🕊🌻 Fuňňÿ በĚžřä ፈታ😂😂😂 🕊🌻🕊 🌻
=♥♥እንኳን ደና መጡ♥♥= ፩.No left ፪.No መሳደብ ፫.No ፖለቲካ ነክ፡ሐይማኖት ነክ ፡ እነዚ አይቻሉም፡፡ አላስፈላጊ Video😈stiker😈gif😈imgመላክ በፍፁም አይቻልም🔫🔫 ✂ግን♥መጀናጀን♥መተራረብ♥መፈቃቀር♥መጋባት♥መፎጋገር♥መወያየት♥ይቻላል፡፡☞♦just ፈታበሉልኝ ✂እናም ከ 150 በላይ ሰው added ያረገ☞ admin✈ይገጨዋል፡፡✈✈✈ Funny
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
182
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ሳልፈልጋት መጥታ ቆስቁሳ ቆስቁሳ
ደህና እደር አለችኝ ሞተሩ ሲነሳ
ስንት ነገር ብላኝ ስንት ወሬ አውርታ
እራት ተገባብዘን ከኔ ጋር አምሽታ
ባል አለኝ አለችኝ የማታ የማታ
:
በምንትለያለች ይቺ ሴት ከጁንታ
3700
#Facebook ላይ ሐብታም ነኝ ብዬ የተዋወኳት ልጅ አየር ጠሮብኝ ሰፈር ሲሚንቶ እየተሸከምኩ አጊንታኝ " ምንሆነክ ነው ስትለኝ "
ለአረጋውያን ቤት እየሰራው ነው አልኳት
😆😂🤣
Join & share:-
4800
አብረን ስንማር #Thought የሚለውን #ትሁት ብሎ ያነበበው ልጅ አሁን እንግሊዘኛ መምህር መሆኑን ነገረኝ🤔🤔
4100
ለኔ ጠንካራ ሰው ማለት ማታ እቤት አኩርፎ እራት አልበላም ብሎ የሌሊት ረሃብ ችሎ የሚያድር ሰው ነው!
4100
ቁጭ ብሎ ሰውነቱን ሲያክ ..ጀለስ ምን ቢለው ጥሩ ነው
" ልብሱን ገልብጠህ ልበሰው ቢያንስ ዞረው እስኪመጡ ታርፋለህ "
😆😂🤣
3800
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.