cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

✝️ማህበረ ቅዱስ ገብርኤል✝️ ፲፱

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!!!!!!!!!!!! በዚህ ቻናል የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - የንሰሀ መዝሙር - የጭብጨባ/ቸብቸቦ መዝሙር - የንግስ በዓል ቀናትን -የንግስ በአላት የአገልግሎት ቅጂ - እንዲሁም መንፈሳዊ አስተምህሮ ታገኙበታላችሁ:: ማንኛውም አስተያየት ካላችሁ @A_B_E_L_A ማናገር ትችላላችሁ!!!!

Больше
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰኞ ጥር 1 -ቅዱስ እስጢፋኖስ - ልደቱ እና እረፍቱ ረቡዕ ጥር 3 -አባ ሊባኖስ - በዓለ እረፍታቸው በእንጦጦ ኪዳነ ምህረት እና በጣፎ ገብርኤል ሐሙስ ጥር 4 -ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ - የተሰወረበት መታሰቢያ እለት አርብ ጥር 5 -አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ - በዓለ ልደታቸው ከታህሳስ 29 ወደ ጥር 5 የተዘዋወረ ቅዳሜ ጥር 6 -ኢየሱስ - ግርዘቱ  - በገዳመ ኢየሱስ እና በፈርንሳይ ገነተ ኢየሱስ በለገዳዲ መንበረ ኢየሱስ             - ነብዩ ኤልያስ - በእሳት ሰረገላ ያረገበት             -  ቅድስት አርሴማ - በዓለ ልደቷ እሁድ  ጥር 7  -ቅድስት ሥላሴ - የባቢሎን ግንብ ያፈረሱበት መታሰቢያ እለት ረቡዕ ጥር 10 - ከተራ ሐሙስ ጥር 11 - በዓለ ጥምቀት አርብ ጥር 12 - ቅዱስ ሚካኤል - ቃና ዘገሊላ ቅዳሜ ጥር 13 - ቅዱስ እግዚአብሔር አብ                      - ቅዱስ ሩፋኤል እሁድ ጥር 14 - አቡነ አረጋዊ - ልደታቸው ሰኞ ጥር 15 - ቅዱስ ቂርቆስ - እረፍቱ መክሰኞ ጥር 16 - ቅድስት ኢየሉጣ - እረፍቷ ሐሙስ ጥር 18 - ቅዱስ ጊዮርጊስ - ስባረ አፅሙ እሁድ  ጥር 21 - እመቤታችን -እረፍቷ በዓለ አስተርእዮ ሰኞ ጥር 22 - ቅዱስ ዑራኤል - በዓለ ሲመቱ ረቡዕ ጥር 24 - አቡነ ተክለሃይማኖት -በፀሎት ብዛት አንድ እግራቸው የተሰበረበት (የተነሳበት) መታሰቢያ እለት ሐሙስ ጥር 25 - ቅዱስ መርቆርዮስ - በስዕሉ ላይ አድሮ ታምር የሰራበት - በጎፋ መብራት ሀይል አርብ ጥር 26 - አቡነ ሃብተ ማርያም - ቅዳሴ ቤት- አስኮ ቃሉ ተራራ ቅዳሜ ጥር 27 - ቸሩ መድኃኔዓለም - ቅዳሴ ቤት - በቀበና መድኃኔዓለም እሁድ ጥር 28 - ቅዱስ አማኑኤል - 2 አሳ እና 5 እንጀራ አበርክቶ የመገበበት መታሰቢያ እለት መክሰኞጥር 30 - ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ - ቅዳሴ ቤት - በቤላ በጣፎ እና በምንጃር ሸንኮራ ዮሐንስ ቸር ያገናኘን አሜን !!! ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ #ቅዱስ_ሚካኤል_12 ✥✥✥ ✥ @mahberekidusmikael ✥ ✥ @mahberekidusmikael ✥ ✥ @mahberekidusmikael ✥ ✥✥✥ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показать все...
ይኸው ተወለደ ይኸው ተወለደ የዓለም መድኃኒት (፫) እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት (፫)              ትንቢት ተናገሩ ነቢያትህ ሁሉ (፫)             አምላክ ቀዳማዊ ይወርዳል እያሉ (፫) ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ (፫) የእስራኤል ንጉስ ተወልዷል እያሉ (፫)       ሰብአ ሰገል መጡ እጅ መንሻ ይዘው (፫)       ወርቅ ዕጣን ከርቤውን ገበሩለት ሰግደው(፫) ሕፃናት እንሂድ ከልደቱ ቤት(፫) ውሃው ሆኗልና ማርና ወተት (፫)   በሶርያ ታየ ፈጣሪ እንደ እንግዳ(፫) ብሥራተ ልደቱን ለሁሉ ሊያስረዳ(፫) 👉 @Abalibanos333 👈 ✍👉 @DA121922 የጥምቀት መዝሙራትን ከፈለጋችሁ @Abalibanos333 @Abalibanos333 ማግኘት.....
Показать все...
ይኸው ተወለደ-.mp31.49 MB
Selam WD ye egziabher beteseboch endemn arefedachu be south west academy gibi gubae amakagnnet yetezegaje menfesawi guzo slale mehed yemtfelgu be zih silk aggnugn 0941244376 Adrasha- itisa tekle haymanot gedam
Показать все...
