cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ግጥም እና ታሪክ

📖 የታሪክ ቤተ - መዛግብት 🏡 🌍ከዓለም ዙሪያ የተዉጣጡ እጅግ ማራክ የሆኑ አጫጭር እና ረጃጅም የፍቅር ታሪኮች ልብ አንጠልጣይ ልብ ወለዶች እና የታዋቅ ሰዎች የህይወት ታሪክ እንዲሁም አጠቃላይ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ድንቅ ታሪኮች በሙሉ ዘወትር በተወዳጅ መልክ ወደ እናንተ ይቀርባሉ።🌺

Больше
Рекламные посты
1 625
Подписчики
+1124 часа
+1597 дней
+52030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

😱እስቲ ውዶቼ እናንተ ምፈልጉትን ታሪክ ለማንበብ ምፈልጉትን ብቻ ጆይን በሉ ፍጠኑ😱😱😱 👑👑👑👑👑👑👑👑👑   🙌ከ #40 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፍል 🙌🙌 add folder chnnale1k+ @yhderaw_wdaj
Показать все...
😍የእናት ሆድ😍
🥳ሁብ🥳
❤️የሂባዋ ናርዶስ❤️
😇ጂዱ😇
🤩ኢክራም🤩
🥳መንታ ላቦች🤩
😡ክህደት😡
😢ሀዘንተኛው ልቤ😢
☺️መጅኑን ለይላ☺️
❤️ሂወቴ❤️
Фото недоступноПоказать в Telegram
አግብታቹሀል?
Показать все...
አግብቻለሁ💍999
አላገባሁም💔99
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥🔥  በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑ቴዲ አፍሮ 👑አልበም እጃችን ገብቶል 🔥🔥 በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት😍😍 ቻናሉን #Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
Показать все...
ሙሉ አልበም
ለማየት
Показать все...
Logo maker

Hi , I am and editor and artist I can add name in a photo,I can make logo regarding profile picture,YouTube banner Business card and I can do intro for your channel If you want anything ask me

https://t.me/logomaaker

Any comment or you want cross @Eyuul

🥰 1
የልብ_ነገር_ክፍል_ሁለት_ፀሐፊ_ዳንኤል.doc3.20 KB
👍 2
የልብ_ነገር❤❤❤              ክፍል_ሁለት ፀሐፊ ዳኒኤል✍✍✍ *** ጀግናውን ልቤን ከስንቱ ወዛም የሸፈንኩትን ዛሬ ጣለችው፣ ለነገ ብዬ ያስቀመጥኩትን። አለምን ሁላ በምህዋሬ እንዳላዞርኩት ተከታይ ሆንኩኝ፣ ወደድኳት ላልኩት። *** ከአራት አመታት በፊት ፌሪ በምትሰራበት የእርዳታ ተቋም አማካኝነት የትምህርት እድል አግኝታ ስትፍለቀለቅ ወደ‘ኔ መጣች። ቢሮዬ ውስጥ ቁጭ ብዬ ልጅ ስለመውለድ እያሰብኩ፤ በያዝኩት ብዕር የማላውቀውን ቅርፅ ማስታወሻዬ ላይ እየሳልኩ ነበር። የቢሮዬ በር ተበረገደ። ፀሀፊዬ ሳትደውልልኝ የቢሮዬ በር በዚህ መልኩ የሚበረገደው ማን ሲመጣ እንደሆነ አውቀዋለሁ። ባለስልጣኗ ስትመጣ ነው። የልቤ ባለስልጣን! ሚስትየዋ! «ፋሚዬ የኔ ... አሰላሙአለይኩም!» ተጠመጠመችብኝ። «ወአለይኩሙሰላም ፌሪዬ!» ታፋዬ ላይ ተቀመጠች። በሁለት እጆቿ ጆሮዎቼን ይዛ «ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ... ገምት ለምን ይመስልሀል?» አለች። «አረገዝሽ?» ከማልፈልገው መልስ እየሸሸሁ እንጂ አርግዛ እንዳልሆነ አውቃለሁ። «እረፋ! ሌላ ሌላ!» ፈገግታዋ እና የአይኖቿ ጨረሮች አስገደዱኝ .... ማለት የማልፈልገውን እየቀፈፈኝ አልኩት። «የትምህርቱ ነው አይደል ... » «አዎ ... ተመረጥኩኝ!» ተፍነከነከች። ፊቴ ጨለመ። «ፋሚ ደግሞ ተስማምተን አይደል እንዴ!» ከላዬ ላይ ገፍቼያት ተነሳሁ። በመስታወቱ በኩል ወደ ውጪ መመልከት ጀመርኩ። ከኋላዬ መጥታ አቀፈችኝ። «ለሁለት አመት ብቻ እኮ ነው!» «ሁለት አመት ላንቺ ትንሽ ሊሆን ይችላል። ለኔ ግን ዘለዓለም ነው እሺ! ዘለዓለም!» ተናደድኩ። «ድጋሚ በዚህ ጉዳይ ልንከራከር ነው?» አኮረፈች። ስታኮርፍ ይጨንቀኛል። ጨረቃን በበትር ያረገፍኩ፤ ፀሀይን ከምድር የሸፈንኩ አይነት ኃጢያተኝነት ይሰማኛል። ወደወንበሬ እየተመለስኩ «ስለምፈራ እኮ ነው!» አልኳት። «ምኑን ነው የምትፈራው?» «መራራቅ መጥፎ ነው ፌሪዬ! ትቀየሪብኛለሽ ብዬ እፈራለሁ።» «እምልልሀለሁ አልቀየርም!» «ትናፍቂኛለሽ!» «ሁሌ እደውላለሁ! ቀኑን ሙሉ!» ይህን የትምህርት እድል ለረዥም ጊዜ ስትመኘው እንደቆየች አውቃለሁ። የሷን ደስታ መከልከል ልቤን ከብዶት እንጂ መሄዷ ህይወቴን እንደሚያቃውሰው አውቀዋለሁ። ቢሆንልኝ ልጅ ወልደን ተረጋግተን ብንኖር እመርጣለሁ። ግን ደግሞ ስትከፋ ማየት ይጨንቀኛል። የህይወቴን የተሳሳተውን ውሳኔ በፍቅር ስም ወሰንኩ። የፌሪ የአየር ቲኬት መጣ። ስህተትነቱን እያወቅኩ ሁሉነገሬን ሸኘኋት! ፌሪዬ ወደ ውጪ በሄደችበት የመጀመሪያው አመት በቻልነው መጠን በቪዲዮም ሆነ በቴክስት ያለማቋረጥ እናወራ ስለነበር የናፍቆት ህመሜን ቢጠናም እያስታገስኩ ነበር። ሁለተኛው አመት ግን ለእኔም ለእሷም ከባድ ነበር። ፌሪዬ ለእኔ ጊዜ አጣች። ስደውል ሀሌም ቤተመፅሀፍት ናት። ይህም ሳይበቃ ስራ ጀመረች። ቀኑን ሙሉ የምናወራው ቀረና በሳምንት አንዴ .... በወር ጥቂት ቀናት መሆን ጀመረ። በስሜቴ እሳት መንደድ ጀመርኩ። *** ሰው የሚፈተነው በሚወደው ነው ይላሉ። እኔ ደግሞ እላለሁ ...  ሰው የሚፈተነው ስለፍቅር ሲል ዝቅ በሚያደርጋቸው ጥንካሬዎቹ በኩል ነው። ፉአድ አግብቶ ልጅ ሳይወልድ ሶስት አመት ሙሉ ይቆያል ቢባል ማን ያምናል? ማንም! ግን ሚስትየዋ ፌሪ ሆነች! ሁሉ ነገሬን ተቆጣጠረችው። ቆፍጣናውን ፉአድ በፍቅሯ ምርኮኛዋ አደረገችው። በተጋባንበት አመት የወሊድ መቆጣጠሪያ እየተጠቀመች እንደሆነ ነገረችኝ። ደነገጥኩ። «ለምን?» በግርምት ጠየቅኳት። «አሁን መውለድ አልፈልግም!» «እኮ ለምን? ምን ችግር አለው ብትወልጂ?» «ፋሚዬ ብዙ ብዙ ነው ልወልድልህ የምፈልገው ... ግን አሁን አይደለም። እንደሌሎቹ ሴቶች መሆን አልፈልግም!» «ፌሪዬ የምታወሪው ነገር ምንም ግልፅ እየሆነልኝ አይደለም!» «ሴቶቹን እያቸው እስኪ! ይወልዳሉ ከዚያ በቃ ከመኖር ነው የሚጠፉት! ለባላቸውም እንደድሮው ሳቢ አይሆኑም! ደግሞ ማስተርሴን ሳልሰራ አላገባም። ደግሞም ስንወልድም እንደነሱ መሆን አልፈልግም። የአሁኗን ፈሪሀ ነው መምሰል የምፈልገው!» «መውለድን ከመማር ጋር ምን አጋጨው?» «እንደሱ እያላችሁ ነው የምታጭበረብሩን ባክህ! መውለድ ቀላል አይደለም። ትልቅ ሀላፊነት ነው። ከመውለድ በኋላ ደግሞ ማሳደግ የሚባል ነገር አለ። ይለጠጣል ነገሩ! ቶሎ ማስተርሴን ልጨርስና እንወልዳለን!» ከሁለት አመት አይዘልም ያልኩት መውለድ ውጪ ካልሆነ አልማርም የሚል መስፈርት ታክሎበት የውጪ እድሉን እስክታገኝ ሶስት አመት ሙሉ ጠበቅን። ሶስተኛው ዓመት ላይ ግን የቤተሰብ ጭቅጭቅ ሰላም ስለነሳኝ እንድንወልድ ወደመወሰኑ ተቃርቤ ነበር። ምን ያደርጋል ይኼ የተረገመ የትምህርት እድል መጥቶ ሰላማዊ የፍቅር ህይወቴ ላይ መሰናክል ሆነብኝ! ይቀጥላል!.... . ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን! . t.me/gitim1 @gitim1 t.me/gitim1 @gitim1
Показать все...
3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የልብ  ነገር አዲስ አሳዛኝ የሆነ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ እንደተለመደው በፀሐፊ ዳኒኤል የቀረበ ክፍል አንድ SHARE LIKE COMMENT JOIN
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የልብ  ነገር አዲስ አሳዛኝ የሆነ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ እንደተለመደው በፀሐፊ ዳኒኤል የቀረበ ክፍል አንድ SHARE LIKE COMMENT JOIN
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.