cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ያሬዳውያን መንፈሳዊ የቅዱስ መርቆሬዎስ እና የቅድስት አርሴማ ማኅበር

ንሴብሖ ለእግዚአብሔር “ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቀትንም ያበዛል።” — ምሳሌ 9፥9 “ድንጋጤ በድንጋጤ ላይ ይመጣል፥ ወሬም ወሬውን ይከተላል፥ ከነቢዩም ዘንድ ራዕይን ይሻሉ፤ ከካህኑም ዘንድ ትምህርት፥ ከሽማግሌዎችም ዘንድ ምክር ይጠፋል።” — ሕዝቅኤል 7፥26 በ https://www.tiktok.com/@yaredaweyan

Больше
Рекламные посты
7 395
Подписчики
-1424 часа
-447 дней
+24130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የመጽሐፍ ቅዱስ አቆጣጠር ኑ ተማሩ .          ተዋሕዶ አንዲት ናት 4:5 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት 46 ናቸው አቆጣጠራቸውም እንደሚከተለው ነው:- 1.ኦሪት ዘፍጥረት 2. ኦሪት ዘጸአት 3. ኦሪት ዘኁልቁ 4. ኦሪት ዘሌዋውያን 5.ኦሪት ዘዳግም 6.መጽሐፈ ኩፋሌ 7.መጽሐፈ ኢያሱ 8.መጽሐፈ መሳፍንት 9.መጽሐፈ ሩት 10.መጽሐፍተ ሳሙኤል 11.መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 12.መጽሐፈ ነገሥት ካዕል 13.ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 14.ዜና መዋዕል ካህን 15.መጽሐፈ ሄኖክ 16.መጽሐፈ ዕዝራ        መጽሐፈ ነህምያ 17.መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል        መጽሐፈ ዕዝራ ካዕል 18. መጽሐፈ ጦቢት 19.መጽሐፈ ጦቢት 20. መጽሐፈ ዮዲት 21.መጻሕፈተ መቃብያን /ቀዳማዊ ካዕል/ 22. መቃብያን ሣልስ 23.መጽሐፈ ኢዮብ 24. መዝሙረ ዳዊት 25 .መጽሐፈ ምሳሌ 26.መጽሐፈ ተግሣጽ 27.መጽሐፈ መክብብ መኃልዬ መኃልዬ ዘሰሎሞን 29.መጽሐፈ ጥበብ 30.መጽሐፈ ሲራክ 31.ትንቢተ ኢሳይያስ/ ጸሎተ ምናሴን ጨምሮ/ 32.ትንቢተ ኤርሚያስ        ሰቆቃወ ኤርሚያስ        ተረፈ ኤርሚያስ        መጽሐፈ ባሮክ 33.ትንቢተ ሕዝቅያስ 34.ትንቢተ ዳንኤል         መጽሀፈ ሶስና         ጸሎተ ሰለስቱ ደቂቅ         ተረፈ ዳንኤል 35.ትንቢተ ሆሴዕ 36.ትንቢተ አሞጽ 37.ትንቢተ ሚኪያስ 38.ትንቢተ ኢዩኤል 39.ትንቢተ አብድዩ 40.ትንቢተ ዮናስ 41.ትንቢተ ናሆም 42.ትንቢተ ዕንባቆም 43.ትንቢተ ሶፎንያስ 44.ትንቢተ ሐጌ 45.ትንቢተ ዘካርያስ 46.ትንቢተ ሚልክያስ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት  35 ናቸው አቆጣጠራቸውም እንደሚከተለው ነው 1.የማቴዎስ ወንጌል 2.የማርቆስ ወንጌል 3.የሉቃስ ወንጌል 4.የዮሐንስ ወንጌል 5.የሐዋርያት ሥራ 6.ወደ ሮሜ ሰዎች 7.የመጀመሪያይቱ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8.የሁለተኛይቱ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9.ወደ ገላትያ ሰዎች 10.ወደ ኤፌሶን ሰዎች 11.ፊልጵስዩስ ሰዎች 12.ወደ ቆላስይስ ሰዎች 13.የመጀመሪያይቱ ሰተሎንቄ ሰዎች 14.የሁለተኛይቱ ተሰሎንቄ ሰዎች 15.የመጀመሪያይቱ ወደ ጢሞቴዎስ 16.የሁለተኛይቱ ወደ ጢሞቴዎስ 17.ወደ ቲቶ 18.ወደ ፊልሞና 19.ወደ ዕብራውያን ሰዎች 20.የመጀመሪያይቱ የቅዱስ ጴጥሮስ መልእክት 21.የሁለተኛይቱ የቅዱስ ጴጥሮስ መልእክት 22.የመጀመሪያይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልእክት 23.ሁለተኛይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልእክት 24.ሶስተኛይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልእክት 25.የሐዋርያው የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት 26.የሐዋርያው የቅዱስ ይሁዳ መልእክት 27.የዮሐንስ ራእይ 28.መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ 29.መጽሐፈ ኪዳን ካልዕ 30.መጽሐፈ ሥርየተ ጽዮን 31.መጽሐፈ አብጥሊስ 32.መጽሐፈ ግብጽ 33.መጽሐፈ ትእዛዝ 34.መጽሐፈ ዲድስቅልያ 35.መጽሐፈ ቀሌምንጦስ 👉በድምሩ 81 ይሆናሉ። ወሰብሐት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክቡር
Показать все...
ናሁ ሰማን(Nahu seman)

