cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

SILE FKR

Больше
Рекламные посты
4 141
Подписчики
-124 часа
-377 дней
-16730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ደስተኛ ነሽ? አልኳት አዎ 😊ነበረ መልሷ አይኗ እንባ አዝሎ😢 እየሳቀ ጥርሷ😁 ደስተኛ ነሽ? አልኳት🤲 ስላሳሰበችኝ ደግሜ ጠየኳት🤔 ከንፈሯን በጥርሷ👄 ጭክን አርጋ ነክሳ😔 አዎ ደስተኛ ነኝ😊 ብላ ነገረቺኝ🥺 የውሸት ፈገግታ😁 ለኔ እያሳየቺ ማላውቅባት መስሏት😒 ማልደርስባት መስሏት🙄 እኔን ልትደብቅ😞 አልገባትም እንዴ🤲 እሷ ስትከፋ ልቤ እንደምጨነቅ🥺❤️ ተቀላቀሉን👉 SILE FKR
Показать все...
👍 9🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እኔ እና አንተ ቁምንገር አዛል channel ነው በርግጠኝነት ትወዱታላችሁ 👇ተቀላቀሉን
Показать все...
👸እኔ እና አንተ🤴
💞💝የፍቅር ቃላቶች💞💝
👸ለሷ👸
🤴ለሱ🤴
🫵join🫵
🤍💞  ይቆጨኝ ነበረ  💞🤍 ከፍቅርክ ከፍታ ላፍቃሪ ከራቀው ኩራት ከውበት ጋር ከተደባለቀው ከሚታየው ርቆ የዝናህ ቅርንጫፍ ከጥላቻህ አናት ከመፈቀርህ ጫፍ               አላፈቅርም ብለህ              አልወድሽም ብለህ        እንኩዋን ገፈተርከው          እንኩዋን መሬት ጣልከው እንኩዋንም ባንተ እጅ ልቤ ተሰበረ ባላፈቅርህ ኑሮ ይቆጨኝ ነበረ💕 💛💛💛💛💛
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ህይወት ከደበራቹ ይህ የጥቅስ ቻናል ለናንተ ነው በተለይ ለሴቶች 👇👇
Показать все...
ለሴቶች
ለወንዶች
JOIN
አንዳንዴ🔸 ከ ትላንቱ ቁስል በላይ😮‍💨 የዛሬው ጠባሳ ያመናል፣🤒 አንዳንዴ🔺 ከ ጥያቄው በላይ❓ መልሱ ያመናል💬 አንዳንዴ🔺 የኔ ባልነው ሰው ከመከዳታችን💔 በላይ ያንን ሰው ድጋሜ ልናምነው አለመቻላችን ያመናል😔 አንዳንዴ🔸 የጠበቅነው ነገር ከመቅረቱ በላይ😒 በመጠበቅ ያባከነው እድሜ ያመናል😭 አንዳንዴ🔸 ከመለያየቱ በላይ😢 የተለያየንበት ምክንያት ያመናል😞😆 አንዳንዴ🔸 ከ ሃዘኑ እና ከ ብሶቱ በላይ ደስተኛ ለመምሰል የምናደርገው😁 የውሸት ሂወት ያመናል😵 ተቀላቀሉን👉 SILE FKR
Показать все...
👍 3
ዝም ብላ ምትስቀው ልቤን  እስክትሰርቀው ያወራሁት ወሬ ሚገርማት አስሬ ስሜን በየቦታው [ ሺ ግዜ ምትፈታው ] ምጥን ንግግሯ   ቃሏ ሚጣፍጠው ዝም ያለ አንደበቴን   ማብራሪያ ምትሰጠው ህልሜን ከእውኔ ጋር     አይኔን ልትገልጠው በቄንጥ ተራምዳ   መርጣ ምትረግጠው ፀጉራ ሲዘናፈል ሽንጧ ሲውረገረግ ከአለም ነጥላ    ከስሯ ለማድረግ እስካልቆጥር እድሜ የሆነችኝ ህልሜ ከ'ናት በላይ ቀርባኝ ሆዴን ምታባባኝ ዜማ ወረብ ሳቋን የመኖር ሲር ሀቋን አሳይታኝ ልትበር ከጎኔ ያረፈችው እስክወዳት ነበር ተቀላቀሉን👉 SILE FKR
