cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Acmilan fans

ስለ ኤሲ ሚላን የዝውውር ዜና የጨዋታ ውጤት እናም የመሳሰሉት የሚዘገቡበት channal ነው። Join እና share🙏🙏🙏🙏 አስተያትና ማናገር የምትፈልጉት ነገር ካለ :@l_am_on_it

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
177Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
ሚላን መሪነቱን የሚያሰፋበትን እድል ትናንትና ምሽት ከቦሎኛ ጋር 0-0 መለያየቱን ተከትሎ አጋጣሚውን ሳይጠቀም ቀርቷል። ሆኖም አሁንም ሊጉን በአንድ ነጥብ ልዩነት እየመራ ይገኛል። ሰባት ጨዋታዎች ይቀራሉ #ድልለሚላን #ForzaMilan
Показать все...
Repost from N/a
FT 0-0 😔😔
Показать все...
Repost from N/a
ሚላን ከ ቦሎኛ , የኤሲሚላን ቋሚ አሰላለፍ 31 ኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪአ ጨዋታ ከምሽቱ 3:45 ሳንሲሮ 70 ሺ ተመልካች ቲኬር ቆርጦ የሚላንን ድል አድራጊነት ይጠብቃል። #ድልለሚላን
Показать все...
Repost from N/a
በዛሬው ጨዋታ ላይ ሚላኖች የሚለብሱት ማልያ እነሆ። ማልያው ሚዲያዎች ላይ ትችት ቢሰነዘርበትም ከፍተኛ ሽያጭ በአጭር ጊዜ በማግኘት ሪከርድ ይዟል።
Показать все...
Repost from N/a
🔥🔥🔥💪
Показать все...
Repost from N/a
Cagliari vs Milan የሚላን ቋሚ አሰላለፍ #ድልለሚላን ጨዋታው በ3 ደቂቃ ውስጥ ይጀምራል።
Показать все...
ማን ያሸንፋልAnonymous voting
  • ኤስ ሚላን
  • የካግሊያሪ
0 votes
Repost from N/a
ሚላን ሴሪአው 9 ጨዋታ እየቀሩት በ3 ነጥብ ልዩነት ሊጉን በመምራት ላይ ይገኛል።
Показать все...
Repost from N/a
Massive +3 points ኢምፖሊዎች ፈታኝ ሆነው በታዩበት ጨዋታ በ21 ዓመቱ ተከላካይ ፒየር ካሉሉ ብቸኛ ጎል ሚላን ማሸነፍ ችሏል። በዚህም ሊጉን በ63 ነጥብ መሪነቱን እንዲያስቀጥል አድርጎታል። ኢንተር ከቶሪኖ፣ ናፖሊ ከሄላስ ጋር ነገ ከሜዳቸው ውጪ የሚጫወቱ ሲሆን የዋንጫ ፍጥጫውን የሚወስኑ ጨዋታዎች ናቸው። በሚላን በኩል ዛሬ ቶሞሪ፣ ማኛኝ፣ ካሉሉ እና ቤናሰር ጥሩ ጨዋታ ማሳየት ችለዋል። የካሉሉ ሮማኞሊን ተጠባባቂ ወንበር ላይ ማስቀመጥ አስገራሚ እየሆነ ያለ ሲሆን ካሉሉ በተጫወተባቸው ባለፏት ሰባት ጨዋታዎች ሚላን አንድ ጎል ብቻ የተቆጠረበት ሲሆን በስድስቱ ምንም ግብ ሳይቆጠርብን መውጣት ችለናል። እርጋታ፣ ብስለት፣ ጥንቃሬና በጣም ከፍተኛ ፍጥነትን የተለበሰው ፒየር ካሉሉ ዛሬ ደግሞ ወሳኟን ግብ በማስቆጠር ወሳኝነቱን አሳይቷል። Forza Kalulu #ForzaMilan
Показать все...
Repost from N/a
AC Milan vs Empoli የሚላን ቋሚ አሰላለፍ ጨዋታው 4:45 ሲል ይጀምራል #ድልለሚላን
Показать все...