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🚶‍♂️እንኳን ደህና መጡ👋 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የቅዱሳን ስንክሳር የድሮና አዳዲስ መዝሙራት ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን like share subscribers በYouTube✅

https://www.youtube.com/@nahu-seman-zema25

በማድረግ ይጎብኙ።

Фото недоступноПоказать в Telegram
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
Показать все...
ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
አዳዲስ ዝማሬዎች
የንስሐ መዝሙሮች
የቸብቸቦ መዝሙሮች
ሁሉንም በአንድ ላይ
Показать все...
ናሁ ሰማን ዜማ(Nahu seman zema)

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🚶‍♂️እንኳን ደህና መጡ👋 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የድሮና አዳዲስ መዝሙራት ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን like share subscribers በYouTube✅

https://www.youtube.com/@nahu-seman-zema25

በማድረግ ይጎብኙ።

👉     ውሎህ አንተ የምትመስለው ውሎሕን እንደመሆኑ ሁሌ ማታ ላይ የት ነበር የዋልኩት❓ በልና ራስህን ጠይቅ ከዛም ከውሎህ ያገኘኸውን መልካም ነገርና ያገኘኽን መልካም ያልሆኑ ነገሮች ተመልከታቸው ምን ያህል ተጠቅመሀል❓ ምን ያህልስ ተጎዳሕበት አንተ መዋያህን ስታስተካክል የሚያሳየው የልብህ ፍላጎት በምን አይነት የሕይወት መንገድ መሔድ እንደሚፈልግ ነው አንተ ቀድመህ መዋያህን ስታስተካክል ውሎህ ደግሞ መልሶ አንተን እያስተካከለ ይመጣል በውሎህ ከተዘናጋሀ በሕይወትህ ትልቁን መዘናጋት አምጥተኃል ማለት ነው ። ምንም እንኳን ለጊዜው ደስታ የማይሰጥ አሰልቺና ደስ የማይል መዋያ ቢሆንብህም በመልካም ቦታዎች ለመዋል ራስህን አስገድድ ለጊዜው ራስህን በማስገደድም  ቢሆን የምትውልባቸው ጥቅሙን ስታይና ተጠቃሚነትህን ስታረጋግጥ እየወደድከው ደስ እያለሕ መዋል ትጀምራለህና ይህን በኑሮህ ተለማመድ      ꧁  ይ🀄 ላ 🀄ሉ ꧂    
Показать все...
ናሁ ሰማን(Nahu seman)

