cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዜግነት ያለን ጽዮናዊያን ነን

“እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤” — ፊልጵስዩስ 3፥20

Больше
Рекламные посты
225
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#ድንቅ የፋስካ አዝማች የእኔ ጠበቃ ህያው እንደሆኔ ከአምላኬ ጋር ስኖር ክፍተት እንዳይኖር በተመረቀው በአድስ መንገድህ እሄዳለሁኝ እስከ እየሩሳሌም በኢየሱስ ደም /4* ሞት አልፎ እንዳይገባ በቤቴ ደሙ ምልክት ስልጣን አይኖረውም ጤላቴ ሄጄ እወርሳለሁ በርትቼ የሱስ ነው ለኔ ህይወቴ ደሙ ደሙ ነው ምልክቴ ደሙ ደሙ ነው ብርታቴ ደሙ ደሙ ነው ህይወቴ ደሙ የኢሱስ አባቴ ,👇👇👇👇👇👇👇 @ https://t.me/semayawzega23 @ https://t.me/semayawzega23
Показать все...
ደሙ___ምልክቴ___Mekelle_Apostoilc_church(360p).mp33.31 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
በተጨማሪም አስደሳች ዜና ከጃርሶ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በባደዋቾ ሀላባና ስራሮ ቅርንጫፍ ሰበካ የጃርሶ ቁጡቤ የሰበካው እናት አጥቢያ የግንባታ ሂደት በምገርም ሁኔታ በሁለት ሳምንታት ብቻ ቡሉከት ተላብሶ እንዲህ አምሮ ይገኛል ። እግዚአብሔር ብረዳና ብንኖር በመጪው አመት (2017) ይማረቃል ተብለው ይገመታል “ይህን የሠራና ያደረገ፥ ትውልድንም ከጥንት የጠራ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር፥ ፊተኛው በኋለኞችም ዘንድ የምኖር እኔ ነኝ።” — ኢሳይያስ 41፥4 በቅርቡ ደግሞ በሌሎች አዳዲስ ዜና እንመጣለን ። ከጃርሶ ኢትዮጵያ
Показать все...
1
#ተለቀቀ
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በዘማሪት ዮርዳኖስ መለስ የተዘጋጀውን "#የሌለው_አቻ" የተሰኘውን ቁጥር-1 አልበም ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ ወደ እናንተ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም  t.me/ApostolicSongs_Code, t.me/samiabi1619 እና በዚህ በመደወል Call 0943850582 ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን። የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል ሚያዚያ  2016 ዓ.ም
Показать все...
Apostoic Songs Code

Baptism in the name of Jesus

1
ወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ(128k).m4a25.81 MB
ወ.ሰለሞን በወጣህበት ተራራ ሙት_(128k).m4a61.84 MB
ወ.ሰለሞን ልብህን ጠብቅ.m4a72.94 MB
ወ.ሰለሞን በእምነት የሚደረግ ፋሲካ.m4a44.56 MB
ወ_ሰለሞን_ራስን_ማየት_ለእግዚአብሔር_ማሳየት_.m4a60.55 MB
ወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ በአርባምንጭ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በ2015 ዓ.ም ተከታታይ ትምሀርት ካስተማሩት ሰምታችሁ ተባረኩ🙏🙏🙏
Показать все...
📌 ፋሲካው የምርኮና የብዝበዛ እንዲሆንልን መነሻችን ጌልጌላ ይሁን!!! “የእስራኤልም ልጆች በጌልገላ ሰፈሩ፤ ከወሩም በአሥራ አራተኛው ቀን በመሸ ጊዜ በኢያሪኮ ሜዳ ፋሲካ አደረጉ።” ኢያሱ 5፥10 @semayawzega23
Показать все...
kes wendeye 210424.mp3 1.m4a17.62 MB
👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.