cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

''ተውሂድን '' አጥብቀህ ያዝ❗

📡"ተውሂድን" አጥብቀህ ያዝ❗️ 👉#በዚህ ቻናል የሚለቀቀው ተውሂድ ተኮር የሆኑ የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ድምፆች ፣ ሙሀደራዎች እንዲሁም አጫጭር ፁሁፎች ''ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶https://t.me/Twhedn_Axbqhi_Yaz "ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶https://t.me/Twhedn_Axbqhi_Yaz 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!!!

Больше
Рекламные посты
959
Подписчики
-124 часа
-57 дней
+630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

---- 🔺➤  ኢማም  ፈውዛን   እባካችሁ  አትዋሹብኝ  እያሉ  ነው  .....❗️ 👌========🔺========👌 ⭕️➤ጠዋት  ጀምረን  የኢማሙን ተእሲል ተረዱ ብለን  ገለፅን  ጆሮ  ዳባ  ልበስ  አሉ  ። በቃ  ካልገባችሁ  በዑለሞች  ላይ  አትዋሹ  አልን  ። ይሔው  አሁንም  እየዋሻችሁ  ነው  ።  ይሔ  ተንኮል  እየተሰራ  ያለው  የዑለማ  ድምፅ የማይሰሙ  ሰዎችን ገራገሩን  የሚከተለውን ህዝብ  ለመያዝ የሚደረግ ሩጫ  ነው  ።   መዝሐባችሁ  የተበላሸ  የገማ  የተጨማለቀ  ነው  ። ----- ⭕️➤ የዚች  ጀማዓ  አንዱ  መለያዋ  ስትዋሽ  ተጋግዛ በደቦ  ነው  የምትዋሸው ። ----- ⭕️➤ወንድማችሁ  አቡ  ኒብራስ ይሔንን ድምፅ በደንብ ስማው 👇=======👇=======👇 🔺➤https://t.me/Al_Menjeniq 🔺➤https://t.me/Al_Menjeniq/880
Показать все...
ሙሙሙሙሙሙ.mp311.35 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
⭕️----እየበዙ ማነስ --⭕️ 👌------------🔺----------👌 ሲያወራን ሲነግረን በሆዱ መርዝ ይዞ፤ በቋንቋና በዘር ወገኑን አፍዝዞ፤ በሒስድ በሐሜት ውስጥ ላዩ ነቅዞ፤ ድሮ ዋሽቶ ቀጥፎ ጀማልን ጠልዞ፤ ሌባ ነው ጠጪ ነው እያለ ተናዞ፤ ያንሁሉ ጀማዓ በነገር ነዝንዞ፤ ፍቅርን ከውስጣችን ሰርዞ ደልዞ፤ በውሸት ሆዶ አብጦ አዕምሮው ደንዝዞ፤ ዛሬ ላይ እንባውን ሲያፈሰው እንዳዞ፤ ሲያወድስ ጀማልን ዙሮ ተጠማዞ፤ ለካስ ለጥቅሙ ነው ያደከመን መርዞ። 🔺------------💥-----------🔺 44ቱ ቅሬ ሲደመር ሲበዛ፤ መናበብ አቅቶት በወሬ ሲንዛዛ፤ ቦክቶ ተጨማልቆ ሆኖልህ ቀዝቃዛ፤ እልም ብሎ ረግፎ ሐይባው እንደ ጤዛ፤ ከደሊል ተራቁቶ ውሸትን ሲነዛ፤ ሸይኹን ሲያመቻቸው ለደሊል ጥለዛ፤ ሲበዙ ማነስን አየን እንደዋዛ። ------ 👌 ውሸታሞችን በመረጃ የምታጋልጥ ቅሬው የሚፈራት የከጦሳ ማዶ ልጅ ናት ... አሳድጓት ...❗️❗️❗️ ⭕️➤ https://t.me/Al_Menjeniq
