፊ ነው። ከቢድዐ ግን የመመለስ እድላቸው ጠባብ ነው” ያሉት። ዝሙት የሚሰራ ሰው በጥፋቱ “አጅር አገኛለሁ” ብሎ አያልምም። ቢድዐ የሚሰራ ሰው ግን በዲን ስም ስለሚሰራው ወደ አላህ “ያቃርበኛል” ብሎ ይጠብቃል። ታዲያ ከሁለቱ የመንቃት እድል ያለው ማንኛው ነው? ሐጃጅ ብኑ ዩሱፍ ቃላት ከሚገልጸው በላይ እጅግ አረመኔ ነበር፣ ስንት ታላላቆችን የጨረሰ ጨፍጫፊና ሰው በላ። ዐምር ብኑ ዑበይድ ደግሞ የጠማማው ሙዕተዚላ አንጃ ቁንጮ ነበር። የበስራው ታላቅ ዓሊም ሰላም ብኑ አቢ ሙጢዕ ረሒመሁላህ “ከአላህ ጋር በዐምር ብኑ ዑበይድ የስራ መዝገብ ከምገናኝ ይልቅ በሐጃጅ መዝገብ ብገናኘው እመርጣለሁ”ይላሉ። የምታስተውል ከሆንክ እንዲህ ዓይነቱን የቀደምቶች አባባል ስትመለከት ለቢድዐ ያለህ ተገቢ ያልሆነ እይታ እንደገና ያስደነግጥሃል። አዎ የቢድዐው መልክና መጠን ሊለያይ ይችላል። ቢሆንም ቀደምቶቻችን እንድናስተውል እየጋበዙን ነውና ግብዣውን እንቀበል። ይሄው ደግሞ ሌላኛው ምን እንደሚሉ “መስጂድ ውስጥ ማስቆም የማልችለው ቢድዐ ከማይ ማጥፋት የማልችለው እሳት ባይ እመርጣለሁ።” ወንድሜ ሆይ ከቢድዐ ራቅ። ከተብሊግ ተጠንቀቅ። ወላሂ ላስከፋህ አይደለም ይህን የምፅፈው። ጉዳይህ ቢያስጨንቀኝ የዐቂዳህ ነገር ቢያሳስበኝ ነው። እነሱ ጋር ሆነህ ተውሒድህ አይስተካከልም። ይሄ የኔ አባባል አይደለም ይሄውና ዓሊሞቹ ምን እንደሚሉ፡- * “ተብሊጎች ከሚተቹበት ነገር 1. አንዱ ለዐቂዳ ትኩረት አለመስጠታቸው ነው። አንድ ሰው ከነሱ ጋር አርባ አመት ተቆራኝቶ ከቢድዐና ከሺርክ እምነቱ የማይላቀቅ አለ። ይሄ ከሱና ተፃራሪ የሆነ አካሄድ ነው። ቡኻሪና ሙስሊም እንደዘገቡት ነብዩ ﷺ ሙዓዝን ወደ የመን ሲልኩት ሰዎችን ከአላህ ውጭ በሐቅ ሊያመልኩት የሚገባ እንደሌለና ሙሐመድም የአላህ መልእክተኛ እንደሆኑ በማስተማር እንዲጀምር ነው በእርግጥም ያዘዙት። ከዚህ የምንረዳው ወደ ተውሒድ መጣራት ከሁሉም ነገር እንደሚቀድም ነው። ለተውሒድ እጅ የሚሰጥ ሰው ከሸሪዐ ጋር የሚፃረሩ ነገሮችን በሙሉ ለማራገፍ ዝግጁ ነው። 2. ሌላው ችግራቸው ለዒልም ትኩረት አለመስጠታቸው ነው። ለምሳሌ ከነሱ ጋር ሃያ አመት ያሳለፈ ታገኛለህ። ነገር ግን በጅህልናው ላይ እንዳለ ነው። ከዒልም ችላ ማለት ከኸይር ችላ ማለት ነው። ነብዩ ﷺ “#አላህ_መልካም_የሻለትን_ሰው_ዲኑን_ያሳውቀዋል” ብለዋል። [ቡኻሪና ሙስሊም] ወደ አላህ የሚጣራ ሰው ከሌሎች በበለጠ ጠቃሚ ለሆነ እውቀት ይጓጓል። ለምን? ሰዎችን በእውቀት ላይ ሆኖ መጣራት ይችል ዘንድ። ከፍ ያለው ጌታ እንዲህ ይላል፦ {“ይቺ መንገዴ ናት፤ #በግልፅ_ማስረጃ ላይ ሆኜ ወደ አላህ እጣራለሁ፤ እኔም የተከተለኝም እንዲሁ” በል።} [ዩሱፍ፡ 108] የአንድ ዓሊም መድረክ ከመቶ ጃሂል መድረክ የተሻለ ነው።
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
እህቴ ሂፍዝ ላይ ቶሎ ለመጨረስ አትቻኮይ ሂፍዝ አልተሀፈዝ ብሎን ራሱ መደጋገሙ ትልቅ ፀጋ ነው ሂፍዙ አልተጣራም ተደግሞ ይተሀፈዝ ተብለሽ ብትመለሺኮ ደግመሽ መሀፈዝሽ ያለው ጥቅም አንቺው ምታውቂው ነው ،አዎ ቁርአን በመሀፈዝ ላይ የምትጓዢው ጉዞ ልዩ የሆኑ ጠቀሜታዎችም አሉት። እመኚኝ ሂፍዝሽ ስታጠናቅቂውና የምትፈልጊው የሙራጀዐ ደረጃ ላይ ስትደርሺ የሙራጀዐ ዲቃ ላይ ደርሰሽ ስታጣጥሚው ሂፍዝ ላይ አልያዝ ብሎሽ ስትደጋግሚው የነበረበት ጊዜያትና ልፋትሽ ትእግስትሽ ሁሉ ትውስት ሆነው ይቀራሉ ።، ኡስታዛሽ ሂፍዝሽ መደገም አለበት ይቀረዋል ብላሽ ስትመልስሽ አትከፊ።
Показать все...
👍 3
➡️ልጆችህ ዱንያዊ ትምህርት እስከ ጥግ እንዲያደርሱ ብለህ በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ብታፈስላቸውኳ አባት ከልጁ በሚሸሽበት አስፈሪ ቀን ውለታ አለብን ብለው ከመሸሽ አይወገዱም ✅ነገር ግን ጣፋጭ የሆነውን የአላህ ቁርአን ብታስሀፍዛቸው ያን ቀን የክብር ዘውድ ሊያለብሱህ ይፈልጉሀል። 👌እናንተ አባትና እናት በደንብ አስተውሏት‼ إن في ذالك لذكرى لمن كان له قلب ...
Показать все...
👍 1