cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የእግዚአብሔር ፀጋ (God's Grace)

ቲቶ 2 (Titus) 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤

Больше
Рекламные посты
3 098
Подписчики
+1524 часа
+1087 дней
+51530 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
“ለዚህም ሕዝብ የተመሸገ የናስ ቅጥር አደርግሃለሁ፤ ይዋጉሃል እኔ ግን ለማዳን ከአንተ ጋር ነኝና አያሸንፉህም።” — ኤርምያስ 15፥20
30Loading...
02
ኧሬ ስ ለምን እንደሆነ ባላውቅም፤😭 ሁኔታው ለኔ ባይገባኝም፤ የማልፍበት ሁሉ ቢከብድም፤ ኢየሱስን በፍጹም አልክድም፤ ጊዜ ሲያልፍ ጊዜኮ ይተካል፤ እንዳለ ሁሉ መች ይቆያል፤ እለፍ ሲለው ጌታ ነገሩ፤ ያልፋል ተጠቅልሎ ችግሩ። በዙአየሁ ገ\ጻዲቅ - ዘመን ተሻጋሪ ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━                ✓  @lovedbychrist ✓        ✓   @lovedbychrist   ✓
753Loading...
03
.      የኔ ምስጋና   ዝናብ እንደሌለው ደመና ውሃ እንደሌለው ደመና አይደለም የኔ ምስጋና 🔥🔥🔥🩵🩵🩵 ሶፊያ ሽባባው @lovedbychrist @lovedbychrist            Join Us
1641Loading...
04
በማለዳ ምስጋና እጅግ ድንቅ አምልኮ ሰማይ ሰማይ የምትናፍቁበት አምልኮ 🔥🥰 ሱራፌል ኃይለማርያም @lovedbychrist @lovedbychrist
2634Loading...
05
ኢየሱስ ለዓለም የሚበቃ አንድ መድኃኒት፣ ለሁሉ ችግር የሚሆን መፍትሄ፣ በሀዘን መሀል የሚገኝ ደስታ፣ ከሀሴት በላይ የሆነ ሀሴት፣ በጦርነት መሀል ያለ ሰላም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በምድረ በዳ መካከል እንዳለች ጽጌረዳ፣ ከዐውሎ ነፋስ በላይ እንደ ወጣ ዐለት፣ ከሰማይ ወደ ምድር የበቀለ ወይናችን ኢየሱስ ነው። እርሱ የሕይወታችን ጉልላት ነው። ሺህ አኪሊሎች ቢኖሩን የምናስቀምጣቸው በኢየሱስ ራስ ላይ ነው፤ እልፍ ልሳን ቢኖረን የምንዘምርለት ለኢየሱስ ብቻ ነው። የዘላለም ቁም ነገሬ አንተ ብቻ ነህ እወድሀለሁ ክብር ለአንተ ይሁን!!! የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
2683Loading...
06
በዚህ ቻናል ውስጥ ያላችሁ ፕሮግራም ምትካፈሉ እንደምትፀልዩልኝ አውቃለው ዛሬም እንደበፊቱ በፀሎታችሁ አስቡኝ የፃድቅ ሰው ፀሎት እጅግ ታላቅ ነገር እንደምታደርግ አምናለው በፀለያቹልኝ እጥፍ እግዚአብሔር ሕይወታችሁን ይጎብኝ አመሰግናለሁ ተባረኩ
3301Loading...
07
በዚህ ሰኔ ወር ላይ የተአምራቶቻችን ተግዳሮቶች ይመታሉ .. አሜን
3610Loading...
08
ከንፈሩን የሚያሞጠሙጥ ሰውን አትገናኘው።” — ምሳሌ 20፥19 እሺ እንታዘዛለን መልካም አዳር @lovedbychrist @lovedbychrist
4161Loading...
09
ህልም ህልም ይመስለኛል፤ ዞር ብየ ሳየው፤ የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው፤ አንተ ቀድሜ ፊቴ ባይቀና መንገዴ፤ እንዴት እሆን ነበር ፤ ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ፤ ትላንትን አልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ፤ ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት፤ የኔ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን፤ ደብቄዉ ፍቅርህን ፤ ሰው የመሆን ምክንያቴን፤ ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ፤                  አልረሳውም! Samuel Negussie @lovedbychrist @lovedbychrist
4393Loading...