Показать все...
👍 4
---- ጀማል ያሲንና መሐይማን መንጋዎቹ የቀሚስና የጥምጣም ዋጋ እንጂ ምን ያውቃሉ ... ⭕️-------⭕️-------⭕️--------⭕️ ⭕️➤" በመዕሲያ የሚያከፍሩ ተክፊርዮችን እኔ አላውቅም" ካላወቅክየማታውቀውን ስም ትሰጣለህን ...❗️❓ ⭕️  አቡ ቢላልና ጀማል ያሲን አይናበቡም ። የገረመኝ እኛን ኸዋሪጅ አህሉ ሐሩራእ ያለን ማንን በወንጀል አክፍረን ነው ...❓ ==================== ስለ ተክፊሮች መንሀጅ በደንብ ሳያውቅ ሰለፍዮችን  ተክፊርዮች፣የተክፊር ሹቡሃ የመታቸው  ወ ወ ወ ይልሃል ። መሐይም ================== 👉 የተክፊርንና የሰለፍዮችን መንሀጅ መጀመሪያ አጥና ተማር ከነሸይኽህ አንብቡ ጃር መጅሩን የሚንጠለጠልበትን ለዩ .❗️ ⛔️ ለምሳሌመህከማ ሀቁን ለማስመለስ የሚሄድን ያለ ምንም ተፍሲል ያከፍራሉ  ይህ ነው...❗️ ⭕️➤በመዕሲያ ማክፈር ተክፊርነት ይህ ነው ኸዋሪጅነት ይህ ነው ። قال ابن عبد البر في التمهيد [17/ 16]: وقد ضلت جماعة من أهل البدع من الخوارج والمعتزلة في هذا الباب واحتجوا بآيات ليست على ظاهرها مثل قوله عز وجل: {ومن لم يحكم بما أنزل الله فأولئك هم الكافرون}.اهـ وقال شيخ الإسلام ابن تيمية في منهاج السنة [5/ 131]: {فلا وربك لا يؤمنون حتى يحكموك فيما شجر بينهم .... } وهذه الآية مما يحتج به الخوارج على تكفير الولاة الذين يحكمون بغير ما أنزل الله. اهـ ======== ኢማም ፈውዛን --ሸክ አቡ ቢላል --ሸክ አብዱልሀሚድ https://t.me/Al_Menjeniq/873
Показать все...
جهل جمال في مسألة التكفير.mp32.29 MB
00:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
9.09 KB
. 👇👇👇🔗🔗#የቻት_ሱስ🔗🔗👇👇👇 🔴👉#ቻት ( በሁለት ሰዎች መካከል ኦን ላይን ላይ የሚደረግ የፁሁፍ ንግግር ) ነው ይህ ንግግር ቴክኖሎጂ ካመጣቸው ጠቃሚና ጎጂ ጎን ካላቸው ነገሮች አንዱ ነው 🔴👉የዚህ የቻት ሱስ በአብዛኛው በሁለት ተቃራኒ ፆታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚከሰት ሲሆን በተለይ በሱና ላይ በሚፍጨረጨሩ ሙስሊሞች ላይ የሸይጣን መረብነቱ ይበረታል 🔴👉ኢስላም ለተቃራኒ ፆታ ያስቀመጠው ገደብ የስጋ ዝምድና ያላቸው ወይም በጋብቻ የተገናኙ ሰዎች እንዲሁም በጥቢም የተገናኙ ሰዎች የሚገና ኙባቸው