cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

fun🤩& facts🤔

*memes, * facts *useful informations

Больше
Рекламные посты
550
Подписчики
+324 часа
+107 дней
+1430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በከተማው ዝናው የናኘው ባለቅኔ ንጉሱ እራት ግብዣ አድርጎለት የተንጣለለው ቤት መንግስት በረንዳ ላይ ተቀምጠው ይጨዋወታሉ ባለ ቅኔው ጠየቀ . . . " ንጉስ ሆይ ! ሂትለር ሰማይ ቤት ጎረቤትህ ቢሆንስ? " " ማይሆነውን ! ይሄ ዳቢሎስ ገነት ውስጥ ምን ይሰራል ?" ንጉሱ በቁጣ መለሰ የባለቅኔው ድፍረት እያንገበገበው.. " ገነትን ስለማግኘትህ እንዴት በዚህ ልክ እርግጠኛ ሆንክ?" ባለቅኔው መሬት መሬት እያየ ድምፁን ዝግ አድርጎ ጠየቀ " አማኝ አይደለው ፈጣሪ ያዘዘኝን ፈፅማለው ምን ገዶት ለኔ ገነትን ይከለክለኛል ? " በቀደመ እርጋታው ባለቅኔው መለሰ " አማኝ እኮ ፈጣሪ ያዘዘኝን ሰራው ብሎ ስለሚመጣው ነገር በእርግጠኝነት አያወራም የቱን ፈተና እንደ ወደቅን እና እንዳለፍን የሰራን ብቻ ነው ሚያውቀው በራሳችን ያለን እርግጠኝነት በራሱ ያለማመናችን ምልክት ነው ! " በሁለቱ መሀከል እረጅም ዝምታ ሰፈነ . . . ( ካሊድ አቅሉ)
Показать все...
👍 2
✅️ማዘር ትሬዛ ገና በወጣትነት ዕድሜያቸው የአስፋልቱን ዳር ይዘው ሲሄዱ አንዳች ነገር አገኙ። ቦርሳቸውን ከፍተው ጨመሩት። እንደገና ሌላ አገኙ። ቦርሳቸው ሞላ። ⭐ከርቀት የሚያደርጉትን ሲከታተል የነበረ ፖሊስ ተጠጋቸውና ያፋጥጣቸው ጀመር። ምንድነው ያገኘሽው ?” ብሎ አፋጠጣቸው። “ ወንድሜ ተወው። ይቅርብህ። ሥራህን ብትሠራ ይሻላል ” አሉት። ቦርሳቸውን ነጥቆ ውስጡ ያለውን ነገር ሲበረብር ጠርሙስ ሆኖ አገኘው። የጠርሙስ ስብርባሪዎች። እነዚህን ነው ስትለቅሚ የነበረው ?” ብሎ ጠየቀ ፖሊሱ ግራ ተጋብቶ። ⭐እማሆይም ፣ “ አዎን ወንድሜ ” አሉ። ለምን ?” ምን ሊያደርግልሽ ?” አላቸው። ይኸውልህ ፣ ይሄ መዋዕለ ሕጻናት ነው። ሕጻናቱ ከትምህርት ቤት ሲለቀቁ የሚያደርጉትን አያውቁም። ወደ ቤታቸው ለመድረስ ሲጣደፉ እግራቸውን ቢቆርጣቸውስ ?” ስለዚህ ስብርባሪዎቹን የምጥልበት ጉድጓድ እስካገኝ ድረስ በቦርሳዬ ይዤው እዞራለሁ አሉት። #አይገርምም ?
Показать все...
5👍 3
ቱርካዊው ታዋቂ ተዋናይ ቻላር አርቱግሩል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለበትን ትምህርት ቤት ወደ ፍርስራሽነት ቀይሮታል አርቱግሩል የልጅነት ትዝታው የታተመበትን ትምህርት ቤት ለማፈራረስ መግዛት ነበረበት። ተዋናዩ ትምህርት ቤቱን የግሉ ንብረት ያደረገው አድሶ ስራውን ሊያስቀጥለው አልያም አፈራርሶ ቦታውን ለሌላ ልማት ለማዋል አልነበረም። ዋነኛ አላማው በልጅነቱ ቂም የያዘባቸውን መምህራን መበቀል ነበር።
Показать все...
👍 2
ተዋወቁት Francesco "Frank" Lentini ይባላል ከ1889 እስከ 1966 ድረስ ኖሯል በሀገረ ጣልያን ነው የተወለደው !! ፍራንክን እንደምታዩት ሶስት እግሮች ይዞ ነው የተፈጠረው ይህም ብቻ አይደለም 16 ጣቶች ያሉት ሲሆን ይባስ ብሎም ሁለት የመራቢያ አካላትም (genitals) ተችሮታል ይህ ሰው በህይወት ዘመኑ ሁለት ሚስት አግብቶ አራት ልጆችም አፍርቷል በ77 አመት እድሜውም ይቺን አለም ተሰናብቷል !
