cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ውዴታ እስከ ጀነት❤️

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
162
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እኔ ማለት.... በከባዱ ሽክም ተጫነች አህያ ታውቃላችሁ አይደል? እሷ ዱላ ፈርታ የሞት ሞቷን ሸክሙን ይዛ የምትሮጠዉን ሰዎች ደግሞ ችላ ነው ጉልበት አላት ይሏታል፡፡ ሲሻቸዉም ሸክሙን ይጨምሩባታል፡፡ እኔ ማለት እንደዚያ ነኝ፤ የመጨረሻ ሚስኪን ደካማ ፍጡር፡፡ እንደው ለራሴ ለብርታቴ የምጽፋቸዉን ጽሑፎች፣ የሞት ሞቴን የኢማን ነፍስ ዉስጤ ያለ ይመስል የምፍጨረጨረዉን ይወስዱና የምችል እየመሰላቸው ምከረን እስቲ ይሉኛል አንዳንዶች፡፡ ራሴን የምመክራቸዉን ምክሮች ዉሰዱ፤ ከራሴ አልፎ ለሰው የሚትርፍ ኢማን የለኝምና፡፡  http://t.me/MuhammedSeidABX
Показать все...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

Watch "አላህ ማን ነው? || ምን ያህል ታውቁታላችሁ? || አላህን ያወቀው ይፈራዋል || መታየት ያለበት ||ሀላል ቲዩብ" on YouTube https://youtu.be/o0l_noXGfH8
Показать все...
አላህ ማን ነው? || ምን ያህል ታውቁታላችሁ? || አላህን ያወቀው ይፈራዋል || መታየት ያለበት ||ሀላል ቲዩብ