ገደቦችና ከዚህ ውጪ የሆኑ ባዳ ሰዎች የሚገናኙባቸውን መስመር አበጅቶ ድንበር ከልሎ ያስቀመጠ ሲሆን ይህን ወሰን ሙእሚኖች እንዲተላለፉ ለማድረግ ቻት ትልቁን ሚና ይጫወታል አሰልጣኙም ብቃት ያለው ሸይጣን ነው ታዲያ የዚህ የሸይጣን መረብ ዋነኛ ታርጌት የሆኑት ደግሞ በሱና ላይ የሚፍጨረጨሩት ናቸው 🔴👉አይጥን መያዝ የፈለገ ሰው ወጥመዱን ስውር ቦታ አስቀምጦ አይጧ የምትፈልገውን ነገር ወደ ወጥመዱ በሚወስደው መንገድ ላይ እንደሚያደርገው ሁሉ ሸይጣንም #እነዚህን የሱና እህትና ወንድሞችን አንድ የዲን ጉዳይ በሚወራበት ግሩፕ ላይ በሚሰበሰቡበት ጊዜ ከዛ ውስጥ አንዱን ነጥሎ እገሊትን አየሃት ምን አይነት ኢማን እንዳላት እስኪ ንግግሯን ተመልከት አቂዳዋ ሚንሃጅዋ ቂራአትዋ ግንዛቤዋ ብሎ ምን አለበት በውስጥ መስመር እንድትበረታ ብታደርጋት በተቃራኒው ሴትዋንም እንደዚሁ አድርጎ ወደ መረቡ ካስገባቸው በኀላ 🔴👉 በማያውቁት ሁኔታ በሁለቱም ልብ ውስጥ የተለየ ስሜት በመፍጠር ሱስ እንዲዛቸው በማድረግ እሷ ኦን ላይን ላይ ካልሆነች ወይም ካልሆ ምን ሆነህ/ሽ ነው በማለት በውስጣቸው የተፈጠረው ስሜት እንዲያውቁ በማድረግ ወደ ሌላ ምእራፍ እንዲሸጋገሩ በማድረግ የአላህን ድንበር እንዲጥሱ ወሰን እንዲያልፉ ካደረገ በኀሏ ይሳለቅባቸዋል 🔴👉አንዳንድ ወሮበላ ደግሞ በዚሁ መረብ አማካይነት በኢማንና አላህን በመፍራት ህይወቱ የተሞላ በማሰመል ከባህር ማዶ ያለችውን ምስኪን ለትዳር የሚፈልጋት በመምሰል እስክትመጪ ሁኔታዎችን ላመቻች በማለት ያላትን ለማራቆት የተዋጣለት ድራማ ሲሰራ ቆይቶ ቆጣሪው የተመለሰ መብራት ይመስል በዛው ይጠፋል። 🔴👉ይህ የሸይጣን መረብ አማኞችን እንዴት አድርጎ ወደ ወጥመዱ እንደሚያስገባ ከዚህ መረዳት ይቻላል:: 🔴👉በመሆኑም እባክሽ እህቴ ወደ ሸሪዓዊ የትዳር ህይወት ሸሪዓዊ በሆነ መንገድ ሄደሽ ግቢ አነተም ወንድሜ እንደዛው ከሸይጣን መረብ እራስህንና እህትህን አውጣ :: 🔴👉ስለሷ ኢማንና አላህን መፍራት በቻት መረጃነት እየቆጠርክ እንቅልፍ አትጣ በቻት መስካሪነት የተደነቀ አብዛኛው ኢማን የመወገዣው ጊዜ አይርቅም ፀፀቱም አይለቅም የሚበጀው የትም ሆኖ አላህን መፍራት ነው በመጨረሻም :: 🔴👉ሱና የሚጠፋው በጃሂል ድፍረትና በዓሊም ዝምታ ነው :: 🔗🔗🔗🔗እላችሃለሁ #🔗 አላህ ይጠብቀን :: ✍️ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት❗️❗️ #ስለዚህ 🔗🔗ተውሂድን አጥብቀህ ያዝ❗️🔗🔗 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ''ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ https://t.me/Twhedn_Axbqhi_Yaz 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!!!
Показать все...
''ተውሂድን '' አጥብቀህ ያዝ❗

