cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Abu Muhammed

ቁርዓንና ሀዲስ

Больше
Рекламные посты
917
Подписчики
-124 часа
+17 дней
+1330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:37
Видео недоступноПоказать в Telegram
በርካታ ሃድሶችን {ከሺ በላይ} ሃድሶችን በመሃፈዝ ለኡማዉ ያበረከቱ 7 ሶሃቦች:- 1ኛ. አቢ ሁረይረህ 5374  ሃድሶችን 2ኛ. አብዱሏህ ቢን ኡመር 2630 ሃድሶች 3ኛ. አነስ ቢን ማሊክ 2286 ሃድሶችን 4ኛ. አኢሻ ቢንት አቢበክር 2210 ሃድሶችን 5ኛ. አብዱሏህ ቢን አባስ 1660 ሃድሶች 6ኛ. ጃቢር ቢን አብድላህ 1540  ሃድሶችን 7ኛ.  አባ ሰዒድ አልኹድሪይ 1170  ሃድሶች https://t.me/ibnumuhame ይህን ቻናል ጆይን ይበሉ። ሼር ያድርጉ።
Показать все...
Abu Muhammed

ቁርዓንና ሀዲስ

03:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
01:59
Видео недоступноПоказать в Telegram
*አርካኑል ኢይማኒ ሲተቱን:: 1ኛ አን ቱእሚነ ቢላሂ 2ኛ ወመላኢከቲሂ ወኩቱቢሂ 4ኛ ወሩሱሊሂ 5ኛ ወል የውሚል ኣኺሪ 6ኛ ወቢል ቀደሪ ኸይሪሂ ወሸሪሂ *1ኛ በአሏህ ማመን ሲባል: በስሩ: 4 ነገሮችን አካቶ ይይዛል:- 1ኛ ግኝ መሆኑን: ያለ መሆኑን: ማመን: ከአርሽ በላይ መሆኑንም ማመን: = አሏህ በዛቱ ሁሉ ቦታ ነው ያለው: ወይም ያለበት አይታወቅም ማለት ክህደት ነው!! 2ኛ በብቸኛ ጌትነቱ ማመን:  3ኛ በብቸኛ ተመላኪነቱ ማመን: 4ኛ በስሞቹ እና በባህሪያቶቹ ብቸኛ አድርጎ ማመን: 2ኛ በመላኢኮች ማመን: ሲባልም: በስሩ: 4ነገሮችን አካቶ ይይዛል:- 1ኛ ግኝ መሆናቸውን: ተፈጥረው ያሉ: አሏህ ከብርሃን የፈጠራቸው: ወንድ: ሴት የማይባሉ አሏህን ቅንጣት የማያምፁ የአሏህ ቅን አገልጋዮች መሆናቸውን ማመን: 2ኛ ስማቸው: በተነገረንም: ባልተነገረንም በጥቅሉ ማመን: 3ኛ ከባህሪያቸው በተነገረን እና ባወቅነው ማመን:   4ኛ የስራ ድርሻ እንዳላቸውም ማመን: 3ኛ በኪታቦች ማመን: ሲባልም: በስሩ 4ነገሮችን አካቶ ይይዛል:- 1ኛ ከአሏህ ዘንድ የተወረዱ መሆናቸውን ማመን: 2ኛ በስም: ባወቅናቸው እና ባላወቅናቸውም በጥቅሉ ማመን: 3ኛ ይዘውት በመጡት እውነተኛ ዜና ማመን: 4ኛ ያልተሻረ በሆነው ህግ: በቁርኣን መስራት: በሙህከሙም: በሙተሻቢሁም: ማመን: ሁክሙን: በተረዳነው እና ባልተረዳነውም ማመን እና ወደን መተግበር:  *4ኛ በሩሱሎች ማመን: በስሩ: 4 ነገሮችን አካቶ ይይዛል:- 1ኛ ከአሏህ በትክክል የተላኩ መሆናቸውን ማመን: 2ኛ ስማቸው ተነግሮን: ባወቅናቸውም እንድሁም: ስማቸው ባልተነገረንም በጥቅሉ ማመን: 3ኛ ስለነሱ የተነገረውን እውነተኛ ዜና አምኖ መቀበል: 4ኛ ሁሉም መልእክተኞች ወደ ህዝቦቻቸው የተላኩ መሆናቸውን እና: ነቢዩ ሙሃመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም: ለአለም የተላኩ መሆናቸውን ማመን: **5ኛ በመጨረሻው ቀን ማመን: ሲባል: በስሩ 3 ነገሮችን አካቶ ይይዛል:- 1ኛ ሞቶ በመቀስቀስ ማመን: 2ኛ ምርመራ መኖሩን ማመን: 3ኛ ጀነት እና ጀሃነም የሚባሉ: ተፈጥረው ያሉ ዘላለማዊ ሃገሮች መኖራቸውን ማመን: *6ኛ በቀደር ማመንም ሲባል: በስሩ: 4 ነገሮችን አካቶ ይይዛል:- 1ኛ አል ኢይማኑ ቢኢልሚላሂ = አሏህ ሁሉን ነገር ከመከሰቱ በፊትም አውቆታል ብሎ ማመን 2ኛ አል ኢይማኑ ቢል ኪታባህ= በለውሐል መህፉዝም ፅፎታል ብሎ ማመን  3ኛ አል ኢይማኑ ቢመሽአቲላህ=መከሰቱንም ፈልጎታል ብሎ ማመን  4ኛ አል ኢይማኑ ቢል ኸልቂ ወል ኢይጃድ: = ፈጥሮታል አስገኝቶታልም ብሎ ማመን =አሏህ ሁሉን ነገር አዋቂ ነው:: = አሊመ ቢኩሊ ሸይኢን ጁምለተን ወተፍሲላ: አዘለን ወአበዳ: = የዕለሙ ማካነ ወማ የኩውን: ወማ ለም የኩውን ለው ካነ ከይፈ የኩውን:: = ይህን የቴሌግራም ሊንክ: ጆይን በማለት ተጠቃሚ ይሁኑ:: @ibnumuhame ጆይን join http://t.me/ibnumuhame

