Werabe University Student Union
Открыть в Telegram
ይህ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ሲሆን ማንኛውም አይነት መረጃ የሚለቀቅበት እና የተማሪ ጥያቄ የሚመለስበት ነው።ሁሉም ተማሪ ይህን ቻናል በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት መረጃዎች ቶሎ እንዲደርሱ ሃላፊነታችንን እንወጣ።
Больше270
Подписчики
+124 часа
-27 дней
+230 дней
Архив постов
ቀን 18/05/2016 ዓ.ም
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች GC BIRTHDAY ቀንን በዚህ መልኩ አሳልፈዋል
ጥር 14፣ 2016
ወራዩ /ዉ /ህ /ግ /ዳ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።
ዩኒቨርሲቲው ከ1000 በላይ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎችን ይቀበላል።
ሰላም እንደት ናችሁ የተከበራችሁ እና የተወደዳችሁ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም ተመራቂ እና ሌሎች በዚህ አመት የማትመረቁ ተማሪዎች የዘንድሮው የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል።በመሆኑም በተለያየ ምክንያት ክላስ ያልጨረሳችሁ ከዲፓርትመንት ሄዶች ጋር በመነጋገር ቶሎ ለመጨረስ ሞክሩ።
🌐 በመማር ማስተማሩ ዙሪያ ችግሮች ካሉ በማንኛውም የስራ ሰዓት የተማሪዎች ህብረት በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
ሁላችሁም የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የፓርላማ አባላት በዩኒቨርሲቲያችን በቀን 25/04/2015 ዓ.ም ለሚከበረው "የመቻቻል እና አብሮነት ቀን" እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።
ቦታ:-አዲሱ የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ
ሰአት:-ከቀኑ 8:00 ሰአት