📡"ተውሂድን" አጥብቀህ ያዝ❗️ 👉#በዚህ ቻናል የሚለቀቀው ተውሂድ ተኮር የሆኑ የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ድምፆች ፣ ሙሀደራዎች እንዲሁም አጫጭር ፁሁፎች ''ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶

https://t.me/Twhedn_Axbqhi_Yaz

"ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶

https://t.me/Twhedn_Axbqhi_Yaz

👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!!!

👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
----- ⭕️➤ለነብዩሏህ የህያ የተሰጡት አምስቱ ትእዛዛቶች ... ------ ቲርቲራ መስጅደ-ተውሒ በወንድም አቡ ኒብራስ ------ https://t.me/AbuNamuse/5474 ------- https://t.me/AbuNamuse/5474
Показать все...
➤አምስት_ለነብይላህ_የህያ_የተሰጡት.mp318.53 MB
🔺---  የዑለማ ክብር  ----🔺 ------------🔺    🔺---------- ⭕️🔺---ሰሞኑን ስለ ዑለማ  ክብርና ግርማ  የሚደሰኩሩ ብዕሮች ፣ የሚለፈልፉ ምላሶች በዝተዋል ።  ነገሩ እንድህ አልነበረም ። እነሱ እንደሚገሞቱትና  ለተማሪያቸው እንደሚገልፁትም አይደለም ። ስለ ዑለማ ክብር  ፣ ስለነሱ ቱሩፋት ከናንተ ጩኸትና እሪሪታ በፊት ከጌታችን ንግግር ሰምተናል ! ከዚያ ከመልዕክተኛችን የምድር ከዋክብቶች መሆናቸው እናውቃለን! !።  ነገር ግን የናንተ ስለ ዑለማ ክብር መዘመር የፖለቲካ አጀንዳቹሁን ከማራመድ የዘለለ ሌላ መልዕክት የለውም ፣ እንተዋወቃለን  ሸህ ሁሴን።   ኣዎ ዑለማዎችን እንወዳለን ፣ እናከብራለን ፣  ባለ ግርማም ናቸው ።   ይሔንንም ዲን ተሸካሚ ምሶሶዎች ናቸው ። እንዴትስ አይሆኑ  ? ልዕለ ጌታችን የሱን አንድነት ካስመሰከራቸው  ፍጥረታቶቹ ናቸውኮ…  ።  ታዲያ ደረጃቸው በዚህ መልኩ ከፍ ብሎና  የዚህ ዲን ዋልታ ሆነው እኛ እንዴት ብለን  ነው እነሱ ላይ የምንንጠራራው?   አበደን አናደርገውም አላደርግነውምም…  ። ነገር ግን እናንተ በዑለማ ስም የምትነግዱ አካላት አሏህን ልትፈሩ ይገባል ። ነገሩን አትቀላቅሉ  ሐቅ ሐቁን ፣ ነጭ ነጩን ተናገሩና በመሸበት እደሩ ! ።  ምነው ይሔን ያክል ውሸት ልብሳችን ተልቢስ ጫማችን ካሎነ አለችሁሳ… ? ይሔን ማጭበርበር ነገሮችን መቀላቀል ፣ እውነታን ገልብጦ መዘገብ ሙዝ የመላጥ ያክል  ቀለላቹሁ…  ?  ጉዳዩኮ የዲን እንጂ ስሜትህን የምታረካበት  ፣ ፍላጎትህን የምታረማምድበት  አይደለም ። ይህ ሁኖ ሳለ ይሔ ተልቢስና ተድሊስ  ለምን ይጠቅምካል …? ወንድም አለም ። ወላሒ  አጢነው ወንድሜ ከመፃፍህ ከመናገርህ ፣  ስም ከማጥፋትህ በፊት  ነገ አሏህ ፊት  ቁሜ  ስለፁሑፌ  ስለፍረደ ገምድል ብይኔ እጠየቃለሁ ? ብለህ ከነፍስያህ ጋ ተነጋጋር… !! አሁንም ቢሆን በትክክለኛ  ዑለማዎች ላይ ቅንጣት ያክል አልተናገርንም ። ይልቁንም "ከዑለማዎች " ግርማቸውን ተጠቅመው ነጭ ውሸትና ግልፅ በደል የፈፀሙትን  እንድሁም መስመር የሳቱትን ነው በጥፋታቸው ልክ  የተናገርነው  ።  