የዲነል ኢስላም ደረጃዎች:3 ናቸዉ:- አል ኢስላሙ ወል ኢይማኑ ወል ኢህሳኑ እነዚህ 3ቱ የዲን ደረጃዎች ደግሞ የራሳቸዉ መሰረቶች አሏቸዉ: እስልምና 5 መሰረቶች: ኢማን 6 መሰረቶች: ኢህሳን ደግሞ 1 መሰረት አለዉ: በጥቅሉ ዲነል ኢስላም 3 ደረጃዎች እና 12 ማእዘናቶች አሉት:: አርካኑል ኢስላሚ ኸምሰቱን= 1ኛ. ሸሀደቱ አንላኢላሀኢለሏህ ወአሽሀዱ አነ ሙሀመደን ረሱዉለሏህ 2ኛ. ወኢቃሙ ሶላህ 3ኛ. ወኢታኡ ዘካህ 4ኛ. ወሶዉሙ ረመዷን 5ኛ. ወሀጁል በይቲላሂል ሀራም ሊመኒስ ተጦአ ኢለይሂ ሰቢይላ:: አርካኑል ኢይማኒ ሲተቱን= 1ኛ. አንቱእሚነቢላሂ 2ኛ. ወመላኢከቲሂ 3ኛ. ወኩቱቢሂ 4ኛ. ወሩሱሊሂ 5ኛ. ወቢል የዉሚል አኺሪ 6ኛ. ወቱእሚነ ቢል ቀደሪ ኸይሪሂ ወሸሪሂ ሚነሏሂ ተአላ:= አርካኑል ኢህሳኒ ዋሂዱን: ወሁዎ አንተእቡደሏሀ ከአነከ ተራሁ ፈኢለም ተኩን ተራሁ ፈኢነሁ የራከ:: http://t.me/ibnumuhame
Показать все...
Abu Muhammed

ቁርዓንና ሀዲስ