ቀመር ሚዲያ ሰብስክራይብ ያድርጉ

https://youtube.com/channel/UC0u7Sxac9CfN5rviMbVZ0iw

#ethiopian #ebs #ashruka #ethiopia #halal_media

አቡ ሁረይራ {ረዐ} እንዳወሩት የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡ “ፀሐይ በወጣችበት ቀን ሁሉ የማንኛውም ሰው መገጣጠሚያዎች ሰደቃ (ምፅዋት) ማቅረብ አለባቸው!! በሁለት ሰዎች መካከል በትክክል ብትፈርድ ሰደቃ ነው!! አንድን ሰው በመጓጓዣው ላይ ብታወጣው፣ ዕቃውንም ብትጭንለት ሰደቃ ነው!! መልካም ንግግርም ሰደቃ ነው!! እያንዳንዷ ወደ ሰላት የምታመራ እርምጃም ሰደቃ ነች!! ከመንገድ ላይ ጐጂ ነገሮችን ማስወገድም ሰደቃ ነው!! {ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል} ሱረቱል ከህፍን ማቅራት አትርሱ 📖🍁🌺 ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ለረሱት ይሄንን መልእክት ሰደቃ ጃርያ በማሰብ ለሁሉም ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል ። 👏የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ❣ሰሉ አለ ረሱል (ሰዐወ)❣ 👍ለምታውቃቸው ሙስሊሞች ሁሉ ላኩ። 💙መልካም ጁመዓ ‏﷽ ۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ #ሼር....👇 @RAHATUL_QELB @RAHATUL_QELB @RAHATUL_QELB @RAHATUL_QELB ውብ ምሽት ይሁንላችሁ ወዶቼ🥀🌹💐
Показать все...
እልህ . የፈለገቻቸዉን ዕቃዎች ከገዛዛች በኋላ ሄዳ ካሸሯ ፊት ቆመችና የክፍያ ካርዱን አቀበለቻት፡፡ አላስተዋለችም፡፡  “የቲቪ ሪሞት እኮ ነው የሠጠሸኝ” አለቻት ካሸሯ ፈገግ እያለች፡፡ “አይ የኔ ነገር ባለቤቴ ና ዕቃ አጋዛኝ አብረን እንሂድ” ስለው እንቢ ስላለኝ እኮ ነው ሪሞቱን ወስጄበት የመጣሁት፡፡ አለች እሷም እየፈገገች፡፡ ባል ሆዬ ምናለ ግን አንተም አንዳንዴ አብረሃት ወጣ ብትል፡፡ ታሪኩ አላለቀም፤ ካርዱን ከቦርሳዋ አውጥታ አቀበለቻት፡፡ ካሸሯ ካርዷን ካየች በኋላ እየሳቀች መለሰችላት፡፡ “ምነው ምንድነው?” አለቻት ደንግጣ፡፡ “ባለቤትሽ ካርዱን አዘግቶታል፡፡” ባሌ ምንም አያውቅም ብለሽ ቸኩለሽ “ሠራሁለት!” ብለሽ አትፈንጥዢ አንቺ ደግሞ፡፡ “አሃ ነው!” አለችና ሌላ ካርድ አውጥታ ሰጠቻት፡፡ ይህኛው ግን አልተዘጋም፡፡ ነገርግን ካሸሯ ካርዱን እንዳስገባች “ወደ ስልክዎ  የላክንልዎትን ባለ ስድስት ቁጥር ዲጂት የይለፍ ቃል ያስገቡ፡፡” ይላል፡፡ ባል ድል የሚያዉጅበት ሰዓት የደረሰ መሰላት ካሸሯ፡፡ ታሪኩ አላለቀም፡፡ ለካ ስልኩንም ይዛ ወጥታ ኖሯል፤ አወጣችና ቁጥሩን አንብባ ነገረቻት፡፡ ከፈተ፡፡ ደስ እያላት የምኞቷን ሁሉ ገዛዝታ ወደቤቷ ተመለሰች፡፡ ታሪኩ መቼ አልቆ … እቤት ስትደርስ የባለቤቷ መኪና በሩ ላይ የለም፡፡ ግቢው በር ላይ አጭር ማስታወሻ ትቶላታል፡፡ እንዲህ ይላል “ ሪሞቱን ስለወሰድሽብኝ ኳስ ለማየት ጓደኛዬ ቤት ሄጃለሁ፤ ልቆይ ስለምችል ከፈለግሽኝ ደዉይ፡፡” ስታስታዉስ  ሞባይሉ እሷ ጋ ነው፤ ተስፋ ቆርጣ ወደ ቤተሰቦቿ ቤት ሄደች፤ ቆንጆ ምግብም አገኘች፣ ለመሥራቱ ሳትለፋ ርሃቧን አስታገሠች፣ ተደሰተች፣ ጠገበችና ተኛች፡፡ ባል እቤት ሲመለስ እጅግ ርቦት ነበር፤ የግቢዉን በር ከፍቶ ቤቱ ገብቶ እዉስጥ ቢዟዟር ምንም የሚበላ ነገር አጣ፡፡ ከቤት ስልክ ወደ ስልኳ ደወለ፤ አታነሳም፡፡ ሮጦ ወላጆቿ ቤት ሄደ፡፡ ተኝታለች፡፡ እናት ደክሟት ነው የተኛችው  እንዳትቀሰቅሳት ብላ አሳሰበችው፡፡ ከዚያም የሚወደዉን ምግብ አቀረበችለትና ቁጭ ብሎ መንቃቷን ይጠብቅ ጀመር፡፡ ባልና ሚስት - ምናለ እልሁ ቢቀር፡፡   ዝምብላችሁ ለምን አትኖሩም ግን? http://t.me/MuhammedSeidABX
Показать все...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