ነዓም  ጭለማ የማይደብቀው ፍንትው ያለ ቅጥፈትን ዋሽተዋል  ፣ ከፍትህ የራቁ እንደ አሎሎ የሚከባብዱ ብይኖችን ጭነውብናል ።  እኛም ሸሪዓው በፈቀድልን መልኩ እንደነሱ መረን ሳንለቅ ከራሳችን ላይ ዲፋዕ አድርገናል ።   ከራሳችሁ ላይ አትከላከሉ ያለ አግባብ ሲጫንባቹህ ሲቀጠፍባችሁ ዝም በሉ አፋቹሁን ለጉሙ የሚል ያልደረሰን ጥቅስ ካለ አሳውቁን ጠቁሙን ።  ልብ በሉ ! አሁንም ልብ በሉ:  ለምን ተናገሩብን ሳይሆን  ያለ አግባብ  ያለ መረጃ በምግምትና በመላ ምት ለምን ሰዎችን ከሱና አልፎም ከእስልምና  ያስወጣሉ ነው …? እንድህ አይነቱ ፍትህ የጎደለው አካሔድስ ከማን የተወረሰ  ከየት የተገኘ  አካሔድ ነው …?  ይህ አይነት ፈር የለቀቀ ንግግርስ ከነቢያቶች ደዕዋ ጋ ይሔዳል ይጣጣማል! ?  ደግሞምኮ ዑለማዎች ክብር እንዳላቸው ሁሉ ዱዓቶች ጡላቦችም የራሳቸው ክብር አላቸው  ። ለናንተም ሆነ  ለነሱ የኛን ክብር ጫማ ወይም የቤት ወለል ያደረገላችሁ ማነው?  ➤በዕውነትም ደግሞ የዑለማ ክብር ይሔን ያክል  እንቅልፍ የሚነሳችሁ  ፣ የነሱ ጉዳይ የሚያሳስባችህ ብትሆኑ  ያኔ እነ ሸይኽ ፈውዛን በአንዳንደ አዋቂ ነኝ ባይ መሀይሞቻቹሀ እንደዚያ ሲዘመትባቸው አፋችሁን ባልለጎማቹህ ነበረ ። እንድሁም እነ ሸይኽ አባ ቡጠይን አንነጅዲ  የባቲው ሰኢድ እንደዚያ ሲዘምትበት  " ስሜቱ " የገጠመለትን'  ብቻ የሚይዝ ብሎ ሲተቸውና በቀፋፊ ቃላቶች ሲገልፀውም ምራቃቹህ ባልደረቀ ነበረ ።  እንደዚሁም በሸይኽ ዩሱፍ አልጀዛዒሪ ላይ የደሴዎቹ   ጉደኞች  ከባቲው ጋ በመተባበር  ሲሰድቡት ፣ ሲዘልፉት ፣  ሲያሳንሱት ከተክፊሪዩች የሚጠጣ ብለው ስሙን ሲያጠለሹ የት ነበራችሁ የኛ የዑለማ ክብር ዘበኞች…  ? ወይስ ክብሩ ሲነካ እንቅልፍ የሚነሳው የየመን ዑለማ ብቻ ነው  ! ?  ምነው ሚዛናቹህ ቅጥ አጣሳ! ? አካሔዳቹህ ጨፍኑ ላታላችሁ ብሒልን መሰለሳ  ? ኧረ ተው ይሔን ያክል በተከተዩቻቹህ ህሊና እቃቃ መጫወት ይብቃ… !!!   አሁንም ቢሆን የትክክለኛ ዑለማዎችን ክብር ጫፉን አንነካም ። እናንተን ፈርተን ሳይሆን የድርጊቱን መዘዝ በመፍራት ማለት ነው ።  ያለ አግባብ እንድህ ሲሉ ሰምቻለሁ ይሔ መረጃ ደርሶኛል ብሎ ሳያጣራ ያለ ምንም ማስረጃ የሚጭንብን ካለ ደግሞ መቼም አንላቀውም  ።  የንግግሩን ውድቀት በማስረጃ አስደግፈን እንገልፃለን  ውሸትም ከሆነ የዋሸውን ውሸት ለህዝብ እናሳየለን አለቀ ደቀቀ ።   ከዚህ ያለፈ የዑለማ ስጋ  መርዝ ነው ሱም ነው እያልክ የፈፀሙትን በደል ማድበስበስ  አያስኬድም ወንድም አለም ። የያዝነው ዲን ግልፅ ነው ።  የምንሔድትበትም መንሐጅ  እከክልኝ ልከክልህን  አይቀበልም ። ማንም ይሆን ማን ካጠፋ ከቀጠፈ ፣ ፍትህ የጎለውን ብይን ከሰጠ በተብዲዕ ከወረፈ  ፣ በሐሩርያ ፣ በኸዋሪጅ ፣ በሐዚሚየ ፣ በቁጥቢያ ካሸማቀቀ  አንሰማም ወይ ማስረጃውን ይግለፅ ወይ ደግሞ ከሱ ክብር ጋ በማይመጥኑ ቦታዎች አይግባ አድቦ ይቀመጥ ። ------ ከወንድማችን   =---➽   U.Y ➽ ------------ ⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq
Показать все...
🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق 🔥