10
(ዛሬን እንዴት ደረስን)🤔? በምህረቱ ☝️ ታውቃላችሁ በሕይወታችን ልብ የማንለው እግዚአብሔር ለእኛ ያደረገው አንድ ትልቅ ነገር አለ እሱም  ምህረት ነው እግዚአብሔር አብ በልጁ ሞት ምህረት አደረገልን ከዘላለም ፍርድ የዘላለም ሕይወትን ሰጠን በኃጥያታችን ሙታን ሳለን በክርስቶስ ሞት ሕይወት አገኘን በምህረቱ ☝️☝️☝️☝️ እሱ ብቻ አይደለም በየቀን ውሎአችን ከተፈጠርንበት ጊዜ ጀምሮ አሁን እስካለንበት እድሜ ድረስ በእግዚአብሔር ቸርነት ምህረቱ በስቶልን ዛሬን ልናይ ችለናል ብዙዎች ተኝተው ሳይነሱ ቀርተዋል በእንቅልፍ ጊዜ ሰው በግማሽ ህይወቱ እንዲቆይ ለማድረግ የሚሰራው የሰውነት አካል ብቻ ሲሆን  የማሰብ እና ሌሎች አካላዊ እንቅስቃሴዎች ለጊዜውም ቢሆን ይቆማሉ ይባላል  እናም የሰው ልጅ ተኝቶ ሲነሳ በሞት ምሳሌ ውስጥ ያልፋል እንቅልፍ በእርግጥ የሞት ማሳያ ነው ታዲያ ስንቱን ለሊት አሳልፎ እግዚአብሔር አነቃን ስንቱ ደሞ እንደ ወጣ በወጣበት ቀርቷል 😔 ለእኔ እና ለእናንተ ግን በደላችንን እና መተላለፋችንን ሳይቆጥርብን እንደ ገና የትላንቱን በደል ትቶት አዲስን ሕይወት ሰጠን ለዛም ነው ዳዊት እንዲህ ያለው “ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።”   — መዝሙር 23፥6 በጣም ሚገርመኝ ነገር ምን እንደ ሆነ ታውቃላችሁ? አንድ ሰው ብንበድለው ወይም ጥፋት ብናጠፋ የመጀመሪያ ጊዜ በይቅርታ ያልፈናል በሁለተኛ ጊዜ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል በሶስተኛው ግን ከመፈጠራችን ይጠላናል እግዚአብሔር ግን ተፀጽቶ ለመጣ ሰው ምህረት ከማድረግ ወደ ኋላ አይልም ምህረት እና ቸርነቱ ሁሌም አብረውን ይኖራሉ 🙏 እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው 🙏❤️ @lovedbychrist
4313Loading...
11
ዛሬ በቤተክርስቲያን ያለን ፕሮግራም ሰዓት ለመጠቀም ሲባል 11- 2:00 ነው ተባረኩ
4341Loading...
12
ኢየሱስ እኔ እሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እሱን የማውቀው በፋውሽነቱ እኔ እሱን የማውቀው በሰፊው ትግስቱ እኔ እሱን የማውቀው በመሃሪነቱ አባ ተባረክ ስለ ማያልቀው ፍቅርህ ምሕረትህ ርኅራሄ 🤗🙌🩵
4684Loading...
13
ጠላት ነፍሴን ሲያሳድዳት፤ ህይወቴን በእግሩ ሊረግጣት፤ ክብሬን ከትቢያ ሊጥላት፤ የእግዚአብሔር ቁጣ ነደደ፤ ተነሳ ለሰልፍ ወረደ፤ ጠላቴንም አዋረደ፣ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ፤ ባንተ ተራራውን ወጥቻለሁ። ጉልበቴ ሆይ - ግዛቸው ወርቁ @lovedbychrist
4982Loading...
