cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Broken hearts 🥺💔

😇Wellcøme_tø my quotes_Channel > quotes ፍቅር እና ሞት ሁለት ያልተጋበዙ እንግዳዎች ናቸው አንዱ ልብን ይወስዳል አንዱ ደሞ የልብ መሻትን =💔💔 broken heart text Join our channel https:// httpsbroken https://httpsbroken Cross any comment @amuta9

Больше
Рекламные посты
461
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ከፍቶኛል? ቁጥር 2 አሁኑኑ ተቀላቀሉ👇😭☺️
Показать все...
❤️‍🩹ለመቀላቀል❤️‍🩹
📜እባክሽ አትሂጂ🥺 [ፀሀፊ #kirubel [አስተያየት @kiranegn] 💊🥀Emayiye❣ የኔ ፍቅር የምር ከኔ መለየት ፈልገሽ ከሆነ እሺ ችግር የለውም የፈለግሽውን አድርጊ😕 ግን ስትሄጂ🚶‍♀...ብዙ ነገሮችን ይዘሽብኝ ነው የምትሄጂው ከነዛ ውስጥ ደስታዬን🥰 ሳቄን😁 ተስፋዬንም😇 ፍቅሬንም❤️‍🩹 ጭምር ነው🥺 እና እባክሽ አትሂጅ እ 🍁@ewnetegna_smet🍁 🍁@ewnetegna_smet🍁 🍁@ewnetegna_smet🍁 💔🥺ከተመቻችሁ #_Share ማድረግ°°° አይርሱ🙏  
Показать все...
📜እባክሽ አትሂጂ🥺 [ፀሀፊ #kirubel [አስተያየት @kiranegn] 💊🥀Emayiye❣ የኔ ፍቅር የምር ከኔ መለየት ፈልገሽ ከሆነ እሺ ችግር የለውም የፈለግሽውን አድርጊ😕 ግን ስትሄጂ🚶‍♀...ብዙ ነገሮችን ይዘሽብኝ ነው የምትሄጂው ከነዛ ውስጥ ደስታዬን🥰 ሳቄን😁 ተስፋዬንም😇 ፍቅሬንም❤️‍🩹 ጭምር ነው🥺 እና እባክሽ አትሂጅ እ 🍁@ewnetegna_smet🍁 🍁@ewnetegna_smet🍁 🍁@ewnetegna_smet🍁 💔🥺ከተመቻችሁ #_Share ማድረግ°°° አይርሱ🙏  
Показать все...
🦋 አፍረሽ ተጎድተሻል?ተጎድተሀል?💔😔
Показать все...
አው🥺
አይ😢
Фото недоступноПоказать в Telegram
🦋 አፍረሽ ተጎድተሻል?ተጎድተሀል?💔😔
Показать все...
አው ተጎድቻለሁ💔
የተሰበሩ ልቦች❤️‍🩹
💊🥀  ቅፅበታት ( ገጣሚ ኪሩቤል አሻግሬ✍) 👤: @Kiranegn መስከረም 12, 2013 ዓ.ም የተፃፈ✍ ካለፉት ወራቶች : ከሄዱት ሳምንታት ከቆጠርኳቸው ቀናቶች : ከኮበለሉት ሰአታት ቅድም ግን ደስ አለኝ : የሴኮንድ ቅፅበታት....😊 አቅፈሽ ስትስሚኝ : ስትሄጂ ወደ ቤት ማስክ ብናደርግም : በኮሮና ምክንያት እኔ ግን ተሰማኝ : የከንፈርሽ ግለት ልቤ ጋር ደረሰ : ድንገት በቅፅበታት🤗 🍁@ewnetegna_smet🍁 🍁@ewnetegna_smet🍁 🍁@ewnetegna_smet🍁 💔🥺ከተመቻችሁ#_Share ማድረግ°°° አይርሱ🙏
Показать все...
Repost from Jose Channel
Фото недоступноПоказать в Telegram
🕯አሳዛኝ ዜና በኢትዮጵያ የፊልሙ ኢንደስትሪ ትልቅ ድርሻ የነበረው አርቲስት ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) በድንገተኛ ህመም ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ለቤተሰቦቹ፣ለወዳጆቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። ነብስ ይማር 🙏
Показать все...
Mom, as a joke, you turned a year old I miss you so much   What happens is what the creator has, but many things have changed since you left Things that should not have gone through without you have passed. I have started to do things alone that I never did without you.But it is must There is God, you have gone to a better place🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
Показать все...
አንቺዬ ለካ እንደዚ...............ነሽ ለካ አስመሳይ ...........ነሽ ገረመኝ እኮ ሰማው አላመንኩም ተነገረኝ ተውኩት☹️ ለካ እውነታቸውን ነው እኔ አንቺን አምኜ ላንቺ መወገኔ እሱንስ ምን ይሉታል ........አይ አንቺ😏😏 መቼ ነው ያመንኩሽ.......ሰው ማመን ቀብሮ ነው ስትይኝ እኮ አትመኚኝ እኔም አስመሳይ ነኝ እያልሽ እንደሆነ መች ገብቶኝ ........ አይ አንቺ ማስመሰል የተፈጥሮ ግዴታ እስኪመስል ድረስ ............ ይሄን ያህል አስመሳይ ነሽ....... የኔስ እምነት ደሞ ጓደኛ አገኘው ብዬ መፈንጠዜ ከፊት እየሳቅሽ ከኋላዬ እየገደልሽኝ መሆኑነ መች አውቄ........... አይ አንቺ እስኪ አስመስይ ቀጥይበት 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.