cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ማህበረ ኪዳነ ምሕረት ውሎ በገዳማት

#ማህበራችን_ዉሎ_በገዳማት አላማ ፦ለማስቀደሻ ጧፍ ፣ እጣንናዘቢብ እንዲሁም ሌሎች ቁሳቁስ ያጡ ቤተክርስቲያናትን ማገዝ...እና ገዳማትን ማስጎብኘት ታሪካችንን ማወቅ ማሳወቅ እና የቅዱሳኑን እና የቦታውን ረድኤት በረከት እና ቃልኪዳን ተሳታፊ ማድረግ ነው፡፡ መርዳት ምትፈልጉ 1000422782838 ንግድ ባንክ ሱራፌል በላይ እና ዳግም አበበ 0942386083 0995018383

Больше
Рекламные посты
533
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
የጭንቅ ጊዜ ደራሿ እንቦን አባሿ የለመኗትን የማትረሳ የማትንሳ ❤ ኩክ የለሽ ማርያም ❤️ ኩክ የሌለሽ ተብላ በልዩ ግርማ የምትጠራ የምእመናንን ፀሎት የምትሰማ ሰምታም ምትፈፅም እመቤታችን            🙏 ኩክ የለሽ ማርያም🙏 የቦታው ቃልኪዳንም ቦታውን የረገጠ የ40 እና የ80 ቀን ህፃን ይሆናል እንዲሁም በቦታው የበረከት ሥራ የሰራ ፀሎት ያደረገ እስከ ሰባት(7) ትውልድ ድረስ ምህረት ይደረግለታል ከቦታው ቃልኪዳን እና ምህረት ያሳትፈን ለደጆ ያብቃን አሜን ☞ ኑሮ ከብዷቸዉ ለጥያቄያቸዉ መልስ አጥተዉ ሁሉም ነገር ግራ ገብቷቸዉ ለሚንከራተቱ ለሚጨነቁ ምእመናን ♥ ኩክየለሽ ማርያም ገዳም ♥ ሲመጡ ለጠየቁት ለለመኗት ለነገሯት በጠቅላላ መልስ ሰታ ሸክማቸዉን አራግፋ በደስታ የምትመልስ እናት ናት፡፡ ወደ ገዳሟ ሰኔ 30 እሁድ ደርሶ መልስ አብረውን ይጓዙ               አሁኑኑ ይመዝገቡ   BOOK NOW     📞  0942 38 60 83  /  0925939514 ምዝገባው ቀደም ብሎ የጀመረ ስለሆነ ፈጥነው ይደውሉ
Показать все...
#መንፈሳዊ_ጉዞ_ሰኔ_30_2016 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን      ♥  ፈጥና ሰሚዋ ኩክየለሽ ማርያም ገዳም  ♥          ሼር በማድረግ ነፃ ጉዞ ይጋበዙ       🔊  አሁኑኑ ይመዝገቡ   BOOK NOW 📞  0942 38 60 83  /  0925939514                           ❖   ❖    ❖ #ኩክ_የለሽ_ማርያም ደብረ ብርሃን ዙርያ በስተሰሜን ምስራቅ 5 ኪ.ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን ገዳሙን የመሰረቱት አባት አባ ኃይለ ጊዮርጊስ የተባሉ ቅዱስ አባት ናቸው አባ ኃይለጊዮርጊስ በልኡል እግዚአብሔር ፈቃድ ከድንጋይ ፍልፍል አራት (4) ቤተመቅደሶችንና ሌሎች የባህታዊያን መኖሪያ ዋሻዎች ፈልፈለዋል። አራት /4/ ቤተ መቅደሶች ቅደም ተከተል። 1.የቅዱስ እግዚአብሔር አብ 2.ኩክ የለሽ ማርያም 3.የቅድስት ሥላሴ 4.ምን ያምር ቅዱስ ገብርኤል ሲሆን ገዳሙ በ1972 ዓ.ም ተጀምሮ በ1986 ዓ.ም መጨረሻ ተጠናቆ በ1987 ዓ.