14
የክብር ልብሷን ለብሳ እንደቆመች ንጉሱ ፊት የወርቁንም ዘንግ እንደነካች ጥያቄዋን እንደመለሰላት እኔም ኢየሱስን ለብሼ አብ ፊት ሞገስ አገኘው አብ አባት የማለት ድፍረቴ ተመለሰልኝ ወደ ሕይወቴ አባቴ የማለት እምነቴ ተመለሰልኝ ወደ ቤቴ የመማፀኛዬ ከተማዬ ዘልዬ የማመልጥበት ከአሳዳጅ ከአስጨናቂዎቼ ተሸሽጌ የምገባበት ኢየሱስ በተባለው ድንቅ ስም ነብሴ አርፋለች ከምንም እሱ የከፈለውን ዋጋ አልፎ ማነው እኔን ሚነካ በደም የከፈለውን ዋጋ ደፍሮ ማነው እኔን ሚጠጋ ከሳሾቼ ብዙ ናቸው ተጨባጭ መረጃ አላቸው በሕጉ መሰረት ቢሄዱ አሳማኝ ነው ምክንያታቸው በየትኛው ቅድስናዬ ልጋፈጥ ልቆም ለራሴ አንገት መድፋት መሸማቀቅ ዝምታ ብቻ እንጂ መልሴ የቤቴ ክፍተት ሳይገፋው ገፍቶ ባይገባ ከደጄ የልቤ ርቀት ሳይመልሰው ባያቅፈኝ ባይሆን ወዳጄ ሁሉን በራሱ ፈፅሞ ባያደርገኝ ኖሮ ቀና ፅድቄ ብዬ ማስቆጥረው የማሳየው ምን አለና ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው በከንቱ አይደለም ደስታዬ ስለሆነልኝ ነው ይቅርታዬ Helina Dawit @lovedbychrist @lovedbychrist
4505Loading...
15
ዛሬ 11 ሰዓት በቤተክርስቲያናችን የቃል የአምልኮ እና የፀሎት ጊዜ አለን በስፍራው ተገኝታችሁ ተካፈሉ አድራሻ አያት መሪ ህዳሴ ትምህርት ቤት በስተቀኝ በኩል ገባ ብሎ ለመረጃ 0927508452 @CLEMENCYOFGODCHURCH
4230Loading...
16
ወዳጆቼ በማናውቀው ጎዳና፣ በአስፈሪ ሸለቆ፣ በሞት ቀጠና ውስጥ ስንራመድ ማንም የኔ የምንለው ወዳጅ አይኖርም። የኢየሱስ የእግር ዱካ፣ የኢየሱስ የእጅ አሻራ ከፊታችን ከጎናችን እናገኛለን። ብቸኛው መጽናኛችን እርሱ ነው። አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ ብቻህን በሕይወታችን ስላወጣኸን መከራ፣ ስላሳለፍከን የሞት አቀበት፣ ስላሻገርከን ማዕበልና ወጀብ ሁሉ እናመሠግንሃለን። ስትመራን አንድስ እንኳ ካንተ ጋር አልነበረም ብቻህን መርተኸናል ተመስገን!! የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
4432Loading...
17
ያድናል     " እግዚአብሔርም በባሕሩ ላይ ታላቅ ነፋስን አመጣ፥ በባሕርም ላይ ታላቅ ማዕበል ሆነ፥ መርከቢቱም ልትሰበር ቀረበች። መርከበኞቹም ፈሩ፥ እያንዳንዱም ወደ አምላኩ ጮኸ፤ መርከቢቱም እንድትቀልልላቸው በውስጥዋ የነበረውን ዕቃ ወደ ባሕር ጣሉት፤ ዮናስ ግን ወደ መርከቡ ውስጠኛው ክፍል ወርዶ ነበር፥ በከባድ እንቅልፍም ተኝቶ ነበር።" (ት.ዮናስ 1፥4-5)         ሁልጊዜ ለመርከብ ስጋት የሚሆነው ማዕበል ነው። ማዕበል ምህረት የለሽ ነውጠኛ ነው። ማዕበል ያገኘውን መርከብ፣ ሰው፣ ጀልባ ወይም ሌላ ነገር ቢውጥ የማይረካ ሆደ ሰፊ ነው። ማዕበል የነበረውን ወዳለመኖር የሚቀይር ነው። እንግዲህ ይህ ማዕበል ነው ዮናስን የገጠመው። መርከቢቷም ሰዎቹም ሁሉ በማዕበሉ ተጨንቀዋል። ሁሉም ማዕበሉን ለማቅለል የበኩሉን ያደርጋል። የጫኑትን ውድ ንብረት ወደባህር ይጥላሉ፣ አስፈላጊ ነገራቸውን ይወረውራሉ ዮናስ ደግሞ ለሞት ሩብ ጉዳይ የሆነ እንቅልፍ ተኝቷል።        