ru
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Открыть в Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Больше
2 201
Подписчики
+224 часа
+187 дней
+30730 дней
Архив постов
በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች! ======================== 👉ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምትችሉበትን መንገድ አንድ በአንድ እንመልከት፤ ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን ዘዴዎች፤ ------------------------------------------------ ☝️ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ☝️ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ 👌ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  ☝️ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። ☝️ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  ለተፈታኞች መልካም የጥናት ጊዜ!👏👏 @yoquestion21

The rest of the time, do previous years ESSLCE well , then will be fine!!!

photo content

https://t.me/yofresh12 For university students freshman courses, worksheets.

+9
Arada Maths Natural 2016 April Model (1).pdf8.97 KB

በ2017 ዓ/ም (ከ2016 ክረምት) ጀምሮ ለተማሪዎች የተዘጋጀ በwhite board የታገዘ mathematics tutor መስራት እጀምራለሁ። የዩቲዩብ ሊንክ ከስር አስቀምጥላችኋለሁ።              በቻናሉ:-         ፨ From Grade 9-12 (new curriculum)    ፨ For freshman students                  Applied maths    ፨ ESSLCE ጥያቄዎችን በሰፊው ያገኛሉ።      #share በማድረግ ለተማሪዎች አድርሱ።             "To learn maths do maths" https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy

KINEMATICS EUEE 2002-2015 & ADDITIONAL QUESTIONS.pdf4.80 KB

Get ready‼️❗️
Get ready‼️❗️

photo content

photo content
+5

57. D 58. C 59. B 60. D

22. C 23. D 24. C 25. B 26. B 27. B 28. B

37. B 38. D 39. C 40. A 41. C 42. D

Ke 11-28 tyakew yelem 29. A 30. C 31. B 32. A 33. 282 pi mm² 34. C 35. C

Answer 1. A 2. B 3. D 4. C 5. A 6. C 7. A 8. A 9. B 10. D

2016 maths pilot ESSLCE
+5
2016 maths pilot ESSLCE

mathematics g 9 Unit-4 Practices question.pdf7.63 KB

Mathematics practice question 4G11, UNIT FIVE.pdf1.02 MB

Mathematics practice question 4G12, UNIT ONE.pdf2.90 KB

practice 4G11 U5-6.pdf5.91 KB