🦋ours feeling🦋
WELCOME TO ZIS CHANNEL #FEELING #QUOTES #BIO #FANNY TIK TOK VIDEO MUSIC JOIN
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ፍቅርሽ እያሳየኝ ነው የማላውቀውን ደስታ
ደሞም ያሰማኛል የስንቱን አሉባልታ
እኔ ላንቺ ብለፋ ምናለ ምናለ
አንድ ጊዜ እንጂ ሁለቴ ህይወት የለ
አንድ ጊዜ እንጂ ሁለቴ ሞት የለ
መዳከሜን አይቶ ወዳጅ ዘመድ ራቀ
ተስፋ ቤቴ ጠፋ ልቤም ተጨነቀ
ግን ጥሉ የማይጥለው ይመስገን ፈጣሪ
የውስጤን አየና ሰጠኝ ጥሩ አፍቃሪ
ማን ያቀናውን ማን ያዝበታል
ላንቺ ነው ልቤ ለፍተሽበታል
ሀቅ ልናገር ይሉኝታ ሞቷል
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
Abdu_Kiar_አብዱ_ኪያር_Yilugnata_motowal_ይሉኝታ_ሞቷል_.mp34.76 MB
00:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
ferhanovich
@badvibesfans
@badvibesfans
2.05 MB
🎙 • Ferhanovich
🔊 • በቃ እንለያይ
@badvibesfans
@badvibesfans
በቃ እንለያይ - Ferhanovich.mp31.93 MB
አንዴ ስጠይቀኝ እሺ አለማለቴ እሺ አለማለቴ
መግደርደሬ አኮ ነው እነደ ሴትነቴ አንወደው ሴትነት
የውስጤን አምቄ መግለጽ ቢሳነኝም መግለጽ ቢሳነኝም
ተው አትፍረድ በኔ ሴት ልጅ እኮ ነኝ ሴት ልጅ እኮ ነን
አሀ ኤሄ
ከሌላ ሰው ጋራ ፍቅር መስርችለሁ ፍቅር መስርቻለው
ያልኩህ ውሸቴን ነው እኔ እወድሃለሁ ገና እወድሀለሁ
እውነት መስሎህ አንተ ስትርቀኝ ከጎኔ ስትርቀኝ ከጎኔ
እብከነከን ጀመር ፍቅር ብሶ በኔ ፍቅር ብሶ በኔ
እባክህ አንንተ ልጅ ደግመህ ጠይቀኝ
ካለፈ በኋላ መልሶ ቆጨኝ
ቆጨኝ እህህ ቆጨኝ እህህ ቆጨኝ እህህ😂😂😂😂😂
Tigist Weyso - ትግስት ወይሶ - kochegn - ቆጨኝ.mp35.26 MB