ም በአባቶች ተባርኮ መነኮሳት  ለምነና ሕይወት ገቡ። ከዛ ጊዜ ጀምሮ ታላላቅ ገቢረ ተአምራት ሲደረግበት የቆየ ገዳም ነው     አሁንም በዘመናችን የበረከት እና የፈውስ ቦታ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል ኩክየለሽ ተብላ በልዩ ግርማ የምትጠራውም የጆሮ ኩክ የሌለሽ የምእመናንን ፀሎት የምትሰሚ ሰምተሽም የምትፈፅሚ ሲሉ ነው የቦታው ቃልኪዳንም ቦታውን የረገጠ የ40 እና የ80 ቀን ህፃን ይሆናል እንዲሁም በቦታው የበረከት ሥራ የሰራ ፀሎት ያደረገ እስከ ሰባት(7) ትውልድ ድረስ ምህረት ይደረግለታል ከቦታው ቃልኪዳን እና ምህረት ያሳትፈን ለደጆ ያብቃን አሜን ☞ ኑሮ ከብዷቸዉ ለጥያቄያቸዉ መልስ አጥተዉ ሁሉም ነገር ግራ ገብቷቸዉ ለሚንከራተቱ ለሚጨነቁ ምእመናን ♥ ኩክየለሽ ማርያም ገዳም ♥ ሲመጡ ለጠየቁት ለለመኗት ለነገሯት በጠቅላላ መልስ ሰታ ሸክማቸዉን አራግፋ በደስታ የምትመልስ እናት ናት፡፡ ወደ ገዳሟ ሰኔ 30 እሁድ ደርሶ መልስ አብረውን ይጓዙ               አሁኑኑ ይመዝገቡ   BOOK NOW     📞  0942 38 60 83  /  0925939514 👉 መነሻና  መመለሻ ሰኔ 30 እሁድ / 2016 ዓ/ም ደርሶ መልስ የጉዞ ሂሳብ፦ 650 ክፍያዉ ያካተተው ትራንስፖርትና መስተንግዶ ጨምሮ ነው 🗺 መነሻ ቦታ፦ አ/አ ፒያሳ ጊዮርጊስ         ➲ መገናኛ በላይኛዉ የላንበረት ታክሲ መያዣ ጋር         ➲  ጣፎ አቡነ ኪሮስ አደባባይ ይህ መልዕክት ለኦርቶዶክሳውያን በማጋራት ለድህንት ይጋብዟቸው              ማህበረ ኪዳነምህረት
Показать все...
ሰላም ወንድሜ አብሬክ ኩኬለሽ ማርያም ሄጄ ነበር ከፍተኛ ደም መፍሰስ ነበረብኝ ክብር ይግባት ኩኬለሽ ማርያም ፀበሎን እንደጠጣው ቆመለኝ የኔ እናት ክብር ይጋባት ሰኔ 3ዐ,ደርሶ መልስ ጉዞ አለን 0925939514
Показать все...
#መንፈሳዊ_ጉዞ_ሰኔ_30_2016 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን      ♥  ፈጥና ሰሚዋ ኩክየለሽ ማርያም ገዳም  ♥ ሼር በማድረግ ነፃ ጉዞ ይጋበዙ       🔊  አሁኑኑ ይመዝገቡ   BOOK NOW 📞  0942 38 60 83  /  0925939514                           ❖   ❖    ❖ የገዳሙ አመሰራረት በአጭሩ ደብረ ብርሃን ዙርያ በስተሰሜን ምስራቅ 5 ኪ.ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን ገዳሙን የመሰረቱት አባት አባ ኃይለ ጊዮርጊስ የተባሉ ቅዱስ አባት ሲሆኑ እኚህን አባት እግዚአብሔር ለአገልግሎት በስተርጅና በ64 አመታቸው የመረጣቸው ሲሆን በአካለ ሥጋ ባሉ ጊዜ ከእመቤታችን ከመላዕክት ከፃድቃን ሰማዕታት ጋር የተነጋገሩ አባት ናቸው "እግዚአብሔር ያከበረውን ማን ያዋርደዋል" እንደሚል መፅሐፍ ቅዱስ እኚህን አባት በሣርያ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አገልግሎት ሲያገለግሉ ቤተክርስቲያንን ሲረዱ የቆዩ አባት ሲሆኑ ከዕለታት አንድ ቀን የቅዱስ ሚካኤልን በዓል ሲያከብሩ በዋዜማው ከቅዱስ ሚካኤል ጋር በመነጋገር የሥላሴን ዙፋን: ገነትንና ሲኦልን ለማየት የበቁ አባት ናቸው። አባ ኃይለጊዮርጊስ በልኡል እግዚአብሔር ፈቃድ ከድንጋይ ፍልፍል አራት (4) ቤተመቅደሶችንና ሌሎች የባህታዊያን መኖሪያ ዋሻዎች ፈለፈሉ። እኚህ አባት ገዳሙን ሲመሰርቱ ብቻቸውን ሆነው አይደለምቅዱሳን አባቶች እና ቅዱሳን መላዕክት እንደሚያግዟቸው ነው የሚነገረው። አራት /4/ ቤተ መቅደሶች ቅደም ተከተል። 