Показать все...
😱 5🤔 1
የቡልጋሪያና የቱርክ ሰወች አዲስ ልብስ ገዝተው ለዛፎች ያለብሷቸዋል....ለምን ቤት የሌላቸውና በጣም ደሀ የሆኑ ሰዎች እንዲለብሷቸው...እነሱም የተቀመጠላቸውን ልብስ አመስግነው ይወስዳሉ። ሰው ሳያይህ የሰጠኸውን ፈጣሪ ባደባባይ ይከፍልሀል ማለት ይኼ ነው። አሁን ላይ ግን ለካሜራና ለታይታ እና በተቸገሩ ስም እኛ ለማትረፍ የምንሮጥ ሰዎችም አለን
Показать все...
10👍 1
🔸🔹ብዙዎቻችን ልጅነታችን አሻንጉሊት ኖሮን ያውቃል ወይንም ከአሻንጉሊት ጋር ትዝታ አለን ምናልባትም አሁንም ክፍላቹ ውስጥ አሻንጉሊት ሊኖር ይችላል ። 🔹ግን ይሄን ያውቃሉ ክፉ መንፈሶች መኖር ከሚወዱበት ቦታ አንዱ አሻንጉሊት ነው እነዚ መናፍስት አሻንጉሊቱ ውስጥ ሰፍረው ነፍስ ይሆኑለታል ምን አልባትም አሻንጉሊት ነው ብላቹ ክፍላቹ ያስቀመጣቹት አሻንጉሊት ለሊቱን ሙሉ ሲንቀሳቀስ ይሆናል የሚያሳልፈው ምን አልባትም አንድ ቀን ሊያጠቃቹ ዕቅድ ይዟል...... 🔹እንደዚ የሚባል ነገር የለም አናምንም የምትሉ ከሆነ ከብዙ ክስተቶች መሀል በቅርብ የተከሰተ አንድ ክስተት ላጫውታቹ በ2013 በDisney’s Frozen ፊልም ላይ ባለችው ገፀበሀሪ Elsa ተመስላ የተሰራች አንድ አሻንጉሊት Houston ውስጥ ለገና ስጦታ ይሆን ዘንድ አባት ለልጁ ገዝቶላት ይመጣል። 🔹አሻንጉሊቷ በጣም የምታምር ስትሆን ደረቷ ላይ አንድ መንኪያ(button) አለ እሱ ሲነካ Frozen ፊልም ላይ ያለውን 'Let it go' የተሰኘ ዘፈን በእንግሊዘኛ ትዘፍናለች ልጅቷ በስጦታው ተደስታ አባቷን አመሰገነች። 🔺አሁን ይቺ አሻንጉሊት ከተገዛች 2 አመት ሆኗታል የሆነ ቀን ሙሉ ቤተሰብ በተሰበሰበበት አሻንጉሊቶ ተአምር የሆነ ነገር አሳየች ምንም እንኳን እንግሊዘኛ ብቻ እንድትዘፍን ተደርጋ ቢሆንም የተሰራችው 'Let it go' የሚለውን ዘፈን በስፖኒሽ ዘፈነችው ሙሉ ቤተሰቡ ድርቅ ብሎ ቀረ ተደናገጡ። ✔️🔻 በነጋታው አባትየው አሻንጉሊቷን ይዞ ወደ ሸመተበት ሱቅ ጎራ አለ የሸጠለትን ሰውዬ ስለነገሩ አጫወተው ሰውዬው ስፓኒሽ የምትዘፍን አሻንጉሊት አምጥቶ እንደማያውቅ አስረገጠለት የሆነ ስህተት ይኖራል ብሎ ደመደመና ወደ ቤት መልሷት ይዟት ሄደ...። ✔️ከዛ ቀን ቡኋላ አሻንጉሊቷ ብዙ ያልተለመዱ እንግዳ ነገሮች ማድረግ ጀመረች በእኩለ ለሊት ትዘምራለች ማንም ሳይነካት ከተቀመጠችበት ትወድቃለች.....የሆነ ቀን ሙሉ ቤተሰቡ በዚች አሻንጉሊት ምክያት ተወያዩና ባትሪዋ እንዲነቀል ተስማሙ እናም አደረጉት። ✔️ አሁን ሰላም ብለው ተኝተዋል 8:00 አካባቢ ነው ይቺ አሻንጉሊት መዘመር ትጀምራለች እንዴት ሊሆን ይችላል ያለ ባትሪ?😳 ሁሉም ተደናገጠ አንድ ላይ ሰብሰብ ብለው ሳይተኙ አደሩ ✔️ማይነጋ የለም ነጋ አሁን ሁሉም ይችን አሻንጉሊት ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃል ልክ እንደነጋ አርቀው ወስደው ቆሻሻ ውስጥ ከተቷት ሳምንት ካለፈው ቡኋላ አንድ አስደንጋጭ ነገር ቤት ውስጥ ተከሰተ ያችው አሻንጉሊት ሳሎን ሶፋ ላይ ተቀምጣለች ሙሉ ቤተሰቡ ተረበሸ ማን አመጣት😳? ልጆቹ እንዳይባሉ የት እንደተጣለች የሚያውቁት እናት እና አባት ብቻ ናቸው እየፈሩ ሳይተኙ ነጋ በጠዋት ቆሻሻ የሚሰበስበው መኪና ሲመጣ ከቆሻሻ ጋር ደባልቀው ጫኗት ። 🟢አሁን ይች አሻንጉሊት ከነሱ በብዙ ኪሎሜትሮች ርቃለች አእምሮአቸው ለማደስ ብለው ሙሉ ቤተሰቡ ለመዝናናት ሌላ ሀገር ሄዱ። 🔴ሲመለሱ ያልጠበቁት ነገር በር ላይ አሻንጉሊቷ ወድቃለች ብዙ ሰው ሰብስበው ነገሩን ነገራቸው ይሄ ጉዳይ የብዙ ሚድያዎችን ቀልብ ሳበ እንግሊዝ ውስጥ የሚገኙ ጋዜጦች የፊት መስመራቸው ላይ አተሙት አሁን ይቺ አሻንጉሊት በእርግጥ የት እንደምትገኝ ማንም አያውቅም። 🔵🔵haunted Elsa doll ብላቹ googel ብታደርጉ ስለዝች አሻንጉሊት ሰፋ ያለ መረጃ ያገኛሉ
