cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

Рекламные посты
4 591
Подписчики
-624 часа
-667 дней
-35230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #ጁምዓ 2️⃣9️⃣ #ዙልሒጃ 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣ ሂ
Показать все...
02:04
Видео недоступноПоказать в Telegram
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑦③①]👌 #ቁርኣን
Показать все...
owmrccVUyBqQpAFRoBnIGjfgIKEagZfZsAIDEQ.mp44.34 MB
03:56
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሶለዋት የሚሉ ሰዎችን አትረብሿቸው! ሶለዋት እያደረጉ አይደል? ---------------------- ሶለዋትን እንደ አምልኮ አልቆጠራችሁትምን? ዱዓ እኮ ነው!! ካላመናችሁኝ ይኸው ሸይኽ ኢልያስን አድምጡት!! ሶለዋት ማለት ትክክለኛ የተደነገገ አምልኮ መሆኑን ያስረዳበት ቪዲዮ!! ትክክለኛ ሶለዋት አደራረግን አትፃረሩ ባካችሁ! ሶለዋት አይቻልም ያለ ሰው አጋጥሞን ባያውቅም ሶለዋት እያደረግን ነው በሚል ግን ብዙ ጋጠወጥ ነገሮችን እያየን ነው!! ባይሆን ጭፈራ አምልኮ ሆኖ አያውቅም! እየጨፈራችሁ ሶለዋት ላይ ነን የምትሉን ሰዎች አትፎግሩን! የጭፈራ ስሜታችሁን እያረካችሁ ነው! ይኸው ነው ተጨባጩን የገመገመ ቪዲዮ ነው ተመልከቱት!! ይህን ቪዲዮ የሰራውን ልጅ አላህ ይጨምርለት
Показать все...
29.79 MB
📢 ማስታወቂያ 🔅የዘንድሮ የክረምት ኮርስ ፕሮግራም የጥዋቱ ክፍለ ጊዜ ምዝገባ ሞልቶባችሁ በተጠባባቂም ዕድል ያላገኛችሁ ወላጆች ለወንድ ተማሪዎች ብቻ በከሰዓት ፕሮግራም ማስመዝገብ እንደምትችሉ እናበስራለን። 🔅የከሰዓት ፕሮግራም የትምህርት አሰጣጥ በሁለት ተከፍሎ የሚሰጥ ሲሆን፥ ☄ 1ኛ ከቀኑ 8፡00 እስከ 12፡00 ☄ 2ኛ ከ10፡00 እስከ 12፡00 ነው። 🔅ከ 8:00- 12:00 ያለው ፕሮግራም ቁርኣን እና በከፊል ተርቢያና መሰለ ትምህርቶች ያሉት ሲሆን፣ ከ10:00- 12:00 ያለው ቁርኣን ብቻ ነው። 🗓 የምዝገባ ቀን:- ከሰኔ 28-29 (ጁሙዓና ቅዳሜ) ⏰ የምዝገባ ሰዓት:- ጠዋት 3:00- 6:00 እና ከሰዓት ከ 9:00- 11:45 ብቻ። 📌የምዝገባ አድራሻ ፉሪ በድር መስጂድ አጠገብ በሚገኘው ዛዱል-መዓድ የወንዶች መርከዝ ቅጥር ግቢ ውስጥ። ⚡️ፕሮግራሙ ለወንዶች ብቻ ሲሆን ዕድሜ ከ6 ዓመት ህጻናት - 21 ዓመት ላሉ ወጣቶች ነው። ⚡️ፕሮግራሙ (ትምህርቱ) የሚጀመረው ረቡዕ ሐምሌ 3/ 2016 ዓ.ል ይሆናል። ⚠️ ጥብቅ ማሳሰብያ⚠️ 📛 በጣም ወጣ ያለ ተመክሮ የማይታረምና ሌሎችን ሊበክል የሚችል መጥፎ ፀባይ ያለበትን ተማሪ አንቀበልም። ከተመዘገበ በኋላም በእንዲህ ዓይነት ባህሪው ሊመለስ/ሊባረር ይችላል። ⛔️ ያለን ቦታ ውስን ከመሆኑ አንፃር ቅድሚያ የሚሰጠው ቀድሞ ለመጣ አስመዝጋቢ ስለሆነ ፈጥነው ያስመግዝቡ። ⛔️ ከላይ ከተገለጹ የምዝገባ ቀናት ውጪ ምዝገባ የማይኖር መሆኑንና በአካል ቀርቦ እንጂ በስልክ ማስመዝገብም እንደማይቻል ከወዲሁ እናሳስባለን። ☎️ለበለጠ መረጃ ‎0911414886 ወይም ‎0947483030 ወይም 0912195934 ዛዱል- መዓድ የቁርኣን፣ የሸሪዓህ ዕውቀትና የተርቢያ ማዕከል https://telegram.me/ahmedadem
Показать все...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

سورة_إبراهيم_القارئ_منصور_السالمي_1444هـ_Surah_Ibrahim_Mansour.m4a17.47 MB
سورة_الحجر_القارئ_منصور_السالمي_1444هـ_Surah_al_Hijr_Mansour.m4a14.52 MB
سورة_الرعد_القارئ_منصور_السالمي_1444هـ_Surah_ar_Ra`d_Mansour.m4a17.84 MB
سورة_النحل_القارئ_منصور_السالمي_1444هـ_Surah_an_Nahl_Mansour.m4a35.15 MB
سورة_الفاتحة_القارئ_منصور_السالمي_1444هـ_Surah_al_Fatihah_Mansour.m4a9.24 KB
سورة_يونس_القارئ_منصور_السالمي_1444هـ_Surah_Yunus_Mansour_Al.m4a38.68 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.