1.የቅዱስ እግዚአብሔር አብ 2.ኩክ የለሽ ማርያም 3.የቅድስት ሥላሴ 4.ምን ያምር ቅዱስ ገብርኤል ሲሆን አባ ኃይለጊዮርጊስ በእግዚአብሔር አጋዥነት : በቅዱሳን መሪነት ገዳሙን የመሰረቱት የኚህ አባት አጽም በገዳሙ በፀሎት በአታቸው ውስጥ ይገኛል። የቦታው ቃልኪዳንም ቦታውን የረገጠ የ40 እና የ80 ቀን ህፃን ይሆናል እንዲሁም በቦታው የበረከት ሥራ የሰራ ፀሎት ያደረገ እስከ ሰባት(7) ትውልድ ድረስ ምህረት ይደረግለታል ገዳሙ በ1972 ዓ.ም ተጀምሮ በ1986 ዓ.ም መጨረሻ ተጠናቆበ 1987 ዓ.ም በአባቶች ተባርኮ መነኮሳት ለምነና ሕይወት ገቡ። ከዛ ጊዜ ጀምሮ ታላላቅ ገቢረ ተአምራት ሲደረግበት የቆየ ገዳም ነው አሁንም በዘመናችን የበረከት እና የፈውስ ቦታ ሆኖ እየገለገለ ይገኛል ኩክየለሽ ተብላ በልዩ ግርማ የምትጠራውም የጆሮ ኩክ የሌለሽ የምእመናንን ፀሎት የምትሰሚ ሰምተሽም የምትፈፅሚ ሲሉ ነው ከቦታው ቃልኪዳን እና ምህረት ያሳትፈን ለደጆ ያብቃን አሜን 👉 ጤና በማጣት ግራ ለተጋቡ በጠበሏ በዕምነቷ የፈወሰች ያዳነች ። 👉 ስራ በማጣት ለተንከራተቱ ስሟን ጠርተዉ ደስተኛ የሚሆኑበት ስራ ሰታ ለምስክርነት የበቁ በአስራታቸዉ ብዙ ስራን የሰሩ ። ☞ ፀሎትን ፈጥና የምትሰማ ☞ ለፍጡር በሙሉ የምትራራ ☞ እንባን የምታብስ     ☞ ከደዌ የምትፈዉስ ☞ በጠበሏ እና በእምነቷ ብዙ ድንቅ ተዓምራትን የሰራች እየሰራችም የምትገኝ የእናታችን ገዳም ነዉ ። ☞ ኑሮ ከብዷቸዉ ለጥያቄያቸዉ መልስ አጥተዉ ለሚንከራተቱ ሁሉም ነገር ግራ ገብቷቸዉ ለሚንከራተቱ ለሚጨነቁ ምእመናን ♥ ኩክየለሽ ማርያም ገዳም ♥ ሲመጡ ለጠየቁት ለለመኑት ለነገሯት በጠቅላላ መልስ ሰታ ሸክማቸዉን አራግፋ በደስታ የምትመልስ እናት ናት፡፡ ወደ ገዳሟ አብረውን ሰኔ 30 እሁድ ደርሶ መልስ አብረውን ይጓዙ         🔊  ለመመዝገብ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ።               አሁኑኑ ይመዝገቡ   BOOK NOW     📞  0942 38 60 83  /  0925939514 👉 መነሻ ቀን   ➲  መመለሻም በእለቱ ሰኔ 30 እሁድ / 2016 ዓ/ም የጉዞ ሂሳብ፦ 650 ክፍያዉ ያካተተው ትራንስፖርትና መስተንግዶ ጨምሮ ነው ከንጋቱ ⏰ 11 : 30  - ⏰ 12 ሰዓት ብቻ 🗺 መነሻ ቦታ፦ አ/አ ፒያሳ ጊዮርጊስ         ➲ መገናኛ በላይኛዉ የላንበረት ታክሲ መያዣ ጋር         ➲  ጣፎ አቡነ ኪሮስ አደባባይ ይህ መልዕክት ለኦርቶዶክሳውያን በማጋራት ለድህንት ይጋብዟቸው ማህበረ ኪዳነምህረት
Показать все...