ሕይወት እንዲህ ናት። በጸጥታ የምትጓዝበት ወቅት አለ ደግሞም በማዕበል የምትናጥበት ጊዜ አለ። ከዮናስ ጋር በጀልባው ላይ  ማዕበል ሲንጣቸው ቸል ብለው የሚተኙ ሲኖሩ ሌሎቹ ደግሞ ማዕበሉን ለማምለጥ እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውን፣ ስልጣናቸውን ይጠቀማሉ። ነገር ግን የጫኑትን ንብረት ስለጣሉ የነዮናስ መርከብ ልትረጋ አልቻለችም። የሕይወት ማዕበልን ተኝተን ልናልፈው አንችልም። ለአመታት ያከማቸነውን እውቀት በመጠቀም አንድንም፤ ስልጣናችንን ብንጠቀም ማዕበሉን አንገታውም። ገንዘባችንን የቱንም ያህል ብናፈስ የሕይወት መርከባችን ልትረጋ አትችልም።         የሕይወት ማዕበልን ልናቆመው የምንችለው በእምነት ብቻ ነው። እምነት በእሳት ውስጥ የመንሸራሸር ጉልበት፣ በባህር ላይ የመራመድ አቅም አለው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ማዕበል በሚንጣት ጀልባ ላይ ተኝቷል፤ ዮናስም ማዕበል በሚያተራምሳት መርከብ ላይ ተኝቷል። ዮናስ የመርከቧ መናወጥ መንስኤ ነው፤ ኢየሱስ ግን ለምትናወጠው ጀልባ ወደብ ነው። ዮናስ የተኛው ልቡን በአምላኩ ላይ ጥሎ የሰላም እንቅልፍ ሳይሆን ከእግዚአብሔር በመኮብለል የድካም እንቅልፍ ነው። ጌታ ግን ስጋት የለበትም የሚመጣው የሚሄደው አያሰጋውም ተኝቶ እንኳን አለምን በመዳፉ የጨበጠ ደግሞም የሚያስተዳድር ነው።          ኢየሱስን መያዝ ብቻውን ለሚናወጠው ማዕበል መፍትሄ አይደለም። ደቀመዛሙርቱ ኢየሱስን በጀልባቸው ይዘውታል ነገር ግን ከመናወጥ አልዳኑም። ኢየሱስን በማመን ግን ከየትኛውም ማዕበል መዳን ይቻላል። በኢየሱስ ያመኑ አለምን በቁጥጥራቸው ስር አድርገዋል። ዛሬ ዓለማችንን በቁጥጥር ስር የምናደርጋት በቴክኖሎጂ ነው ብለው ቀን ከሌት ሲለፉ ቢከርሙም ዓለምን በእጃቸው ውስጥ ሳያስጉቡ በሞት ቁጥጥር ስር ይውላሉ። አለም ላይ ተጽዕኖ መፍጠር የምንችለው ኢየሱስን በሕይወታችን ማላቅ ስንችል፣ የማዕበሉን ጌታ የነፍሳችን አባት፣ የሕይወታችን አዳኝ ስናደርገው ነው።      ሕይወታችን በጥርጣሬ ስትናጥ፣ በፍርሃት ስትከበብ መፍትሄው ማዕበሉን ጸጥ ያረገውን ጌታን ማመን ነው። ሕይወታችን ትረጋለች ልባችን እውነተኛ ወደብ ታገኛለች። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወታችሁን ማዕበል ያርጋላችሁ፤ ጸጥ ያርገው። አሜን!!          የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist @lovedbychrist
4994Loading...
18
ሳስበው የትላንቱን ፤ አስቸጋሪ መንገዱን፤ በጸጋህ ደገፍከኝና፤ ገረመኝ አለፍኩትና፤ በአንተ ነው የኔ ጌታ፤ በአንተ ነው የኔ ጌታ። በአንተ ነው - አውታሩ ከበደ @lovedbychrist @lovedbychrist
4903Loading...
19
የሕይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ድንቅ አምልኮ ዘማሪት ሃይማኖት ሙርጋ @lovedbychrist @lovedbychrist
5154Loading...
20
ምንም ያህል ትክክል ብትሆን፤ እግዚአብሔር የመጨረሻው ትክክል ስለሆነ፥ በክርክር አትረታውም። ግን ክርክርህን ንገረው
5110Loading...