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🚶‍♂️እንኳን ደህና መጡ👋 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የቅዱሳን ስንክሳር የድሮና አዳዲስ መዝሙራት ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን like share subscribers በYouTube✅

https://www.youtube.com/@nahu-seman-zema25

በማድረግ ይጎብኙ።

#በጋብቻ ውስጥ ለሚፈጠር ችግር የሚቀርብ ፀሎት# በስመአብ ወወስድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላከ አሜን፡፡ የህይወቴ መሪ ጌታ አምላክ ሆይ በጋብቻ እንድኖር የፈቀድህ አንተ ነህ በጋብቻ ውስጥ ደስታና ተድላ ብቻ የሚያጋጥመኝ ይመስለኝ ነበር፡፡ ተስፋም አደርግ ነበር። ጌታ ሆይ አሁን ግን የጉጆዬ ምሶሶ ዘምሟል የቤቴም የፍቅር ድባብ ተገፏል፡፡ በእኔና በባለቤቴ መካከል ልዩነትም ተፈጥሯል፡፡ ተፈጥሯል፡፡ አቤቱ አምላኬ ሆይ ለጊዜው የችግሮቹ መነሻና ምክንያት ለእኔ ቢሸሸግም ለአንተ ግን ስውር አይደለም፡፡ እንተ ሁሉን ታውቃለህና በትዳሬ ጉዳይ የማቀርብልህን ልመና ብሶትና ሀዘኔን አድምጠኝ፡፡ ጌታ ሆይ ክፉውን በደግ ለመመለስ ቁጣን በዝምታ ለማሳለፍ እንድችል፤ በፍፁምነት በመታዘዝ የታማኝነትንም ፍቅር በመግለጥ የባለቤቴን ልብ ወደ ደህና መንገድ ለመመለስ አብቃኝ:: ከመጥፎ ሰዎች ምክርና በክፉ መንፈስ ከመመራትም ጠብቀኝ፡፡ ለመለያየታችን ምክንያት የሆኑትን ነገሮች ሁሉ አስወግድልን፡፡ ከእኔና ከልጆቻችን ፍቅር ይልቅ ባለቤቴን የማረኩትን (ቷን) ነገሮች ሁሉ በገናናው ስምህ ቆርጠህ ጣልልኝ፡፡ ወደ ልቦናውም (ናዋም) መልሰው (ሳት)፡፡ ልጆቼን ያለአባት (ያለእናት) እንዳያድጉ እኔም የተቀደሰውን የኪዳንህን ቃል እንዳላማርር አድርገኝ። አንተ ብቻ ለትዳሬ መስተካከልና መመለስ መፍትሔ መሆንህን አምኜ ቀርቤያለሁና ደካማነቴን አይተህ ራራልኝ። የአንተ እርዳታ የደረሰብኝን መከራ መጠን ያቀልልኝ ዘንድ ፈቃድህ ይሁንልኝ። ተዘፈቅሁበት ከዚህ ክፉ ፈተና አውጥተሀ የአባቶቼን የቅዱሳንን ቤትና ትዳር እንደባረክህ እንዲሁ የኔን የደካማው ልጅህን ትዳር ባርክልኝ። የችግራችን መነሻ ለአንተ አለመታዘዝ ከሆነ ይቅር ብሰህ እምነትን ጨምርልን። በቃልህ በረከት ፍሬ እንድናፈራ አድርገን፡፡ ባለን የምንረካ በሰጠኸን ፀጋም የምናመሰግን እንድንሆን አብቃን፡፡ ጌታ ሆይ የትዳራችን መሠረትና ጉልላት አንተ ሁን። መናወጽንም አጥፋልን፡፡ በዚህ ምክንያት በሚፈጠረው ቀውስ ልጆቻችን በሰቆቃና በችግር እንዳይኖሩና እንዳይጉዱ አድርግልን፡፡ መሐሪ ጌታ ሆይ ሰውጣ ውረዳችንን ሁሉ መፍትሄ ሰጥተህ አስውባህ እና አስተካክለህ በበረከትና በሰላም እንድንኖር አድርገን። የአብርሃምንና የሣራን ቤት እንደባረክህ እንዲሁ የእኛን ባርክ ባርክ ለዘለዓለሙ አሜን። ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አደሩጉው ! ꧁  ይ🀄 ላ 🀄ሉ ꧂
Показать все...
ናሁ ሰማን(Nahu seman)

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🚶‍♂️እንኳን ደህና መጡ👋 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የቅዱሳን ስንክሳር የድሮና አዳዲስ መዝሙራት ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን like share subscribers በYouTube✅

https://www.youtube.com/@nahu-seman-zema25

በማድረግ ይጎብኙ።

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.