cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Educational✨

💪 አላማችንን እናሳካለን❗️ ✅ ይህ የመወያያ ግሩፕ የተከፈተው የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በቀጣይ ለሚጠብቃቸው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና በርትተው እንዲያጠኑ እና እንዲተጋገዙ ነው።

Больше
Страна не указанаЯзык не указанОбразование48 708
Рекламные посты
863
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-2130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የ 2015 የ 12ኛ ክፍል ፊዚክስ ፈተና ሙሉ መልሶች (50 ጥያቄዎች ) ኮዶ 526 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @alluexams  ♨️ ♨️ ♦️ @alluexams   ♨️ ♨️♦️ @alluexams ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
2015 physics exam answers by @alluexams.pdf1.28 MB
የ 2015 sat (verbal reasoning ) 35 ጥያቄዎች ሙሉ መልስ ኮዶ 431 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @alluexams  ♨️ ♨️ ♦️ @alluexams   ♨️ ♨️♦️ @alluexams ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
2015 esslce answers @alluexams.pdf5.90 KB
የ2015 ሀገር አቀፍ የ 12ኛ ክፍል ባዮሎጂ ፈተና መልሶች በ ሜዲካል ተማሪዎች ኮድ 478 ✅verified Correction 2, A @alluexams
Показать все...
2015 esslce biological exam answers.pdf1.87 MB
የ2015 maths ፈተና ሙሉ መልሶች Booklet code 339 🔰 የ2015 maths ፈተና ሙሉ መልሶች Booklet code 339 🔰 Correction 5d 15a 31b 45b 54b 55d 56d 61a 63c የተፈጥሮ ሳይንስ 👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @alluexams   ♨️ ♨️ ♦️ @alluexams   ♨️ ♨️ ♦️ @alluexams  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
Maths esslce answer 2015.pdf1.00 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
2015 esslce chemistry code 495 answer key by phenomenal science lab ✅ verified @alluexams
Показать все...
የ 2015 sat English ፈተና ሙሉ መልስ ሰርተነዋል ናቹራሎች ተጠቀሙበት ለዝግጅት በጣም አሪፍ ነው ሙሉ መልስ በፋይሉ ቀርቧል ሶሻሎች ዛሬ የተፈተኑት !! Correction no 3 is A👍 @alluexams
Показать все...
@alluexams sat english 2015 answers.pdf4.44 KB
Показать все...
✈️️️️Ethiopian Airlines 77th Anniversary Children's Day Gift

🎈️️ Every Ethiopian citizen can receive an anniversary gift for Children's Day ️️

SUMMARY BIOLOGY G9&G10 Best summary just 17 pages only 🔥🔥🔥🔥 Open it now📌 Credit፡ oda special boarding school lecturer Exam takers join our channel @alluexams
Показать все...
BIOLOGY GRADE 9 AND 10 REVISION SHORT NOTES.pdf4.95 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ይፋ ሆነ። የትምህርት ሚኒስቴር የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን አሳውቋል። የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል። ዩኒቨርሲቲዎችም ያላቸውን ስራ በማጠናቀቅ ከሐምሌ15/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ግንቦት 10 ቀን 2015 ዓ.ም @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
Показать все...
Repost from Maraki News
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል? ፈተናው በመጪው ሐምሌ ይሰጣል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ እስከአሁን የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ትክክለኛና ቁርጥ ያለ ቀን ይፋ አልተደረገም። የፈተናው ቀን ይፋ የሚደረገው በማዕከል በኩል ከትምህርት ሚኒስቴር / ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሲሆን ይህም ለህዝብ በይፋ በመገናኛ ብዙኃን ይነገራል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የበይነ መረብ ምዝገባ /online Registration/ አፈጻጸም ግምግማ ባለፈው ሳምንት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የፈተና አስተዳደር መመሪያ ለተሳታፊዎች ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ከውይይቱ የተገኙ ሀሳቦችም በሰነዱ ተካተው በድጋሚ ለውይይት እንደሚቀርብና ሲጸድቅ ተግባራዊ እንደሚሆን ተነግሯል። @Adis_Media @Adis_Media
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.