cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ጎንደር መረጃ ዶት ኮም

አንድነታችን የመውጫ በርራችን ነው!!! አባቶቻችን ጥይት ጠጥተው ያቆዩዋትን ሀገር . ሽፍቶች አብሲት እና ሊጥ ጠጥተው አያፈርሷትም!!😕👍👍

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
176
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ደስተኛ ሁን ምክኒያቱም . . . . ምክኒያቱ ምን ያደርግልሃል በቃ ደስተኛ ሁን😕😂😂 @YazLekk
Показать все...
ወልቃይት ምድር
Показать все...
ወንድማችን ፋኖ የሻምበል በደረሰበት ጉዳት ልባችን በጣም ያዘነ ቢሆንም ነገር ግን ለሐገርና ለህዝብ ሲል ጠላትን እየተፋለመና ማድረግ ያለበትን መስዕዋት በመክፈል ዘመን የማይሽረው ታሪክ በጀግንነት አሻራውን ስላስቀመጠ ልንኮራበት ይገባል! ጀግናው ወንድማችን ሐገራችንን ለማፍረስና ወገኖቻችንን ለማጎሳቆል የመጡ ጠላትን በአኩሪ ጀግንነት ተኩሶ በማይስተው መሳሪያውና ፈጣሪ በለገሰው ብቃቱ የጠላትን ኃይል ድባቅ እየመታ እንደ ጉም ተበትነው እንዲጠፉ ያደረገ ጀግና ወንድማችን ነው! የፋኖ የሻምበል ህመም ህመማችን ነው ጉዳቱ ጉዳታችን ነው የምትሉ ሁሉ ወገኖቻችን በምትችሉት አቅም ሁሉ ልታግዙት ይገባል! ምክንያቱም ፋኖ የሻምበል እኛ ከሞቀ ቤታችን ተኝተን እሱ ግን ጽሐዪና ብርዱ እየተፈራረቀበት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል በፍፁም ታማኝነት ሐላፊነቱን ሲወጣ የነበረ ጀግና ወንድማችን ነው! ፋኖ የሻምበል ህዝብን ለማዳንና ሐገርን ከመፍረስ ከታደጉ ጀግኖቻችን ውስጥ የሚጠቀስ የእውነት ታጋይና የህዝብ ልጅ ነው! ይሂ ጀግና ወንድማችን የራሱን ጥቅም ለማስከበር ሲል ወይም የሐብት ካፒታሉን ለማሳደግ ሲል አይደለም ይሂ ጉዳት የደረሰበት !ስለዚህ በየትኛውም የሐገራችን ግዛቶችም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጭ የምትኖሩ ሐገር ወዳድ ዜጎቻችን ለወንድማችን ድምጽ ልንሆን ይገባል! ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እንደሚባለው ሁሉ ልክ እንደ ሰብዓዊነት አስበን መደገፍ አለብን! ጀግናው ወንድማችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ! ክብር በዱር በገደሉ ደማቸውን እያፈሰሱ ለሚጠብቁን ጀግኖቻችን!
Показать все...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ። ረመዷን ከሪም❤
Показать все...
የ 5 አመት ልጅ የምትሰራበት ፊልም ላይ . . . . ከ 18 አመት በታች ለሆኑ የተከለከለ ይላል😕😂😂
Показать все...