21
ትልቅ ሆኖ የተገኘ እግዚአብሔር እንጂ ትልቅ ሆኖ የተገኘ የሰው ልጅ የለም፡፡ትንሽ እንደነበርክ አትርሳ ለታናናሾችህ ክብር እንዲሁም ለታናናሾችህ ትልቅ የሆንክበትን ጌታ ዝቅ በማለት አስተምራቸው፡፡ ትልቅ ሰው የተገኘው ከትንሽ ሰው ነውና በማንኛውም ሁኔታ ከአንተ በታች ላሉ ታናናሾች ቦታ ይኑርህ!አንድ ሰው ትልቅ የሚያስብለው አንድ ነገር ብቻ ነው እርሱም ለታናናሾች የሚሰጠው ትልቅ ስፍራ ነው፡፡ ትልቅ የተባለ ሰው ለታናናሾች የከበረ ስፍራ የሌለው ካለ እርሱ ትልቅ ሳይሆን ትልቅ ሽክም ነው፡፡የታላቅነት መለኪያው ማንንም አለመናቅ ነው፡፡እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም ግን እግዚአብሔር ማንንም አይንቅም፡፡ "፤ እነሆ፥ እግዚአብሔር ኃያል ነው፥ ማንንም አይንቅም፤ እርሱም በማስተዋል ብርታት ኃያል ነው። " (መጽሐፈ ኢዮብ 36: 5) @lovedbychrist @lovedbychrist @lovedbychrist
5423Loading...
22
'    ==❀❀❀===❀❀❀==                     የዕለቱ ጥቅስ      ==❀❀❀===❀❀❀== “ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።” መዝሙር 73፥26 (አዲሱ መ.ት) ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @lovedbychrist @lovedbychrist
4920Loading...
23
የጌታዎች ጌታ የነገሥታት ንጉስ የይሁዳ አንበሳ የናዝሬቱ ኢየሱስ በአንባ ላይ ፈረስ የምትቀመጠው በክብር በግርማም የምትመለሰው የዘላለም ተስፋችን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የደንነታችን ራስ ይገባሃልና ዝማሬው ያንተ ነው ይገባሃልና ይገባሃልና ይገባሃልና እልልታው ያንተ ነው ይገባሃልና ×4 Daniel A/Michael @lovedbychrist @lovedbychrist
5044Loading...
24
በከበደው ቀኔ ኢየሱስ እያልኩህ ማያልፍ የመሰለን እንደቀልድ ያለፍኩኝ ስለ ስሙ መራኝ በፅድቁ ጎዳና ሲያወጣኝ ከእሳቱ ሲያወጣኝ ከእሳቱ ቆምኩኝ ለምስጋና
5462Loading...
25
https://t.me/lovedbychrist?livestream=42edf8ed6848de77e7
6173Loading...
26
https://t.me/lovedbychrist?livestream=42edf8ed6848de77e7
6193Loading...
27
ዛሬ ማታ live የክብር ምሽት ይሆንልናል ::
5870Loading...
28
እግዚአብሔር ግን ከስንት ነገር ትጠብቀናለህ ካልሆነልን ብለን ምንጋጋጥበትን ለኛው ብሎ ሲከለክለን ለኛው ብሎ ነው በብዙ ፍርሃት ውስጥ ሆነን ምንፈልገው ነገር ካልሆነ ማብቅያችን ነው ብለን ስናስብ አሁንም እሱ አይን አይናችን እያየን ነው ክፉ ላይ እንዳንወድቅ ተባረክ አባ እግዚአብሔር አልወደኩም በፈራሁት ላይ የኔ ኢየሱስ አይን ዓይኖቼን ሲያይ ከእናት ከአባት ከወዳጅ ይልቅ ከልሎኛል ክፉ ላይ እንዳልወድቅ
5851Loading...
29
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ወንድሞቼ እህቶቼ የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች.. እንደምታውቁት በቤተክርስቲያን ስራ ምክንያት የ Live አገልግሎት እንደበፊቱ ማድረግ አልተቻለም ነበር በዚህ ውስጥ በምክር በብዙ ነገር ከጎኔ ስትቆሙ የነበራችሁ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ያክብርልኝ ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ግን ሰዓቱ ቢመሽም ፕሮግራም እንደምናደርግ ላሳስባችሁ ነው ማገለግልበት ስፍራ ከምኖርበት ሩቅ ስለሆነ live ከዛ እንደመጣው መግባት አልተቻለኝም ነበር አሁን ግን ሰዓቱ ቢመሽም አብረን ብንፀልይ መልካም ነው 1 ነብስ ምትፅናና ትኖራለች እና ለዛ አገለግላለው ስለዚህ ይሄንን መልዕክቴን ለሌሎች አጋሩልኝ አገልጋይ አብዲ ማርቆስ ከብዙ ፍቅር እና አክብሮት ጋር ማንበባቹን በዚህ ምልክት👉 🙏 ግለፁልኝ @lovedbychrist @lovedbychrist
6011Loading...
30
በዚህ ማለዳ ልመርቃችሁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከእግዚአብሔር ለመራቅ ምክንያት አይኑራችሁ መልካም ቀን! @lovedbychrist @lovedbychrist
5720Loading...
31
አስደናቂ አምልኮ.. ሲነጋም ሲመሽም ይድነቅ ንብረት @lovedbychrist
5782Loading...
32
“በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤” — ፊልጵስዩስ 2፥14-15
6123Loading...
33
እንዴት አመሻችሁ 🙌🤗
6250Loading...
34
አብረኸን ዋል “ሁሉም አይተው፦ ከኃጢአተኛ ሰው ጋር ሊውል ገባ ብለው አንጐራጐሩ።” — ሉቃስ 19፥7 ያንተ ስራ በሰው አዕምሮ የማይገመት፣ ለካልኩሌሽን የማይመች ነው። ንጉስ ስትሆን የባሪያን መልክ ያዝክ፤ አምላክ ስትሆን ሰው ሆነህ ተወለድክ፣ በቤተመንግስት ስትጠበቅ በከብት በረት ተወለድክ፣ ትነግሳለህ የእስራኤልን መንግስት ትመሰርታለህ ስትባል በመስቀል ላይ ከበርክ፣ ገደልነው ሲሉህ ሞትን ገድለህ ተነሳህ.....አቤት ኢየሱስ ክብር ይግባህ። ቅዱስ ነን፣ ጻድቅ ነን ብለው ቀሚሳቸውን አስረዝመው ከሚጎትቱት ጋር ብትውል መች ይናገሩህ ነበር ወደ እኔ ወደ ኃጢአተኛው መምጣትህ ከኔም ጋር መዋልህ ግን መራርነትን ሞላቸው። አንተ እኮ ፍቅር ነህ። ፍቅር የሚለካው በስሜቱ ሳይሆን ሊከፍለው በተዘጋጀው መስዋዕትነት ነው። የሰው ልጅ እንኳን ለአንተ ለራሱ ለሰው እንኳ የማይመች የሚኮሰኩስ ፍጡር ነው። ንግግራችን ለሰው ጆሮ ይከብዳል፣ ከአንደበታችን የሚወጣው ቃል መብረቅ ሆኖ ሰውን ያስደነብራል፣ ሃሳባችን ረክሶ ውስጣችን ሻግቶብናል፣ ራሳችንን በራሳችን ተጸይፈነዋል ተስፋ ቆርጠንበታል። አንተ ግን ኢየሱስ ይሄ ሁሉ ነገራችን ሳይገፋህ ወደኛ ቀረብከን፣ ጠረናችንን ሳትጠየፈው አቀፍከን፣ በራሳችን አፈርንበት አንተ ግን በአደባባይ ከእኛ ጋር ሳታፍር አብረኸን ዋልክ። ስማቸው የጠፋውን፣ ሰው ያገለላቸውን፣ በክፉ ነገር መጠቋቆሚያ ከሆኑትን ሰዎች ጋር መታየትን አንወድም። ሰው አየኝ አላየኝ ብለን እንሳቀቃለን፣ እናፍርባቸዋለን። አንተ ግን ኢየሱስ ብዙ ጉድ ያዘልነው በደል ቤቱን የሰራብን፣ ኃጢአትን እንደ ውኃ የምንጨልጠውን ሳትሳቀቅብን ቀረብከን አብረኸን ዋልክ ፍቅርህን መገብከን። ትንሽ ለምንላቸው፣ ድኾች ለምንላቸው ስልካችንን አናነሳም። የት ወደቃችሁ ብለን ልንፈልጋቸው አንሄድም፣ ቀጥረን እንዘነጋቸዋለን አንተ ግን ኢየሱስ ድኾችን የምታስታውስ መጠጊያ የሌላቸውን ረጅም ኪሎሜትሮችን አቋርጠህ በጠራራ ፀሐይ እየኳተንክ የምትፈልግ ከአንተ መድከም በላይ የልባቸው ቋጠሮ የሚያሳስብህ ነህ። እኛ የሰው ገመና አይተን የምንሳለቅ፣ ሰድቦ ለሰዳቢ የምንሰጥ፣ የወሬያችን ማጣፈጫ መስዋዕት የምናደርጋቸው ብዙ ናቸው። አንተ ግን ኢየሱስ ያየህብንን ሳታሳይብን፣ የሰማህብንን ሳታሰማብን፣ ያሰብነውን ሳትገልጥብን ሸፋኝ ሆነህ፣ ሸሻጊ ሆነህ ተጠጋኸን። ከእኛ ከኃጢአተኞቹ ጋር ስለዋልክ ብዙዎች ያጉረመርማሉ፣ ብዙዎች አፋቸውን ያላቅቃሉ። ለእኛ ግን ከእረፍት መጠጋት፣ ከሰላም ጋር ማደር፣ ከፍቅር ጋር መክረም ሆኖልናል። አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ዛሬም በልባችን ዋልበት፣ በቤታችን ሰንብትበት፣ በሀሳባችን ላይ ንገስበት። አንተ በዋልክበት ሰላሙ ልዩ ነው፣ አንተ በዋልክበት እንቆቅልሹ ይፈታል፣ አንተ በዋልክበት ጥያቄው መልስ ያገኛል። ለዘላለም ክበር! አሜን የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
69310Loading...