💥⭕️➢ ከሐበሻ ወንድሞችና ከዓለም ዙሪያ ከሚገኙት የሰለፍይ ሊቃውንቶች በተለያዩ ሱናን በሚቃረኑ ቡድኖችና መንጋዎች ላይ የሚሰጡትን ምላሾች በዚህ ቻናል ያገኛሉ ... ❗️ -- " لِيَهْلِكَ مَنْ هَلَكَ عَنْ بَيِّنَةٍ وَيَحْيَا مَنْ حَيَّ عَنْ بَيِّنَةٍ وَإِنَّ اللَّهَ لَسَمِيعٌ عَلِيمٌ. " ٤٢ الأنفال

👇👇ኡዝር ቢል ጀህልን አስመልክቶ 👇👇             ================= 🔗🔗#እምነታችን_ይህ_ነው🔗🔗 🔴👉#ኡዝር ቢልጀህል የለም አላልንም። ➯#ኡዝር_ቢልጀህል_አለ_እምነታችን_ነው ➯#ኡዝር_ቢልጀህል_አለ_እምነታችን_ነው ➯#ኡዝር_ቢልጀህል_አለ_እምነታችን_ነው 🎤#እሺ_ምንድን_ነው_የተባለው ❓ 🔗🔗#መልስ 👇👇 👉#አንድ ሰው ከአላህ ውጪ ሙታንን እያመለከ ሁጃ አልቆመበትምና ሙወሂድ ነው ሙስሊም ነው አይባልም። 🔗#ሙታንን_እያመለከ_ያረደው_አንበላም 🔗 #ሙታንን_እያመለከ_ተከትለነው_አንሰግድም 🔗#ሙታንን_እያመለከ_ለሙስሊሞች_መሪ_ተደርጎ_አይሾምም 🔗🔗🔗ጥያቄ🔗🔗🔗 🔴👉#ጃሂል በመሆኑ ባለማወቁ ትልቁን ሽርክ የሰራ ሰው ሁጃ ሳይቆምበት ሙርተድ ተብሎ ይገደላልን ወይም ይቀጣልን ❓ 🎤🎤መልስ 👉#ኧረ በፍፁም ሁጃ ሳይቆምበት አይገደልምም አይቀጣምም 🔗🔗🔗#ጥያቄ🔗🔗🔗 🔴👉ሁጃ ሳይቆምበት ቢሞት አላህ ይቀጣዋል ❓ 🎤🎤#መልስ🎤🎤👇👇 👉#ከአህልል ፈትራ ይመደባል የውመል ቂያማ ሁጃ ይቆምበታል ሁጃ ሳይቆምበት አይቀጣም። 🔗🔗🔗#ጥያቄ🔗🔗🔗👇👇 🔴👉ሁጃ ሳይቆምበት እናከፍረዋለን ❓ 🎤🎤🎤#መልስ 🎤🎤👇👇 👉#አዎ  ካፊር ነው ያረደው አንበላም ሰላትንም አያሰግደንም /ቢሞትም አንሰግድበትም:: 👉#ግን ሁጃ ሳይቆምበት በሽርኩ ላይ ሆኖ ቢሞት የእሳት ነው አንልም የውመል ቂያማ ሁጃ ሳይቆምበት አይቀጣም ዱንያ ላይ ተውሂድ ላይ ሳይሆን ሽርክ ላይ እስካለ ድረስ ሙሽሪክ ነው። እንደ ካፊር እንቆጥረዋለን  ምክንያቱም ሽርክ ነው እንጂ ሚሰራው ተውሂድ አይደለምና። 