cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

❗በሰላት አንደራደርም❗

የሙስሊም ተማሪዎች አንድነት 1 ሙስሊም ማለት ሰላም መሆኑን እናሳይ። 2; ሙስሊም ተማሪዎች ላይ የሚደርሰውን በደል እንቃዎም። 3: ሁላችንም እርስ በእርስ እንማማር ፣እንተዋወቅ። ❗ማሳሰቢያ❗ ❗ዘፈን፦መልቀቅ፣❗ሊንክ፦መልቀቅ፣❗መሰዳደብ፣❗የግል ወሬ፣❗መጀናጀን፣ የሚያስጠላ እስቲከር መልቀቅ ክልክል ነው። ከቻልን 1 ሰው 20 ሙስሊምን አድ በማረግ የበኩላቹን ተወጡ 🙏

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
4 956
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: #26 ]👌 #ቁርኣን
Показать все...
ልቡ_ለተጨነቀችበት_ሁሉ_💐_ኢስላም_ሱብሂ144p.mp31.00 MB
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: 7 ]👌 #ቁርኣን
Показать все...
4.42 MB
ከኩራት ተጠንቀቅ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يَدْخُلُ الجَنَّةَ مَن كانَ في قَلْبِهِ مِثْقالُ ذَرَّةٍ مِن كِبْرٍ قالَ رَجُلٌ: إنّ الرَّجُلَ يُحِبُّ أنْ يَكونَ ثَوْبُهُ حَسَنًا ونَعْلُهُ حَسَنَةً، قالَ: إنّ اللهَ جَمِيلٌ يُحِبُّ الجَمالَ، الكِبْرُ بَطَرُ الحَقِّ، وغَمْطُ النّاسِ﴾ “በልቡ ውስጥ የሰናፍጭ ፍሬ እንኳ ኩራት ያለበት ጀነት አይገባም። አንድ ሰው እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ ‘ ሰውዬው ልብሱ ቆንጆ ጫማውም ቆንጆ እንዲሆን ይወዳል’ ይህ ከኩራት ነውን? አሉት፦ አላህ ቆንጆ ነው ቆንጆን ነገር ይወዳል። ኩራት የሚባለው ሀቅን አለመቀበልና ሰዎችን አሳንሶ መመልከት ነው።”       💚 @sadaqhatuljaariyaa       🤍 @sadaqhatuljaariyaa                   ጆይን ይበሉ😍
Показать все...
እነዚህ ጫጩቶች ካጥለቀለቃቸው ጎርፍ በዚህ ነጠላ ጫማ ላይ ተንሳፈው ተደጋግፈው ቆመዋል። ህይወት ላንተ ዋጋ በማትሰጠው ነገር ሌሎችን ታስደስታለች። ላንተ ዋጋ ቢስ ርካሽ የሆነው ነገር ሌሎች ዘንድ የህይወት ዋጋ ሊኖረው ይችላልና ትንሽ ናት ብለህ አትናቅ።       💚 @sadaqhatuljaariyaa       🤍 @sadaqhatuljaariyaa                   ጆይን ይበሉ😍
Показать все...
Check out Profile Picture: https://t.me/profile_P01
Показать все...
Всем привет
Показать все...
محمد صللاه اليح وسلام 𝒎𝒖𝒉𝒂𝒎𝒆𝒅 𝒔𝒆𝒍𝒆𝒍𝒂𝒉𝒖 𝒂𝒍𝒚𝒉𝒊 𝒘𝒆𝒔𝒍𝒂𝒎𝒆
Показать все...
Показать все...
የጁምአ ስጦታ ሱረቱል ካህፍ ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