✞✞✞✝🌹 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✝🌹✞✞✞ ❖✝🌹 እንኳን አደረሳችሁ ✝🌹❖ ❖✝🌹 ሰኔ 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት✝🌹 =>ትናንት ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ_ክርስቶስ ወደ ሐዋርያት ወረደ:: ፊልዽስዩስ በምትባል ሃገር በዼጥሮስ እጅ የመጀመሪያዋን ቤተ_ክርስቲያን አነጸ ብለን ነበር:: በዚህች ዕለት ደግሞ አእላፍ መላዕክትን: ሰማያውያን ቅዱሳንን እና እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዟት ወረደ:: +ሐዋርያቱ አብዛኞቹ እዛው ሲጸልዩ አድረው ነበርና ጌታችን ከቅዳሴው በፊት 2 ነገሮችን አሳየ:- 1.አስቀድሞ ቤተ ክርስቲያኗን በድንግል እናቱ ስም አክብሮ ሥርዓተ ቤተ ክርረስቲያንን አሳየ:: 2.ቀጥሎ ደግሞ ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ_ዼጥሮስን ከመካከል አቁሞ "አርሳይሮስ" ሲል ሾመው:: ይኼውም የዓለም ሁሉ ሊቀ ዻዻሳት (ፓትርያርክ) ማለት ነው:: በዚህ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት "አክዮስ" እያሉ 3 ጊዜ አሰምተው ጮሁ:: አክዮስ ማለት በግዕዙ "ይደልዎ": በዐማርኛው ደግሞ "ይገባዋል: ያሥምርለት" እንደ ማለት ነው:: +ጌታችን ይሕን ከከወነ በኋላ ይቀድስ ዘንድ ጀመረ:: ¤አማናዊት ማሕደሩን ድንግል ማርያምን መንበር አድርጎ: ¤ቅዱስ ዼጥሮስ እንደ ተራዳኢ ካህን ቆሞ: ¤ቅዱስ_እስጢፋኖስ ሠራኢ ዲያቆን ሆኖ: ¤ሐዋርያት ድንግልን ከበው: ¤መላእክተ ብርሃን በክብራቸው ቁመው ጌታችን ቀድሶ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለወዳጆቹ አቀበለ:: +በዚያች ዕለት በፍጡር አንደበት ተከናውኖ ሊነገር የማይችል ደስታ ተደረገ:: ከቅዳሴ በኋላ ጌታችን ሐዋርያትን አዘዛቸው:: "ከዚህ ቀን ጀምሮ በመላው ዓለም በእናቴ በማርያም ስም አብያተ ክርስቲያናትን እነጹ:: ይህችን ዕለት የሚያከብራትን አከብረዋለሁ::" ብሏቸው ከድንግል እናቱ ከመላዕክቱ ጋር ዐረገ:: +"+ ሰኔ_ጐልጐታ +"+ =>ዳግመኛ በዚህ ቀን ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ይታሰባል:: ይኸውም ከሕንድ አውራጃዎች በአንዱ ወንጌልን ሰብኮ እኩሎቹ ሲያምኑ እኩሎቹ እንቢ አሉ:: ቅዱስ ቶማስም ያመኑትን "ከጣዖት አምልኮና ከዝሙት ሸሹ" ብሎ መከራቸው:: +ምክሩን ከሰሙት አንዱ በዚያው ምሽት ሊጠጣ ወደ መሸታ ቤት ይገባል:: ሰው ሁሉ ከወጣ በኋላ ባለ መሸተኛዋ ሴት እንደለመደችው አብረው እንዲተኙ ስትጠይቀው "እንዴት ሐዋርያው ከዝሙት ሽሹ እያለ እንዲህ ትይኛለሽ?" በሚል ሰይፍ አውጥቶ አንገቷን ቆረጣት:: +እርሱ መልካም ያደረገ መስሎታል:: የሠራው ሥራ (መግደሉ) ግን አሕዛባዊ ግብር ነው:: በማግስቱ ቅዱስ ቶማስ ነገሩን ሰምቶ ሰዎችን ሰበሰበና "ይህንን የአውሬ ድርጊት የፈጸመ ማነው?" ሲል ጠየቀ:: ፈጻሚው ግን አልታወቅም በሚል ዝም አለ:: ወዲያው ቅዱሱ ሐዋርያ ዳቦ አንስቶ ቆረሰና "ለበረከት እያነሳችሁ ውሰዱ" አለ:: ሰውየው ተራውን ጠብቆ ሊያነሳ ሲል እጁ ሰለለች:: +ሐዋርያው "ምነው ልጄ! ምን ሆንክ?" አለው:: እሱም እንዳላመለጠ ሲያውቅ እውነቱን ተናዘዘ:: ቅዱስ ቶማስ ግን ሕዝቡ ሁሉ እንደተሰበሰበ ያን ወጣት ገስጾ "አስከሬኑን አምጡልኝ" አለ:: የወጣቱን እጅ ፈውሶ "በል . . . የገደልኩሽ እኔ: የሚያስነሳሽ ግን ጌታየ_ኢየሱስ_ክርስቶስ ነው . . . ብለህ አንገቷን ቀጥለው" አለው:: +እንዳለው ቢያደርግ የሞተችው አፈፍ ብላ ተነሳች:: ይህንን ተአምር ያዩ አሕዛብ አምነው ተጠምቀዋል:: =>ከሐዋርያው በረከት ይክፈለን:: =>ሰኔ 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 2.ቅድስት ቤተ ክርስቲያን 3.ቅዱሳን ሐዋርያት 4.ቅዱስ ዼጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት 5.ቅዱሳን ዻውሎስና በርናባስ 6.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ 7.ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ 8.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘምስር (ሰማዕት) 9.አባ ከላድያኖስ ሊቀ ዻዻሳት ❖ወርኃዊ በዓላት 1፡ አበው ጎርጎርዮሳት 2፡ አባ ምዕመነ ድንግል 3፡ አባ ዓምደ ሥላሴ 4፡ አባ አሮን ሶርያዊ 5፡ አባ መርትያኖስ 6፡ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል =>+"+ ስለ ጽዮን ዝም አልልም . . . አሕዛብም ጽድቅሽን: ነገሥታትም ሁሉ ክብርሽን ያያሉ:: የእግዚአብሔርም አፍ በሚጠራበት በአዲሱ ስም ትጠሪያለሽ:: በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል በአምላክሽም እጅ የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ:: +"+ (ኢሳ. 62:1-3) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> ""ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን""::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
"የሆነው ሁሉ ባተነው ክበር ተመስገን!: 👉 ዛሬ እኮ 21 እናቴ ድንግል ማርያም ናት 😍 ባለ ፀጋ እመቤት ባለ ፀጋ እናት አፍሰናል ከደጅሽ ብዙ በረከት ወጀቡን ቀዝፈናል ብለን ማርያም እንዘምራለን እስከ ዘላለም!! እናቴ ምልጃዋ አይለየን ወተን እስክገባ ከክፉ ነገር ትጠብቀን 🙏አሜን + አሜን + አሜን🙏
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በጨነቃችሁ ጊዜ ሁሉ እናቴ እመቤቴ  ቅድስት ኪዳነ ምህረት አለው ትበላችሁ። 🥰🙏🥰
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.