👉#የሌለበትን ተለጥፎበት ሳይሆን በሚሰራው ስራ ነው ስያሜ የተሰጠው 👉##ሰላትን የተወ ሰጋጅ እንደማይባል ሁሉ ተውሂድን የተወም አካልም #ሙስሊም አይባልም። 👉 #ይህ_ሙስሊሞችን_ማክፈር_ሳይሆን_ሽርክ የሚሰሩ_ሰዎችን_በስራቸው_ስያሜ_መጥራት_ነው የሚባለው! 🔗#ወንድሜ ድሮ የቀራነው ታስታውሳለህ ❓ 👇👇👇 الإسلام هو الاستسلام لله بالتوحيد والانقياد له بالطاعة والبراءة من الشرك وأهله 👉#እስልምና ማለት ለአላህ በብቸኝነቱ እጅ እግር መስጠት ለትእዛዙ መጎተትና በሱ ላይ ከማጋራትና ከሚያጋሩ ሰዎች መጥራት ማለት ነው 👉አንድ ሰው ሙስሊም ነኝ ብቻ ስላለ ሳይሆን ይሄንን ተግባራዊ ሲያደርግ ነው ሙስሊም የሚሆነውም ሙስሊም የሚባለውም። 👉#ከሽርክ_ያልጠራ_ሲጀመር_ሙስሊም_አይባልም። 🔴👉#ስለዚህ ጉዳዩ #ሙስሊም_ስለማክፈር ሳይሆን #ሙሽሪክ_የነበረን_ሰው_ሙሽሪክ_ስለማለት_ነው! ============================= ======= https://t.me/Twhedn_Axbqhi_Yaz https://t.me/Twhedn_Axbqhi_Yaz https://t.me/Twhedn_Axbqhi_Yaz
Показать все...
''ተውሂድን '' አጥብቀህ ያዝ❗

📡"ተውሂድን" አጥብቀህ ያዝ❗️ 👉#በዚህ ቻናል የሚለቀቀው ተውሂድ ተኮር የሆኑ የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ድምፆች ፣ ሙሀደራዎች እንዲሁም አጫጭር ፁሁፎች ''ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶

https://t.me/Twhedn_Axbqhi_Yaz

"ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶

https://t.me/Twhedn_Axbqhi_Yaz

👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!!!

👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.