cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

God is Good 🙏

ⓑⓔⓣⓔⓛ ❣️

Больше
Эфиопия12 034Не указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
163Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አድስ አመት አድስ ተስፋ ፣ አድስ እድል ፣ አዳድስ መልካም አጋጣሚዎች ፣ ባጠቃላይ የተመኛቹት ሁሉ የሚሳካበት ፣ ይሁንላችሁ ይሁንልን። 2014 ዓ.ም ጦርነት የለለበት በሽታ የራቀበት ሰዉ ወደ ሰውነቱ የሚመለስበት እርስ በርስ የሚተዛዘንበት እርቅ ሰላም ጤና ለሁሉም ሰው የሚሆንበት ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
Показать все...
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 1 2 3 4 እያልን አንድላይ ተያይዘን የመጣን ውድ ጓደኛዬ❤️❤️ ከመፈጠሬ ጀምሮ እስካሁን ሰአት ጭምር መልካምነታችሁ የበዛልኝ ቤተሰቦቼ💝💝 በማቀውም ሆነ በማላቀው የህይወት ጎዳና ላይ ቸርነታችሁን ያሳያችሁኝ የኔ መልካም ሰዎች💝💝 በማያመች የህይወት ውጣ ዉረድ ውስጥ ጥንካሬን ባሳለፍነው አመት ያስተማራችሁኝ💝💝 ካለሁበትም ችግር እንድወጣ የረዳችሁኝ አንተ ከጓደኛ በላይ ነህ👬 አንቺ የህትነት ማእረግ ያንስሻል👫 ቀጣዩን አመት ህብረታችንን ጨምረን እኔ ላንቺ ምቆምበት አንተ ለኔ ጋሻ ምትሆንበት ፍቅራችንን ያለ ግብዝነት የምንኖርበት አመታችን ነው። ላረክልኝ መልካምነት ወድካለሁ ላሳየሽኝ ድንቅ ፍቅር ወድሻለሁ ማለት ለይምሰል ብቻ ስለሚታይብኝ በህይወት ኖሬ አሳይሻለሁ በህይወቴ እክስሀለው። 🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼 🌼🌼🌼መልካም ዘመን!!!!!🌼🌼🌼 ለምትወዱትና የልብ ጓደኛ ለሆነ ወዳጃችሁ 🌼SHARE🌼 ያርጉለት
Показать все...
መልካምናት
Показать все...
የቱ ጀግና ነው
Показать все...
በፈጣሪህ ተደገፍ! ህይወትህን የሚቀይረው ከሰው ጠብቀህ የምታገኘው ነገር አይደለም፤ ፀጋው፣ ስጦታው፣ ቸርነቱ ከማያልቀው ከፈጣሪህ ከምታገኘው በረከት ነው ህይወትህ የሚቀየረው። ወዳጄ በጭራሽ ከሰው እንዳጠብቅ፤ ሰው ማለት ሸንበቆ ነው የሆነ ቀን መቀንጠሱ አይቀርም! ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው!
Показать все...
''ነፍሴን እረፍት እረፍት እረፍት ይሰማታል ዋስትና ካለው ጋር ፍቅር ጀምሯታል'' Yohannis Girma
Показать все...
አማኑኤሎቹ ዋው 🙌🙌
Показать все...
🎂🎂H B D 🎂🎂ሳሚ በእግ/ር ፍቃድ 40ኛ አመት ልደቱን እያከበረ ነው በሳሚ መዝሙሮች የትባረካችሁ ቅዱሳን እሳት HBD በሉት
Показать все...
ደስ የሚል ቀን ዋው 🙏🙏
Показать все...