cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

one day (Love )

Best new music dance videos Best time tik tok Best voice ...... ............. .....................💕💕💘💕💖💕💔❤️💖💕💔💔💕💘💔💔💔💕💘❤️💕💔💔💞💔💕💘💘❤️💔💔💔💞💔❤️❤️❤️💕💖💗💓💟💝💝💝💞💜💘❣️💕❣️💔💖❣️💕💕💘💖💗💗💘 @Nuhamin95

Больше
Рекламные посты
194
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from #Music
አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በተለያዩ የሀገራችን ፊልሞች ላይ በድንቅ ብቃት በመተወን በተለይ ደግሞ በአሁኑ ወጣቶች ዘንድ እጅግ የሚወደደው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ለማረጋገጥ ተችሏል። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) አርባ ያህል ፊልሞች ላይ የተወነ ሲሆን በህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ) ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ለማረጋገጥ መቻሉን አሳውቋል። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ልጅ አባት ነበረ። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ፦ - ወጣት በ97፣ - ወንድሜ ያዕቆብ፣ - ላውንድሪ ቦይ፣ - ማርትሬዛ፣ - ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣ - ሞኙ የአራዳ ልጅ 4፣ -  አንድ ሁለት ፣ - ብር ርርር፣ - ወደው አይሰርቁ፣ - ወፌ ቆመች፣ -  እንደ ቀልድ ፣ - ወቶ አደር ፣ - አባት ሀገር - የሞግዚቷ ልጆች፣ - ይዋጣልን ፣ - ዋሻው፣ - ወሬ ነጋሪ እና ሌሎችም ፊልሞች ላይ ተውኗል።
Показать все...
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
#እጠብቅሻለሁ♥️ ሁሌ እንደ አዲስ.. ትመጫለሽ ብየ በሰፊው ጎዳና መንገዱን ስጠርግ እዉላለሁ መንገዱን ሳቃና ዝናብ ሲዘንብ ደግሞ ሰንጥቀሽው ትመጭ እንደው እላለሁ የዝናብ ልብስና መጠለያ ይዤ መንገዱን አያለሁ ደግሞ ጠራራዋ ፀሃይ በረድ እስክትል ሳትጠብቂ ትመጭ ይመስል ድጋሚ ከኔ ጎን ላትርቂ በተስፋ ታድሸ ሁሌ እጠብቅሻለሁ ምን እንዳስነካሽኝ እኔስ ምን አዉቃለሁ ብቻ የክረምቱንም ቸነፈር የበጋዉን ወላፈን ሳትፈሪ ተስፋ አለኝ ነገ ትመጭ ይሆናል ዛሬ ብትቀሪ!😟🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 እ ጠ ብ ቅ ሻ ለ ሁ!!🖤      ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,                   •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•         @Yefiker_Gojo    ,,,,,,📩 @AbenaG ━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━      
Показать все...
የኔ ሁን እና ሰው ያግረመው አስብበት ...........❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋💋😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Показать все...
🎙 ዲበኩሉ ታፈሰ  - የልቤ ዜማ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎙 ማይኪ ሸዋ  - ጆሊ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎙 ጌድዮን ዳንኤል ሀይማኖት ግርማ - ዉብ አለሜ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram