cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

@samri_na🦋🦋🦋🦋🦋✨

HEY GUYS In this channel #any perty picture and wallpaper,fun video,tik tok, music, Quote

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
229
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

She doesn’t like you bro. She just likes that you text back faster than her boyfriend😁
Показать все...
Love me or hate me, both are in my favor... If you love me I'll always be in your heart. If you hate me I'll always be in your mind.
Показать все...
Ye Accounting temari siyafekr ....ye fkr debdabew 😂😂😂😂😂
Показать все...
🎤አዝማሪ 🎤 🚫🚫 🙋 "የቤታችን ዶሮ ይሰፍራል በጊዜ ሌሊቱ ገና ነው ድገም አንድ ጊዜ 🙋‍♂ "ብደግም ባልደግም የታል ሴትነቱ ገና ስገባበት ውሀ ሁኖል ቤቱ " 🙆 🙋 እዩልኝ ስሙልኝ ይሄን ስም አጥፊ ምሶሰው ቢቀጥን ቤቴን አለው ሰፊ 🙆‍♂ 🙋‍♂ምሶሰው ቢቀጥን የእግዜር ሥራ ነው አንች የቀደደሽ ጅሉ መሀንዲስ ነው " 😂😁😁😜😁😁😁 ከገባህ ሲኦል VIB እንገናኝ 😋🤡 🍂🍂🍂
Показать все...
ወንድ🧑፦ሰላምነሽ የኔ ቆንጆ? ሴት👩፦ሰላም አይደለሁም ሚሚ ነኝ። ወንድ🧑፦ቤተሰብ ደና ነው? ሴት👩፦እግዜር ይመስገን ሁሉንም አሟቸዋል። ወንድ🧑፦ምነው በጠና? ሴት👩፦ኧረ ባልጠና አታሟርት። ወንድ🧑፦አንድ ሰከንድ በስርአት ልታናግሪኝ አችዪም? ሴት👩፦ችላለው። ወንድ🧑፦እሺ ሴት👩 ፦እንቢ ወንድ🧑፦አሁን በስርዓት አናግርሀለው ብለሽ አልነበር? ሴት👩፦ለ1 ሰከንድ እኮ አናገርኩ። ወንድ🧑፦እና ጠፋሽ ምነው ሴት👩፦ሰፈር ውስጥ አስማት ማሳየት ጀምሬ ነው። ወንድ🧑፦ቁርስ ምላስና ሰንበር ነው እንዴ የበላሽው? ሴት👩፦ ዛሬኮ እሮብ new
Показать все...
Boys creating fake account girls name Me:- I pray ur period starts soon bro
Показать все...
#Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨‍🏫 #ፈተናው Orange is ፦ A፡ fruit B: color
Показать все...
Tasfelgenyaleh ❤️💋
Показать все...
4.66 KB
እዩት ልጁን🥵 ሲንጎራደድ 🙆‍♀ ያንን ሽንጡን ☺️ ሲያውረገርግ😋 አይኑ ገዳይ 👁 ጥርሱ ገዳይ😬 ስንቴ ልሙት😵 በዚ ጉዳይ🤕 ወይ ቁመና🥴 ወየው ዛላ😪 ሰው እንደ እህል🤗 አይበላ😑 አለ ለካ😶 የሰው ሀረግ😧 ደረት ክንዱ 🤤 ባለማረግ🤩 ባለማረግ😍 ባለማረግ🥰 .....
Показать все...
2.58 KB
❤️😍❤️😍❤️😍❤️😍❤️ ❤️ህልም አይቼ ማታ 💖ከማዶ መስኩ ላይ ❣ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 💝ፍቅርን ስንወያይ 🌼የሚወድሽ ልቤ 💐ገና አይቶሽ ሳይበቃው 🥀በጆችሽ ደባብሰሽ 💏ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ 🤷‍♂ምን አለ 🙆‍♂ባልነቃስ ከንቅልፌ 🤦‍♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ 💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም 😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!😞
Показать все...
9.48 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.