35
እንዴት እረሳለሁ ጠላቶች ከበውኝ፤ እንዴት እረሳለሁ ከዛ እንደወጣሁኝ፤ እንዴት እረሳለሁ መሞት ነበረብኝ፤ እንዴት እረሳለሁ  በአንተ ግን ተረፍኩኝ፤ አልረሳዉ አልረሳም ውለታህን አልረሳም፤ አልረሳዉ አልረሳም ያረከውን አልረሳም። ስምህ ይነሳ -ዳግማዊ ጥላሁን @lovedbychrist @lovedbychrist
6193Loading...
36
ያሳለፍኩት መንገድ መች ቀላል ሆነና ፍቅርህ ባይደርስልኝ በቤትህ እንድፀና እኔማ መች አልኩት ልሻገር በራሴ ስንቱን ያሳለፍከኝ ስንቱን ያሳለፍከኝ አንተ ነህ ኢየሱሴ በከበደው ቀኔ ኢየሱስ እያልኩህ ማያልፍ የመሰለን እንደቀልድ ያለፍኩኝ ስለ ስሙ መራኝ በፅድቁ ጎዳና ሲያወጣኝ ከእሳቱ ሲያወጣኝ ከእሳቱ ቆምኩኝ ለምስጋና ላመስግንህ ላመስግንህ እኔስ አየሁኝ በጣም ቸር ነህ ላመስግንህ ላመስግንህ እኔስ ቀመስኩኝ እንዴት ደግ ነህ ኧረ እንዴት ቸር ነህ ኧረ እንዴት ፍቅር ነህ ኧረ እንዴት ቸር ነህ አንተማ ደግ ነህ 🤗
6224Loading...
37
አጋጣሚ አይደለም አቤኔዘር ታገሰ ድንቅ ዝማሬ @lovedbychrist @lovedbychrist
6100Loading...
38
ማን እንደ እግዚአብሔር ይሆንልናል ግን በኢየሱስ ስም አባ ተባረክ 💕#ያቦቅን_ስሻገር ፥ ተሸንፌ ነው።💕 💕አንተ ግን ያልከኝ፤ አሸንፈህ ነው።💕 💕አርፍጄ ስሻገር ፥ተሸንፌ ነው።💕 💕አንተ ግን ያልከኝ ፤አንተ ቀድመህ ነው።💕 💕ሰው የለኝም ስልህ ፥ ተቀድሜ ነው።💕 💕አንተ ግን የምትለኝ፤ እኔ እስክመጣ ነው።💕 💕ምሬቴን ምነግርህ ፥ ተሸንፌ ነው።💕 💕አባ ግን ምትለኝ ፤ እኔ እስክመጣ ነው።💕 ።።።።።። @lovedbychrist ።።።።።።
6484Loading...
39
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይቅደማችሁ መልካም ቀን
6674Loading...
40
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” — ናሆም 1፥7 @lovedbychrist
6886Loading...
“ለዚህም ሕዝብ የተመሸገ የናስ ቅጥር አደርግሃለሁ፤ ይዋጉሃል እኔ ግን ለማዳን ከአንተ ጋር ነኝና አያሸንፉህም።” — ኤርምያስ 15፥20
Показать все...
