cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Hamza media

የዕውቀት ምንጭ ዲኖትን ይማሩ። አጫጭር ታሪኮች ሀዲሶች。。。 https://youtube.com/channel/UCMyjU57ElAACkRt16RChdWA For cross & promotion @abunehyan1

Больше
Рекламные посты
4 741
Подписчики
+1124 часа
+1037 дней
+69430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🧿     “ዝሙተኛዋ”……… ተብላ እስከምትታወቅበት ድረስ አፀያፊ ስራ ላይ የኖረች ሴት;    ለውሻ ባጠጣችው ውሀ የምትድን ከሆነ, አንድ ሙስሊም………    ከመንገድ ላይ “ሙስሊሞች ዐዛ ያደርጋል” ብሎ ያሰበው;   እንቅፋት በማስወገዱ ጀነት የሚወርስ ከሆነ, አንድ ሰው………    ብዙም ቦታ ሳይሰጣት በተናገራት ንግግር;         የአላህ ውዴታ የሚጎናፀፍ ከሆነ, መቶ ሰው የገደለ ነፍስ ገዳይ………    ወደ አላህ ተውበት አድርጎ ባለበት ቅፅበት ሙቶ;     የጀነት መላኢካዎ የሚያነሱት ከሆነ, እንዴት ብለህ ከኸይር ስራ ትሳነፋለህ???? እነዚህ………    ከላይ የተጠቀሱ ሰዎች በእርግጥም እንዳንተው ሙስሊሞች ነበሩ። እንዳንተው ከሰላትም ይሁን ከፆም የየራሳቸው ድርሻ ነበራቸው። ለመዳናቸው ጀነት ለመውረሳቸው ለየት ባለ መልኩ ሰበብ የሆናቸው ግን የተጠቀሰው የቅፅበት ስራቸው ነው። ተውሒድህን ጠብቅ!!    በማስከተል የትኛውንም ኸይር ስራ መስራት እየቻልክ "እቺ ምን አላት" ብለህ እንዳታስመልጥ። ከስራዎችህ አላህ በየትኛው ሰበብ እንደሚያድንህ አታውቅም። ደግሞም ዕወቅ………   መዳን የሚገኘው በብዛት በተሰራው ሳይሆን:           በኢኽላስ በተሰራው ነው!!
Показать все...
👍 1
⭕️👉🏼የሰው ልጅ ገና እንደተረገዘ በእናቱ ሆድ ጉብ ብሎ ይታያል፤ ሙቶ ከተቀበረ በኃላ ቀብሩም ጉብ ብሎ ይታያል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ እናቱ በምጥ ትሰቃያለች ፤ ሲሞት ደግሞ እራሱ በጣረ ሞት ይሰቃያል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ጭንቅላቱ ቀድሞ ወደ ምድር ይወጣል፤ ሲሞትም ጭንቅላቱ ቀድሞ ወደ ቀብር ይገባል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ እራሱ ያለቅሳል፤ ሲሞት ደግሞ ይለቀስለታል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ በአንሶላ ይጠቀለላል ፤ሲሞትም በአንሶላ ይከፈናል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሕፃን እያለ ያገንኘውን ነገር ወደ አፉ ይልካል ፤ሲሞቶ ደግሞ አፉ በጥጥ ይወተፉል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ባዶ እጁን ይወለዳል፤ ሲሞትም ባዶ እጁን ይቀበራል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ማን እንዳዋለደው ማን እንዳጠበው አያውቅም፤ ሲሞትም ጀናዛውን ማን እንዳጠበው ማን ለህድ እንዳስገባው አያውቅም! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ወንድ ከሆነ አዛን ይባልበታል ሴት ከሖነች ኢቃም ይባልባታል ፤ ሲሞቱ ደግሞ ይሰግድባቸዋል! 📲አጃኢብ እኮ ነው! 💥👉🏼 ምርጥ ነገር ልምከርህ:🤌 ➢የትም ብትሆን አላህን ፍራ። ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚁, ወደ ስኬት የሚያደርሱ ጎዳናዎችን ላመላክትህ:⤵️ ➢ቁርዓን እና ➢ሐዲስን አጥብቀህ ያዝ! ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚂, ምርጥ ነገሮች ይኑሩህ:⤵️ ➢ዲን, ➢መልካም ስነ-ምግባር, ➢ከሰዎች የሚያብቃቃህ ገንዘብ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚃, 4 ነገሮች ካሉህ ብዙ ነገር አለህ:⤵️ ➢ኢማን, ➢የሰው ፍቅር, ➢እናት ሃገር, ➢መልካም የትዳር ጏደኛ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚄, 5 ነገሮች ከእጅህ ሳይወጡ ተጠቀምባቸው:⤵️ ➢ወጣትነት, ➢ጤና, ➢ትርፍ ጊዜ, ➢ገንዘብ, ➢ህይወትህ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚅, ሀቆች እንዳሉብህ አትዘንጋ:⤵️ ➢የአላህ(ሱብሀነሁ ወተኣላ), ➢የረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ➢የራስህ, ➢የወላጅህ, ➢የሙስሊም ወንድምህ, ➢የሌሎች ፍጥረታት..." 🌿እነዚህን ምርጥ ምክሮች ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ መልክ ያበርክቱ🤌 ያ አሏህ  ከጀኸነም እና ከሸለቆዎችዋ አንተ ጠብቀን 🤲
Показать все...
👍 1
🔥 ሰውን በመጥፎ መጠርጠር ... الواجب على من أساء الظن بالناس 📮 #السؤال : يسأل هل هناك كفارة لمن أساء به الظن وأصبح مخطئاً؟ ጥያቄ ፦ ጠያቂው እንዲህ በማለት ይጠይቃል ፦ 📛 በሰው ላይ መጥፎ ጥርጣሬን የተጠራጠረና በዚህም ነገር ላይ ስህተተኛ የሆነ ሰው ማካካሻ " ከፋራ" ይኖርበታልን ? 📄 #الجواب : الكفارة #التوبة إلى الله والاستغفار #والندم على ما مضى منك ، وإحسان الظن به على حسب ما ظهر من الخير. نعم. 🎙فتاوى نور على الدرب لسماحة الشيخ ابن باز رحمه الله መልስ ፦ 👉 ማካካሻ " ከፋራ"ው ወደ አላህ "ተውበት" ማድረግና ምህረት መጠየቅ ነው !!! 👉👉👉 እንዲሁም ከአንተ ባሳለፍከው በሆነው ነገር መፀፀት ነው !!! 👉 (በሰውዬው ላይ) በተጠራጠረው ነገር ግልፅ በሆነለት መልካም ነገር ልክ በጎ ነገርን መዋል (ይገባዋል !!!) (( ሰማሓቱ ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ )) https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal (… ኢስማኤል ወርቁ …) https://binbaz.org.sa/fatwas/6317/الواجب-على-من-أساء-الظن-بالناس
Показать все...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