Показать все...
👍 3 3
💔በይ ጥሪኝ ሰርግሽን💔 ልታደም ግብዣሽን ልመርቅ ባልሽን ልቅመስ ድግስሽን ላሙቀው ዳስሽን በሞቀው አጀባ ባሰርሽው ቀለበት ሳቅሽን እያየው ካዳፈንኩት ቁስሌ ጨው ልነስንስበት የበጋ ዘመኔን ጭጋግ እያረሰው ሳሚው ሳሚው ሲሉሽ እጄን አንከርፍፌ  ላጨብጭብ እንደሰው ከበሮሽ ሲደቃ የክህደትሽ በትር እያነቀኝ ሴቃ እልል በሉ ልበል ተድረሻል በቃ እያነቡ እስክስታ ልጨፍር የኔ አለም በይ ጥሪኝ ግድ የለም ያሰርንው እምነት የገባንው ኪዳን ቀን ጎድሎ ከከዳን ሲቀር ታሪካችን እንባሽና እንባዬ ይፍጅ ሆዳችን ልብሽና ልቤን አስሮ የገመደው ባይቆረጥ ባይቆረጥ፨   ተቀላቀሉን👉 SILE FKR
Показать все...
5
ምን እየሆንኩ ልጠብቅሽ? ~    ~     ~     ~      ~ ቅድ ሰማይ እየሰፋሁ ራስ ዳሽን እየገፋሁ ወይስ እየሰራሁ የኖኅ መርከብ ሳፈላልግ የሰው ኮከብ.. ምን እየሆንኩ ልጠብቅሽ? እየዘመርኩ? እየዘፈንኩ? እያረመምኩ? ግራ ገባኝ እኮ ያልለየት ድል ነው ያልለየት ምርኮ። ምን ስሆን ልጠብቅሽ? አባይን ስጠልቀው ኤርታሌን ስሞቀው ቆዳዬን እንደጨርቅ ችሎ ቢተኩሰው ተዋነይ ጋር ልሂድ ዕፁን እንዲምሰው። ማን ጋር ልጠብቅሽ? ከጌታዬ ግራ ከጌታዬ ቀኙ በየት ትመጫለሽ ወይ አፍቃሪ ሞኙ። ካብርሃም ቤት  አጋር ወይስ ባቢሎን ግንብ ጋር። የት ጋር ትመጫለሽ? በዘመን የት ዘመን? በቦታ የት ቦታ? ከንጉሥ የት ንጉሥ? ከባህር ምን ባህር? ከጫካ የት ጫካ? ከደብር የት ደብር?            : ከሶላት ምን ሰዓት? ምን እያረግኩኝ ልጠብቅሽ? ከመላእክት ጋር ስገለፍጥ የዛፍ ቆዳ ስልጥ... ግዙፍ ሆኜ ወይ ረቂቅ ንፋስ ሆኜ ወይስ ደቂቅ.... ወንዝ ሆኜ ወይስ አምባ ደስታ ሆኜ ወይስ ዕምባ... ፀሀይ ግርጌ ወይ ጨረቃ ግጥም ሆኜ ወይ ሙዚቃ... ምን እየሆንኩ ልጠብቅሽ? ተቀላቀሉን👉 SILE FKR
Показать все...
4👍 3

👱‍♀ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ     ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች እኛ     ጋር ይገኛሉ 👱‍♂ አንተሰ ፍቅረኛህን ምን ማለት      ትፈልጋለህ ወደኛ ቻነል ተቀላቀል 👇🏼👇🏼👇🏼❤️❤️❤️👇🏼👇🏼👇🏼
Показать все...
🥰አፈቅርሃለው🥰
🥰አፈቅርሻለሁ🥰
❤️የናፍቆት መልክቶች❤️
😍JOIN😍