‹‹እድሜ ልክህን የፈለከውን ያህል ለዱንያ ብትለፋ ተራራም ብትንድ እልፍ ኪሎ ሜትር ብትጓዝ እና ብትደክም ካፈራህው ንብረት የፌስታል ያህል እንኳን ወደ አኼራ ይዘህ መጓዝ አትችልም‼️›› 🍂መልካም ስራህ ሲቀር ============ @wudata
Показать все...
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 ☞⇄①, ለአላህ ቅርብ መሆን ትፈልጋለህ? ☞አንድ ባሪያ አላህ ዘንድ የበለጠ ቅርብ የሚሆነው ስጂድ ላይ ሲሆን ነው። ያኔ ዱአ አብዙ (ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም) ☞⇄ ②የሀጅን አጂር(ምንዳ) ትፈልጋለህ? ☞በረመዳን ኡምራ ሀጂን ወይም ከኔ ጋር ሀጂን ማረግን ይስተካከላል። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ☞③ ⇄በጀነት ቤት ትፈልጋለህ? ☞ለአላህ ብሎ መስጂዲን የገነባ አላህ በጀነት ቤት ይገነባለታል። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ☞④⇄የአላህን ውደታ ማግኘት ትፈልጋለህ,? ☞አላህ አንዲትንም ጉርሻ ጎርሶ በሱዋ የሚያመሰግን ፣ባሪያ ይወዳል። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ☞⑤።።ዱአህ ተቀባይነት እንዲኖረው ትፈልጋለህ? ☞በአዛን እንዲሁም በኢቃም መካከል የሚደርግ ዱአ አይመለስም። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ☞⑥።። አንድ አመት ሙሉ የፆም አጂር(ምንዳ) እንዲፃፍልህ(እንዲመዘገብልህ) ትፈልጋለህን? ☞ከያንዳንዱ ወር 3 ቀን መፆም አመት ሙሉ ከመፆም ጋር ይስተካከላል ። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ☞ ⑦, ልክ እንደተራራ የገዘፈ አጂር ትፈልጋለህ? ☞ጂናዛ(አስክሬን) ላይ ሰግዶ ለሸኘ ሰው ለርሱ #ቂረጣን አለው እስከሚቀበር ድርስ። ለሸኛ ሰው ሁለት ቂረጣን አለው።ቂረጣን ምድነው ተብለው ሲጠየቁ ፣ልክ እደ ትልቅ ተራራ ነው ብለዋል። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ☞⑧⇄ ጀነት ከረሱል ቅርብ(ጎረቤት) መሆን ትፈልጋለህ? ☞እኔና የቲምን የሚከባከብ ሰው እድህ ነን ሲሉ መጠቆሚያና የመሀል ጣታቸውን አሳዩ ። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ☞⑨።። ለሊት ሙሉ መቆምን አጂር ትፈልጋለህ? ☞ኢሻን በጀመአ የሰገደ ግማሽ ለሊትን ቆሞ እንደሰገደ ይቆጠርለታል።ሱቢሂን በጀመአ የጨመረ ለሊቱን ሙሉ እንደሰገደ ይቆጠርለታል። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ☞ ⑩።።, በቁርአን ውስጥ የቁረአንን 1/3 መቅራት ትፈልጋለህ? ☞ቁርአንን 1/3 ትስተካከላለች፣ሱረቱል ኢህላስ፣ ወይም በአጭሩ "ቁልሁወላሁ አሀድ" የሚለውን ሱራ 3 ግዜ ከቀራ ቁርዓንን እንዳከተመ(ሙሉውን እንደቀራ ይቆጠርለታል)። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱላሏህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም። ☞⑪።።።,የጥሩ ስራህን ሚዛን ከበድ ማድርግ ትፈልጋለህ? ☞ሁለት ንግግሮች ናቸው። ለምላስ የቀለሉ አራህማን ዘንድ የተወደዱ ሚዛን ላይ የከበዱ 1ኛ—ሱብሀነላህ ወቢሀምዲሂ 2ኛ— ሱብሀነላህ አልአዚም። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂም) ☞⑫ ።።ርዝቅህ እንዲሰፋ እድሜህ እንዲረዝም ትፈልጋለህ? ☞እርዚቁ እድሰፋለት እድሜው እንዲረዝም የፈለገ ሰው ዝምድናውን ይቀጥል ። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ⇡☞⑬።።። አላህ አንተን መገናኘትን ትፈልጋለህ? ☞አላህን መገናኘትን የወደደ፣አላህም እሱን መገናኘትን ይወድለታል። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ☞ ⑭።። አላህ እንዲጠብቅህ ትፈልጋለህን? ☞ሱብሂን ሰላት የሰገደ ሰው እሱ በአላህ ጥበቃ ስር ነው። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ⑮15, አላህ ባንተ ላይ ሰለዋት እንዲያወርድልህ ትፈልጋለህ? ☞በኔላይ(በረሱል ሰዐወ) ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ፣አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርዳል። (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም) Joinn👇👇👇👇👇 🍂@wudata
