cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

O££sicial _redu

Hi guys We post some #Funny videos😂😂 #Hot pic #Old music & new music⏪⏩ #Video 😀😀 #Photo 😙 #Models photo #my pic😍😍 #Dans videos #for more in formation 🔉🔉 👇👇👇👇👇 @Rediuu @TTYDM_17 ☝☝☝☝ #Love pic❤❤ Sltkelaklun tnx

Больше
Рекламные посты
242
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:58
Видео недоступноПоказать в Telegram
5.38 MB
Показать все...

00:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
1.74 MB
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፈጣሪዬ ሆይ 🙏 እኔ ስላደረኩት ነገር ሁላ እኔን ሳይሆን ጓደኞቼን ቅጣ😈 ሃሳቡ ሁሉ ከነሱ ነውና🫶
Показать все...
Beautiful peopel are not always good but good people are always Beautiful...!!!
Показать все...
"ኣውሬ ሰው ባይሆንም ሰው ኣውሬ ይሆናል ስብዕናውን ሽጦ ለሆዱ ይቆማል" 🦋Thunnn🦋
Показать все...
ሰው ማለት እኮ የትዝታው እና የትውስታው ድምር ነው ህይወት የመርሳት እና የማስታወስ ሚዛን ናት መርሳት ያለብንን መርሳት ሲያቅተን ህይወታችን ይመሰቃቀላል... ደግሞ ማስታወስ ያለብንን የህይወት ልምዶች ጠቃሚ ሰዎች እና ነገሮች ከረሳን የኛነታችን መለያ እና ስብናችን ድንበር ይጠፋናል ሌላ ሰው እንሆናለን።
Показать все...
በዝናብ ቅጠረኝ፣ የሰማይ መስኮቶች በተከፈቱበት፣ በረዶ ያዘለ ዶፍ በሚወርድበት፣ እመጣለሁ ፍቅሬ ቅጠረኝ በክረምት፣ የበረዶው ክምር ጣቶቼን ይንዘረው፣ የቆምኩበት ቦታ እንዳይታወቀኝ፣ ግዴለህም ፍቅሬ በዝናብ ቅጠረኝ፣ ብትቀርስ አትበል አልቀርም እመነኝ 🫶 #lidu💕 🦋@thunnn🦋
Показать все...
✍ በዚ ሰዓት እዚ መቆሜ ያስፈራኛል የሆነ ያለፈኝ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ሰው ወደፊት የቀደመኝ እኔ ደግሞ ሗላ የቀረው ይመስለኛል ለኔ ብቻ ነው ግዜው የተጎተተው? እደርስበታለው ካልኩት ብዙ ወደ ሗላ የቀረሁት? የቱ ጋር ነው የተላለፍነው እኔ ወደ ሗላ ሰዉ ወደፊት የሄደው? የቱ ጋር ነው ስታክ ያደረኩት? እኔ ነኝ የዘገየሁት ወይስ እነሱ ናቸው የፈጠኑት? ...................... አንዳንዴ ደግሞ ደስ ይለኛል ስሬ እየተቀበረ በብዙ ለመስፈንጠር ወደ ሗላ እየተጎተትኩ እንደሆነ ይሰማኛል እንደምደርስ ይታወቀኛል ለሱም እየተሰራው እንደሆነ ይገባኛል። 🦋@thunnn🦋 🕊🕊
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.