Показать все...
😱 4👍 1
Bob Marley was once asked if there was a perfect woman. He replies: Who cares about perfection? Even the moon is not perfect, it is full of craters. The sea is incredibly beautiful, but salty and dark in the depths. The sky is always infinite, but often cloudy. So, everything that is beautiful isn’t perfect, it’s special. Therefore, every woman can be special to someone. Stop being “perfect”, but try to be free and live, doing what you love, not wanting to impress others.
Показать все...
👍 2 2
አንድ ሰው ዝንጀሮዎችን ሰብስቦ የሙዚቃ መሳሪያ ካሰለጠናቸው በኋላ ኮንሰርት አዘጋጀ ዝንጀሮዎቹ ጊታር፣ ድራም፣ ሳክስፎን፣ ኪቦርድ ይዘው መድረክ ላይ ቀረቡ። የሙዚቃ ኮንሰርቱን ሊታደሙ ከመጡት ሰዎች ውስጥ አንዷ ልጇን ይዛ ፊት ለፊት ተቀምጣለች። ልጇ ደሞ ሙዝ ይዟል። ኮንሰርቱ እንደተጀመረ ጊታር የያዘው ዝንጀሮ ሙዝ የያዘውን ልጅ ሲያይ ጊታሩን ጥሎ ሙዙን ለመንጠቅ ወደ ልጁ ሄደ። የተቀሩት ዝንጀሮዎችም ተከተሉት ለአንድ ሙዝ ኮንሰርቱ ተበጠበጠ። ቆይቶ አሰልጣኛቸው ተጠርቶ የተፈጠረው ነገር ምንድነው ? ሰልጥነዋል ያልካቸው እነዚህን ነው? ብለው ሲጠይቁት እንዲህ ብሎ መለሰ፦ "ዝንጀሮዎቹ በትክክል ሰልጥነዋል ግን አልተለወጡም።" ስለዚህ ተለወጡ ወይንም እንለወጥ ነው ታሪኩ!😀
Показать все...
👍 5😁 2
ወንድ አንበሶች ደሞ የአለማችን ደፋሮቹ እስሳቶች ሲሆኑ ምድር ላይ የሚፈሩት አንድ እንስሳት ብቻ ነው እሱም የገዛ የራሳቸውን ሚስቶች ነው። ማስታወሻ ሚስትህን ከፈራህ አንበሳ ነህ ማለት ነው https://t.me/amazing_fact_433 https://t.me/amazing_fact_433
Показать все...
😁 5🤩 3
Worth reading..!!! Sometimes you're unsatisfied with your life, while many people in this world are dreaming of living your fuckin life.. ..A child on a farm sees plane fly overhead & dream of flying. But, a pilot on the plane sees the farmhouse & dreams of returning home. That's life! That's fuckin Life! Enjoy yours... if wealth is the secret of happiness, then the rich should be dancing on the streets. But only poor kids do that. If power ensures security, then officials should walk unguarded. But those who live simply, sleep soundly. If beauty and fame bring ideal relationships, then celebrities should have the best marriages. Live simply, walk humbly and love genuinely... All good will come back to you...!
Показать все...
👍 2