Показать все...
ጃቢር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት አንድ በደዊ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ መጣና፡- ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! (እሳት ወይም ጀነት የሚያስገቡ) ሁለት ባህሪያት ምን ምን ናቸው?›› ሲል ጠየቀ፡፡ ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹(አንድ ሰው) በአላህ ምንንም ነገር ሳያጋራ ቢሞት ጀነት ይገባል፡፡ በእርሱ አንዳች ነገር አጋርቶ የሞተ ደግሞ እሳት ይገባል›› በማለት መለሱለት፡፡ ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል ‹‹ አንድ ሰው በአላህ አምኖ በእርሱ ላይ ምንንም ማጋራት የለበትም፤ ነገር ግን ካጋራ የእሳት እንደሚሆን ነው። እና እኛ ይሄ እያወቅን ነው ለረሱል ሰ.ዐ.ወ ከልክ ያለፈ ውዴታን ምኖዳቸው سبحان الله ይሄን እያወቅን ነው የቃጥባሬ ምናም እያልን መውለድ ምናከብር ይሄን እያወቅን ነው በሸረክ ውስጥ ተዘፍቀን ሳለ ስለ ተውሂድ መማር ችላ ያልነው 😭😭😭😭😭
Показать все...
ወንድማችን ዶክተር ሁሴን ኡመር እነዚህን ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች በአፕሊኬሽን መልክ ሰርቷቸዋል (አላህ ይቀበለው) አፕሊኬሽኖቹን ጫኗቸው፣ ለሌሎችም ሼር አድርጉት። ባረከላሁ ፊኩም። 1ኛ. ሹሩጡ ላኢላሃኢለላህ እና ነዋቂደል ኢስላም በ ሳዳት ከማል https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussen.shrutulailahailleallah 2ኛ. ቀዋኢዱል አርበዓ በ ሳዳት ከማል https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussen.qewaidularebea ሌሎችም በአፕልኬሽን ያለኔት የቀረቡ የእሱ ትምህርቶች አሉ በቻናሉ ያሰራጫቸው። 1ኛ. መትኑ ሹሩጢ ሶላት https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/155286 2ኛ. አርበዒነ ነወውያ https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/155288 3ኛ. ኡሱሉ ሰላሳ https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/155289 4ኛ. ኹዝ አቂደተክ https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/155290 ዐ5ኛ. አልሙእተቀዱ ሶሂሃ https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/155287
Показать все...
የላኢላሃ ኢለላህ መስፈርቶች እና የእስልምና አፍራሾች በኡስታዝ ሳዳት ከማል - Apps on Google Play

Full text of Shurutu La ilaha illallah and the book of Nawazal Islam by Ustaz Sadat Kemal

የሠለምቴዎች ማራኪ ታሪክ በእንዴት ሰለምኩኝ በተሰኘው ፕሮግራም በአሳሓቡል የሚን ሥር ያቀርባል ። ሠለምቴዎችን ከአንደበታቸው ታሪካቸውን ለማድመጥ https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q በጹሑፍ ይቀርባል ¶ https://t.me/AshaBuleyamine/5125 አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ መልእክቶች http://tiktok.com/@as_hbule አስተያየት ለመስጠት ¶ http://t.me//Ashabulyeminbot የሠለምቴዎች እንግዳ መቀበያ https://t.me/Selmeta ለበለጠ መረጃ እና ለሠለምቴዎች የዲን ኮርስ ከሶላት እስከ ቂርኣት እና አቂዳቸውን ለመማር ። https://t.me/Quran_is_life_Sari_A
Показать все...
@wudata 👉ክፍል 2 መጠን 19.4mb ደቂቃ 42:19
Показать все...
ክፍል 2 ሪሳለቱል ሒጃብ.mp319.38 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.