✝️ቀዳሜ ጸጋ✝️ ቀዳሜ ጸጋ ኢየሱስ የአብ የማኑ ክርስቶስ ጌታዬ አምላኬ ነህና ለስምህ ላቅርብ ምስጋና ውበትና ሞገሴ ግርማ ሆነህ ለነፍሴ ሰማያዊ ጥበቤ ታበራለህ በልቤ የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን     አዝ===== ንጹሁ በግ ክርስቶስ ኃጥያቴን ያስወገድከው ይቅር ባይ ነህ አምላኬ ለኔ በደል የሞትከው የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን     አዝ===== ዓለምን ካለመኖር በጥበብ አምጥተሀህ መወለድ መሰቀልህ ይደንቃል ማዳንህ የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን     አዝ===== በሞትህ ሞቴ ጠፍቶ ዛሬ በሕይወት ቆምያለሁ የአብ ኃይሉ ጥበብ አመሰግንሃለሁ የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን በዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ሐብተ ማርያም⛪️🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показать все...
ቀዳሜ ጸጋ.mp37.33 MB
ምድር አበራች.mp36.23 MB
_ቸርነትህ_ነው_ያደረሰኝ_እስከ_ዛሬ_Chereneteh_New_ዘማሪ_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ_IxEFznIi8Ds.mp32.88 MB
በብርሃን_ፀዳል_Be_Berhan_Tsedal_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ2.m4a4.18 MB
እሰይ እልል በሉ እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ 2X የጥል ግድግዳ አበባ የፈረሰበት አበባ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር አበባ የታረቀበት አበባ የእግዚአብሔር ልጅ አበባ የነገሰበት አበባ የሞት አበጋዝ አበባ የወደቀበት አበባ አይሁድ በቅናት አበባ መስቀሉን ቀብረው " ቢከድኑት እንኮን " በቆሻሻቸው " ጌታን መቃወም " ስለማይችሉ " ይኸው ተገኘ " ወጣ መስቀሉ " ደጉ ኪራኮስ አበባ ሽማግሌው " እሌኒን መራት " በደመራው " ጌታ በሱ ላይ " በመሰቀሉ " ጢሱ ሰገደ " ወደመስቀሉ " የእምነት ምልክት አበባ መስቀል ነውና " ተራራው ሜዳ " ሆነ እንደገና " እንደተነሳ " ጌታ እንደ ቃሉ " ነጎድጋድ ወጣ " እፀ መስቀሉ " እኛም በመስቀል አበባ እንመካለን " በእግዚአብሔር ጥበብ " መች እናፍራለን " ምኝነት እንኮን " ቢሆን ለአለም " ሀይላችን ለኛ " ለዘላለም " ግድግዳው ፈርሷል አበባ የልዩነቱ " ምድርና ሰማይ " ሆኖ እንደጥንቱ " ነፍስና ሰጋ " በሱ ታርቀዋል " ህዝብና አህዛብ " ወንድም ሆነዋል " ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ⛺️✞ ቤተ አብርሀም ✞⛺️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @bete_abraham ✥ ✥ @bete_abraham ✥ ✥ @bete_abraham ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показать все...
✞ ደስ_ይበለን_እልል_በሉ ደስ ይበለን እልል በሉ (2) አልቀረም ተቀብሮ ተገኘ መስቀሉ (2) በብርሃን መላት ዓለሙን በሙሉ (2) ምንቢተባበሩ (( ምቀኞች ቢጥሩ( 2) ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው ((ቢሰውሩ(2) አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ 2 አዝ_____________ በተራራ ተሰውሮ ((ለዘመናት (2) ተጥሎ በተንኰል ተደብቆ ((ከኖረበት (2) ተገለጠ ዛሬ በደመራ እሳት (2) አዝ____________ እሌኒ ናት ይህን ምስጢር ((ያስገኘችው (2) ደመራን በጥበብ በቦታው ((ያስቆመችው (2) የተነኰልን ተራራ ያስቆፈረችው (2) አዝ_____________ ታሪካዊ የክርስቶስ ((ሕያው መስቀል (2) ይኸው ተገለጠ በክብር ((በግሩም ኃይል (2) ምንጊዜም ሲያበራ እንዲህ ይኖራል (2) ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ⛺️✞ ቤተ አብርሀም ✞⛺️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @bete_abraham ✥ ✥ @bete_abraham ✥ ✥ @bete_abraham ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показать все...
መስቀል ተመርኩዘን.MP33.28 MB
መስቀል ተመርኩዘን መስቀል ተመርኩዘን ወንጌል ተጫምተን ሃይማኖትን ሰብከን በክርስቶስ አምነን ማን ያሸንፈናል እኛ ክርስቲያን ክርስቶስ አለልን አዝ----- ንግሥቲቷ ዕሌኒ በጣም የታደለች በዕጣን ጢስ ተመርታ መስቀሉን አገኘች መስቀሉን ስትፈልግ ኪራኮስን ይዛ መስቀሉን አገኘች የዓለሙን ቤዛ አዝ----- ንዑ ንወድሶ ለእፀ መስቀል የተሸከመውን የአምላክን ቃል ንዑ ንወድሳ ለማርያም ድንግል አክሊለ ምዕመናን ምክሆን ደናግል አዝ----- ሙታንም ተነስተው ያመሰገኑት ዕፀ መስቀሉ ነው የእኛ መድኃኒት መስቀል ምርኩዛችን ጎዳና ወንጌል ወደገነት እንጂ አንሄድም ሲዖል
Показать все...
Показать все...
1.44 KB
ደስ ይበለን እልል በሉ.mp34.31 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.