ኧሬ ስ ለምን እንደሆነ ባላውቅም፤😭 ሁኔታው ለኔ ባይገባኝም፤ የማልፍበት ሁሉ ቢከብድም፤ ኢየሱስን በፍጹም አልክድም፤ ጊዜ ሲያልፍ ጊዜኮ ይተካል፤ እንዳለ ሁሉ መች ይቆያል፤ እለፍ ሲለው ጌታ ነገሩ፤ ያልፋል ተጠቅልሎ ችግሩ። በዙአየሁ ገ\ጻዲቅ - ዘመን ተሻጋሪ ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━                ✓  @lovedbychrist ✓        ✓   @lovedbychrist   ✓
Показать все...
BezuayehuGebretsadik.mp34.57 MB
🙏 3
.      የኔ ምስጋና   ዝናብ እንደሌለው ደመና ውሃ እንደሌለው ደመና አይደለም የኔ ምስጋና 🔥🔥🔥🩵🩵🩵 ሶፊያ ሽባባው @lovedbychrist @lovedbychrist            Join Us
Показать все...
Songs_of_Mighty_Power_by_sofia_shibabaw_Yene_misgana_7lJNl4yC_lQ.mp33.80 MB
🥰 3
በማለዳ ምስጋና እጅግ ድንቅ አምልኮ ሰማይ ሰማይ የምትናፍቁበት አምልኮ 🔥🥰 ሱራፌል ኃይለማርያም @lovedbychrist @lovedbychrist
Показать все...
በማለዳ_ምስጋና_Surafel_Hailemariyam_ሱራፌል_ኃ_ማርያም_Live_Worship_Halwot_E.m4a49.23 MB
ኢየሱስ ለዓለም የሚበቃ አንድ መድኃኒት፣ ለሁሉ ችግር የሚሆን መፍትሄ፣ በሀዘን መሀል የሚገኝ ደስታ፣ ከሀሴት በላይ የሆነ ሀሴት፣ በጦርነት መሀል ያለ ሰላም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በምድረ በዳ መካከል እንዳለች ጽጌረዳ፣ ከዐውሎ ነፋስ በላይ እንደ ወጣ ዐለት፣ ከሰማይ ወደ ምድር የበቀለ ወይናችን ኢየሱስ ነው። እርሱ የሕይወታችን ጉልላት ነው። ሺህ አኪሊሎች ቢኖሩን የምናስቀምጣቸው በኢየሱስ ራስ ላይ ነው፤ እልፍ ልሳን ቢኖረን የምንዘምርለት ለኢየሱስ ብቻ ነው። የዘላለም ቁም ነገሬ አንተ ብቻ ነህ እወድሀለሁ ክብር ለአንተ ይሁን!!! የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
Показать все...
😍 1
በዚህ ቻናል ውስጥ ያላችሁ ፕሮግራም ምትካፈሉ እንደምትፀልዩልኝ አውቃለው ዛሬም እንደበፊቱ በፀሎታችሁ አስቡኝ የፃድቅ ሰው ፀሎት እጅግ ታላቅ ነገር እንደምታደርግ አምናለው በፀለያቹልኝ እጥፍ እግዚአብሔር ሕይወታችሁን ይጎብኝ አመሰግናለሁ ተባረኩ
Показать все...
13
በዚህ ሰኔ ወር ላይ የተአምራቶቻችን ተግዳሮቶች ይመታሉ .. አሜን
Показать все...
18🙏 7🔥 3
ከንፈሩን የሚያሞጠሙጥ ሰውን አትገናኘው።” — ምሳሌ 20፥19 እሺ እንታዘዛለን መልካም አዳር @lovedbychrist @lovedbychrist
Показать все...
8🔥 1😇 1
ህልም ህልም ይመስለኛል፤ ዞር ብየ ሳየው፤ የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው፤ አንተ ቀድሜ ፊቴ ባይቀና መንገዴ፤ እንዴት እሆን ነበር ፤ ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ፤ ትላንትን አልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ፤ ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት፤ የኔ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን፤ ደብቄዉ ፍቅርህን ፤ ሰው የመሆን ምክንያቴን፤ ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ፤                  አልረሳውም! Samuel Negussie @lovedbychrist @lovedbychrist
Показать все...
Track06_clip.mp34.42 MB
7🔥 1👏 1

8🔥 1