cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📚ብራና መፅሐፍት ዘ ኢትዮጵያ 📚

[ 📖...ቻናላችን ላይ...📖 ] ◦📚የልቦለድ ፤ ◦📚የሳይኮሎጂ ፤ ◦📚የታሪክ እና፤ ◦📚የፍልስፍና መፅሐፍት በ pdf እና በ voice format ያገኙበታል። #Read_more! 💬

Больше
Рекламные посты
251
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:19
Видео недоступноПоказать в Telegram
Selam edmn alchu seltfan tlk ykrta eyln melekt yeznal
Показать все...
ልጆቿን_ለማዳን_የምትሞተው_ወፍ! ይኽች ወፍ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት "ጳልቃ" በሌሎቹ (pelican ~ፐሊካን) ተብላ ትታወቃለች። ለልጆቿ ባላት ልዩና ጽኑ ፍቅር ምክንያት የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ናት። ጳልቃ፥ የጠኔ ጊዜ መጥቶ የሚጫር የሚቀመስ በየብስና በባሕር አንዳች ምግብ ካጣች፣ ከራሷ አካል በጥፍሯ ደሟን አፍስሳ ሥጋዋን መንትፋ ለልጆቿ ሰጥታ ክፉውን ቀን ታሻግራለች። ይኽችን ዕፅብት ወፍ፥ ልጆቿ ፍቅር መስሏቸው በጥፍራቸው እየወጉ ያቆስሏታል፤ እሷም ቁስሉ ይሰማትና በጥፍሯ ትወጋቸዋለች፤ ልጆቿም ሊሞቱ ይደርሳሉ፤ ለልጆቿ ያላት ፍቅር ፍጹም ነውና ታዝናለች፤ ድምጻቸው ይናፍቃታል፤ ጠረናቸው ያባባታል። በሦስተኛው ቀን ሕመሟን ችላ በጥፍሯ ደረቷን ወግታ ደሟን ታፈስባቸዋለች፤ ይነሳሉ። እሷ ግን ብዙ ደም ሲፈሳት ትወድቃለች፤ ትሞታለች። በሀገራችን ወደ ግእዝ ከተተረጎመው ፊሳሎጎስ ጋር በተመሳሳይ ልሳነ-እንግልጣሩም እንዲኽ አለ"…… in time of famine, the mother pelican wounded herself, striking her breast with the beak to feed her young with her blood to prevent starvation. Another version……that the mother fed her dying young with her blood to revive them from death, but in turn lost her own life" ዛሬ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ጳልቃ እኛም እንደ ልጆቿ ኾነን የታየንበት ዕለት ነው። ጳልቃ በረኃብ ጊዜ ራሷን ለልጆቿ እንደምትመግብ ኹሉ፥ መድኀኔዓለም ክርስቶስም ረኃበ ነፍስ ረኃበ ሥጋ ጸንቶ ለኖረብን ለእኛ የሕይወት
Показать все...
Показать все...
Slebert🇪🇹Official🇪🇹group🇪🇹by🇪🇹abush23🇪🇹🇪🇹🇪🇹

..🇪🇹Online🇪🇹business🇪🇹.......

https://www.slebert.com/#/register/J7D0GE?_t=1665012282....

Показать все...
Slebert Official group by yosef

Online business

ስንፍናን ማሸነፍ! ሮኬት ወደ ህዋ ሲሄድ አብዛኛውን ጉልበት የሚጨርሰው እስኪነሳ ነው፤ የመሬትን ስበት አሸንፎ በሚገርም ፍጥነት ከፍ ማለት ከጀመረ በኋላ ያንን ፍጥነቱን ማስጠበቅ ቀላል ነው። ምንም ነገር የሚያስቸግርህ እስክትጀምረው ነው፤ ብዙ ጊዜ ራስህን ለመለወጥ ስትነሳ መጀመሪያ አካባቢ የሚገጥምህን ስንፍና እና መሰልቸት ካሸነፍከው በቃ የምትፈልገውን ነገር ከማግኘት የሚያቆምህ ነገር የለም! @Inspire_Ethiopia2 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показать все...
ፈጣሪን አትርሳ! አንድ የቻይና አባባል አለ "ውሀውን የሚጠጡ ሁሉ ምንጩን የቆፈሩትን ማስታወስ አለባቸው" የሚል፤ አሁን ለደረስክበት ከቤተሰብ ጀምሮ ብዙ ሰዎች ዋጋ ከፍለዋል ከምንም በላይ ግን የምትፈልገውን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልግህን ሁሉ የሰጠህን ፈጣሪን አትርሳ!
Показать все...
የዛሬው ጥረትህ! ጠንካራ ሰው ለራሱ ብቻ አይኖርም፤ አንተን የሚጠብቁ ብዙ ሰዎች አሉ፤ ላንተማ አንድ እንጀራ እና አንድ ክፍል ቤት በቂህ ነበር፤ እሱን ለማሳካት ትልቅ ዋጋ መክፈል አይጠበቅብህም፤ ትልቅ ነገር የሚፈልግ ግን ትንሹን ስራ እንኳን ለነገ አያሳድርም። @Inspire_Ethiopia2 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
Показать все...
የዛሬው ጥረትህ! ጠንካራ ሰው ለራሱ ብቻ አይኖርም፤ አንተን የሚጠብቁ ብዙ ሰዎች አሉ፤ ላንተማ አንድ እንጀራ እና አንድ ክፍል ቤት በቂህ ነበር፤ እሱን ለማሳካት ትልቅ ዋጋ መክፈል አይጠበቅብህም፤ ትልቅ ነገር የሚፈልግ ግን ትንሹን ስራ እንኳን ለነገ አያሳድርም። @Inspire_Ethiopia2 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
Показать все...