cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌸👑የሱናዋ ቆንጆ የሀያዕ ንግስቶች💎 🌸ልዕልቷ🌸منهج السلفيه

💎እንቁ ናት በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ ያማረች!! 💎🌸 ➘Ⓣዬ 𝑢𝑚𝑢 𝑛𝑒𝑏𝑖𝑙 🌹& ➘Ⓩዬ 𝑢𝑚𝑢 𝑚𝑢𝑠𝑎𝑎𝑏𝑒 🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇 @umunebil22_bot ሀሳብ አስተያይት ካላችሁ .....✍️ https://t.me/joinchat/T9K6KptHSDQ2ZTI0

Больше
Рекламные посты
1 040
Подписчики
+124 часа
+137 дней
+1130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
የተቅዋ ቱሩፋት قل تعالى يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَل لَّكُمْ فُرْقَانًا وَيُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ (ሱረቱ አል-አንፋል - 29) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል፡፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡ ዛሬ ተቅዋ ተቅዋ ስልባችሁ ዋልኩ አላህ ባየነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
Показать все...
💯 6👌 2
«ሴትን ማሳደድን ትተህ በዒልምህ እና በስራህ ዉጤታማ ለመሆን ታገል! የዛኔ አንዷ ብቻ ሳይሆን 4ቷ ታሳድድሀለች !» =𝑖𝑠 copy  ሀቂቃ እውነት ነው ሞክሩት ወንዶች ተሞክሮ ጥሩ የሆነ ማስረጃ ነው......!!
Показать все...
👍 5
Фото недоступно
#ምን ተሻለን! • አዘዝከን ችላ አልን • ከለከልከን ጥሰን ሄድን • ደነገግክልን አፈራረስን • አስመርክልን ተራመድን • ጌታችን ሆይ! ለራሳችን መሆን ያልቻልን ምስኪኖች ነን • ብናጠፋም ይቅር በለን! • ብናበላሽም ተቀበለን! • ብንርቅም አቅርበን • እዝነትህ እንጂ ለኛ ምን አለን።! [ሰባሓል ኸይር ጀሚዓን] https://t.me/joinchat/T9K6KptHSDQ2ZTI0
Показать все...
👍 4
~ከጀርባችሁ ሆነው ስለ እናንተ መጥፎ ወሬ ስለሚያወሩ ሰዎች አትጨነቁ፡፡ ከጀርባችሁ የሆኑት እኮ በምክንያት ነው።ስለ እነሱ ማሰብና ለወሬያቸው ምላሽ መስጠት ማለት እነሱ ወዳሉበት ወደ ኋላ መመለስ ማለት ነው፡፡ ወደ ፊት!!
Показать все...
~የትዳር ትልቁ አጀንዳ የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን፡ ትክክለኛ ሰው የማግኘት ጉዳይ ነው። #የምትሆንህ ካገኘህ አግባ፡ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ። የትዳር አጋር እንጂ፡ እግር ኳስ ተጫዋች አይደለም የምታስፈርመው።
Показать все...
👍 2
00:32
Видео недоступно
#እህቴ ሆይ ላች ባል የሚሆንሽ ወይም የሚያስብልሽ መከየፍ ላይ ተይቶ ውዴ ፍቅሬ እሚለው ሳይሆን በረሀ ለበራሀ የሚከራተተው ሙቀቱን እግልታቴውን የሚያቀው ነው ውዶየስለዚህ ተሀተል ሙከየፍ ተኝቶ ወሬ እሚያበጃጀው ገዘብሽን እጅ እሚፈልገው አችን አይዴለም.......!!👌 https://t.me/joinchat/T9K6KptHSDQ2ZTI0
Показать все...
5.73 MB
👌 5
ተቅዋ ማለት ከመጥፎ ነገር መጠብቂያ አጠር ነው በኢባዳላይ እንድጠነከር ያደርገናል ከወጀልም ይጠበቀናል አላህ ተቅዋውን ይወፈቀን✍️
Показать все...
💯 5
ተቅዋ የሌልው ወጣት ለምንም አይጠቅምም ተቅዋ የሌሌ ሰው ፍሬን እደሌሌው መኪና ነው
Показать все...
💯 6
ቀንህን አላህን በማውሳት ክፈት የማለዳ ዚክሮች ቱሩፋት በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑረም ሀሰን🎙🎙 https://t.me/AbumuslimAlarsi/12023
Показать все...
ቀንህን_አላህን_በማውሳት_ክፈት_የማለዳ_ዚክሮች_ትሩፋት!!_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_አልአሩሲ_افتح_صباحك.mp31.28 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.