👍 1
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Показать все...
😍school life😍
🤩school meme🤩
🤑Earning Trick🤑
🌹ምርጥ ታሪኮች🌹
❣️ዲነል ኢስላም❣️
❤ሀላል ትዳር❤
🧡ሀላል ሜም🧡
✨sudanic neshida✨
🥰ሀላል ገበያ🥰
💙All in one 💙
🤗and more 🤗
🔰JOIN🔰
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Показать все...
😍school life😍
🤩school meme🤩
🤑Earning Trick🤑
🌹ምርጥ ታሪኮች🌹
❣️ዲነል ኢስላም❣️
❤ሀላል ትዳር❤
🧡ሀላል ሜም🧡
✨sudanic neshida✨
🥰ሀላል ገበያ🥰
💙All in one 💙
🤗and more 🤗
🔰JOIN🔰
Фото недоступноПоказать в Telegram
💔'#ሙሽሪትን_ማን_ገደላት?' 💔   ...ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ.......See More ሙሉውን ለማግኘት #OPEN ይበሉ 👇👇
Показать все...
😱 Open 😱
😱 Open 😱
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ❓ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Показать все...
❣️በስመቲ❣️
❤ከተራራው ላይ❤
✨በጀነት የሚንፈላሰሰዉ ባርያ✨
🌹የመናዊቷ🌹
💝የልብ ነገር💝
💖የሂባዋ ናርዶስ💖
💙የህብረት ፍቅር💙
😍ኢክራም😍
🥰ሌሎችንም ለማግኘት🥰
😘ጣፋጭ ታሪኮች😘
JOIN🔰
የስሞ   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ራስዎ ይወቁ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Показать все...
A
B
C
D
E
F
G
H
I
J
K
L
M
N
O
P
Q
R
S
T
U
V
W
X
Y
Z