cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሳቅ በ ሳቅ 😁

Just feta join bemalet zem blachihu saku 😂😁 For another channel @Official_Eyoba . . . . . . . . . . . 😂😂😁😁😀😀

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
ᴘʀᴏғɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ

Welcome ብለናል 😇😇 በቻናላችን ፈታእንደምትሉ አንጠራጠርም 💛 Hii guys this channel best channel 👉Music 🎼 👉Video 🎬 👉Profile Picture 📸 👉በተጨማሪም እንድለቅላችሁ የምትፈልጉትን ዘፈን @Eyoba0101 ጠይቁኝ። @Lovelypp For any comment &cross @Eyoba0101

Фото недоступноПоказать в Telegram
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ JOIN ብለዉ ይቀላቀሉን 👇👇
Показать все...
💰JOIN💰
💵JOIN💴
አንዱ ከ12 አመት በኋላ ፍርድ ቤት ይሄድ እና ጎረቤቱን ይከሰዋል። " የክስህ ምክንያት ምንድነው " ሲባል ? " ከዛሬ 12 አመት በፊት አውራሪስ ብሎ ሰድቦኛል " ዳኛው ፈገግ ብሎ " እንዴ ከ12 አመት በኋላ ስድቡ እንዴት ትዝ አለህ? " ሲባል #ከሳሽ " ዛሬ አደል እንዴ አውራሪስ ምን እንደሚመስል ያየሁት " #ከተስፋሁን_ከበደ ፍራሽ አዳሽ 😆😂🤣
Показать все...
በእውቀት ያልተገነባች ሴት እንደ ጡቷ ነች .... በባሏ ትታሻለች... በልጆቿ ትጠባለች... ከዛ ሟሽሻ ትወድቃለች 😜🤣
Показать все...
አሉ ደሞ አንዳንዶች በሀይማኖታቸው ከመጣችሁባቸው ፈጣሪያቸውን እራሱ አይፈሩም 😆😂🤣
Показать все...
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
Показать все...
ከፍቶኛል ስላት ምስክር አምጣ የምትል ቺክ ጠብሼ ተሰቃየሁ እኮ😏🤷‍♂
Показать все...
ኢትዮ ውስጥ 4 አይነት ተማሪ አለ 1ኛው አሳይመንቱን ዛሬ አስረክባለው 2ተኛው አረ እኔ ገና አልሰራውም 3ተኛው የምን አሳይመንት 4ተኛው ዛሬ ክላስ አለን እንዴ. 😆😂🤣
Показать все...
ቆሜ የቀረሁት ጥሩ መቀመጫ አጥቼ ነው🤣 አላለም አንዱ 😂
Показать все...
አጭሯን ፍቅረኛዬን ቤተሰብ ላስተዋውቃት ወስጄ ማዘር የማናት ድንቡሽቡሽ ብላ አንስታ አቀፈቻት😳😝
Показать все...