Tutorial education
Открыть в Telegram
በዚህ Channel የተለያዩ አዝናኝ እና ትምህርታዊ ጥያቄዎችን የምንሰጥ ሲሆን ከ 9-12 teacher guide እና student text book ይለቀቃለል fresh man hand out ጨምሮ ትምህርታዊ video ሚለቀቅበት youtube ቻናል https://youtube.com/channel/UCKgCFVUAn-pO62mit5fD4xQ subscribe በማድረግ ተከታተሉን እናመሰግናለን
Больше297
Подписчики
-324 часа
+17 дней
-1430 дней
Архив постов
The first law of thermodynamics is a restatement of the law of conservation of
The first law of thermodynamics is a restatement of the law of conservation of
What is the main factor for the diversity of fauna and flora in the ecosystem
Watch "Ethiopian grade 12 biology unit 1 part 1 ( Ecology ) & review question" on YouTube
https://youtu.be/JH41xv4rzvs
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች መልካም ዜና ይዘን መጥተናል
ሰኞ ከቀኑ 9:00 ላይ grade 12 biology unit 2 part 1 በቀላሉ ከ entrance ጥያቄዎች ጋር በ YouTube የምንሰራ ይሆናል::
ቪዲዮውን ለማየት
YouTube channel link
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@Tutorialeducation1
ከ 9-12 የምትማሩ ተማሪዎች biology ,chemistry ,maths ትምህርቶች የመጡ assignment home workን ጨምሮ ማንኛውንም ጥያቄ የምንሰራ ይሆናል
ጥያቄዎችን በዚህ ይላኩልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@tutorial_education
መልካም የትምህርት ዘመንን ተመኘን
ከ tutorial education
Watch "addition and substraction of a linear function maths" on YouTube
https://youtu.be/YDTZ1cYgHto
Watch "maths Ethiopian university entrance examination from 2015 / grade 11 maths unit 2/ simplification /" on YouTube
https://youtu.be/SW6LLE24Dog
የሰዎችን መልካም የሆነን ነገር ተመልከት
አድናቆትና አስተያየትን በመጨመር (impression of increase) ከሰዎች ላይ መልካም ነገሮች ፈልግ፤ እንደዚህ አይነት ሰው ከሆንክ በውስጣዊ ሃሳብህ ብቻ አትገደብም፤ አይንህም፤ ልብህም መልካም ነገር ብቻ የሚያዩ ይሆናሉ። ይህን ደግሞ ሆን ብለህ መለማመድ አለብህ፤ በሰው ላይ መልካም ነገር መፈለግን፤ በሰው ላይ ጤናማ ጠባያት መመልከትን፤ የሰውን መልካም ጎኖች ማድነቅን፤ የሰዎችን ድንቅ ተግባራት ማበረታታትን፤ ሆነ ብለህ ተለማመድ ከዚህ በተቃራኒ የሰውን ጉድለት ብቻ እየፈለፈልክ የምታይ ከሆነ ለአንተም የሚመለስልህ ይህን ይሆናል። የበጎ እሳቤ ባለቤት ከሆንክ ደግሞ በመልሱ የምታገኘውም በጎነትና በረከትን ነው።
@tutorial_education
መልካም አዳር ተመኘን
በቅድሚያ ፈተናውን በድል አጠናቃችሁ ወደ ቤት ለተመለሳችሁ ጀግኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ 😊
ሆነም😊 አልሆነም 😊 ከእናንተ የሚጠበቀውን ነገር አድርጋቿል ፣ ቀሪው ነገር ሌላ ሰው ስራ ነው ‼️
ፈተናውን ረግጣችሁ የወጣቹ ተማሪዎች ግን አንድ ነገር ልትገነዘቡ ይገባል ❗
ፈተናን ያህል ፣ 12 ዓመት የተለፋበትን ድካም ረግጦ ፣ ጥሎ መውጣት አይገባም ነበር ‼️ እውነት ነው ብዙ ነገሮች ሊያሳዝኑ ይችሉ ይሆናል🙄 ነገር ግን ብልጥ የያዘውን ይዞ ነው እንጂ የሚያለቅሰው😳 እንዴት የለፋበትን ምንም ሳይዝ በባዶ ይወጣል😳 12787 ተማሪ እንዴት ምንም ሳይዝ በባዶ ፈተናውን ለቆ ይወጣል 🥺 ባታልፉም እንኳን ወረቀቱ እኮ ያስፈልጋችሁ ነበር😭 ብቻ ፈጣሪ ይርዳችሁ ሌላ ምንም አልል ።
Natural Science እናንተ የመጀመርያ እና የመጨረሻ እድል ነው የተሰጣችሁ ፣ ግዴታ መፈተን እና መፈተን ብቻ ‼️ በ Social Science የተደገመው ስህተት እናንተ ላይም እንዳይደገም ያቅማችሁ ያህል ጥረት አድርጉ ❗
የ Natural Science ፈተና እስካሁን በምንም ፣ በማንም አልወጣም‼️ አልተሰረቀም‼️ እስካሁን ያለው መረጃ እሄ ነው መልካም ግዜ ይሁንላችሁ 🙏
@tutorial_education
