Ethiopian Grade 9-12 student
Telegram channel https://t.me/ethio_Grade_11_Book #join #YOUTUBE_CHANNEL https://youtube.com/channel/UCsAyngp6KW3cmexPqrP1hAw
Больше12 463
Подписчики
+3224 часа
+1407 дней
+68230 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 Tapswap አዲስ መረጃ......🔥🔥
📌Tapswap ቀጣይ ሳምንት እስከ 3 million ኮይን እንዲሁም የ $600 ባይናንስ ቫውቸር ሚያሸልም ሚሽን እንደሚያዘጋጁ ተናግረዋል።
📌ሚሽኑ የጊዜ ገደብ ስለሚኖረው በደንብ ተከታተሉን ብለዋል።
Registration Link👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1368021289
https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId1368021289
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Hamster Kombat
Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!
Left only 5 days.
For those who have not started,
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1368021289
12ኛ ክፍል ተፈታኞች!
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡
የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል።
በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡
ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድረጋቸው አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል።
ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል / ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል።
መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ኢትዮ-መረጃ
Фото недоступноПоказать в Telegram
✅በአሪፍ ዋጋ
more........ https://t.me/nuwolin
ምርቱን ለማግኘት
more info...
New💥 design
Join