cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AL AMIN DEWA AND Information

➾ትክክለኛውን ኢስላማዊ አስተምህሮት ከቁርዓንና ከሐዲሥ 📖 ከታማኝ የሱና ኡስታዞች የሚሰጡ ሙሀደራዎች የነብያትና የሶሀባ ታሪኮች ለእናቶቻችና ለእህቶቻችን አስተማሪ ዲናዊ ንግግሮችና ፈትዋ ይቀርቡበታል

Больше
Рекламные посты
3 015
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አሰላመለ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ አኽለልኽይር የቲሞችን በመንበባከብ ከሩሱሉሁ ሰለላሁ አለይሂ ውሰለም አንድ በጀነት መሆን ትፈልጋላችሁ እንግዲያውስ ይሄ የኽይር ስራን እቤትዎት ድርስ አምጥተንውለዎታል ኑረል የኑረል የቲም በጎ አድራጎት ድርጅት በመቀላቀል አቅማችሁ በቻለው ሁሉ መሳተፍ ይችላሉከኢ.ፌ.ድ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ህጋዊ ፍቃድ የተሰጠው አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው ይህ ድርጅት ላለፉት አመታቶች በርካታ የበጎ አድራጎት ስራወች ሲሰራ ቆይቷል ከነዚህም መካከል ድርጅቱ በስሩ በቋሚነት የሚደግፋቸው 70 የቲሞች/ወላጅ አልባ ህፃናት/ እና 10 አቅመደካሞች ይዟል በአጠቃላይ 80 ችግረኞችን ለማገዝ ችለናል። #የድርጅቱ እቅድ# 1= የቲሞች(ወላጅ አልባ ህፃናቶች በችግር መክነያት ጎዳና ላይ እዳይወጡ ማድረግ 2= የቲም ልጆች በአቅም ማነስ መክነያት ከትምህርት ገበታ እዳይርቁ ማድረግ 3= የቲም (ወላጅ አልባ ህፃናቶች በስነ ልቦና እዳይጎዱ ለማድረገ የሚያስፈልጋቸውን የስነልቦና እና የማቴሪያል ድጋፍ ማድረግ 4= ለየቲም (ወላጅ አልባ ህፃናቶችና ለቤተሰቦቻቸው ነፃ የህክምና ድጋፍ የሚያገኙበትን የጤና መድን እዲያገኙ ማድረግ 5= ለየቲምቹ እና ለቤተሰቦቻቸው የህግ ከለላ ሽፋን እዲያገኙ ማድረግ 6= የየቲም (የወላጅ አልባ ህፃናት ቤተሰቦችን ከተረጅነት ለማላቀቅ ቋሚ ስራ የሚያገኙበትን ስራ በማስጀመር ራሳቸውን እዲችሉ ማድረግ #የድርጅቱ አላማ የድርጅቱ አላማ የቲሞችን (ወላጅ አልባ ህፃናቾች) እና አቅመ ደካሞችን ከልላው ማህበረሰብ እዳይገለሉ ራሳቸውን ችለው ለሀገር ለወገን የሚጠቅሙ ብቁ ዜጋን ማፍራት ነው!!! ኑረል የቲም ጉዞ የቲምን ይዞ ለበለጠ መረጃ 📞0333122847 📞0930320299 All comment 👇telegram @Rijalu for spam @nurel_yetim #ኑረል_የቲምን_በገንዘብ_ማገዝ_ለምትፈልጉ የአካዉንት ስም 👇👇👇👇👇 ኑረል የቲም በጎ አድራጎት ድርጅት ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 👉1000 50 52 12 23 5 አቢሲኒያ ባንክ 👉🏾11 31 50 50 5 ሂጅራ ባንክ 👉🏾100 23 23 02 00 01 አዋሽ ባንክ 👉01 41 09 87 60 47 00 ዘምዘም ባንክ 👉00 12 97 48 10 30 1 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 👉15 27 11 74 00 00 1 https://t.me/+_E5yfxz1miwyY2Vk ወድ ኽይር ስራ የጠራ ያደረገ ያህል ነው ጀዛኩም አላህ ኸይረን ያረብ ሼር አድ አድርጉhttps://t.me/+_E5yfxz1miwyY2Vk
Показать все...
ኑረል 🌸የቲም 🌸 በጎ አድራጎት 🌸ጅርጅት 🍓ቁጥር 🌸2🍁

Sara invites you to join this group on Telegram.

👍 3🤯 1
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ነብዩﷺ ከረመዳን ቀጥሎ አብዝተው የሚፆሙት የነበረው የሻዕባን ወር ላይ ነው ያለነው በመሆኑም ነገ ሀሙስ ነው ይህ ብቻ ሳይሆን አያሙል ቢድ ጁሙዐ 13 ቅዳሜ 14 እሁድ 15 ነው በተጨማሪ ከእሁድ ቀጥሎ ሰኞ ነው ስለዚህ እንበርታ ጀግኖች ለሌሎች ማስታወስንም አንዘንጋ
Показать все...
👍 2🙏 2
ውዶቼዋ እስኪ ይቺን ምርጥ ግጥም ተጋበዙልኝ
Показать все...
abu hasan .mp31.20 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
00:16
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
5.80 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
"የፈጅር ሶላት ሳይሰግድ በእንቅልፍ የሚያነጋ ሰው በባህሪው ድብርትን አሳዶ እንደሚመጥ ሰፖንጅ ነው። በአቋሙ እንደ መስታወት ነው። ተዓምራት ሲያጋጥመው አንፀባርቆ ብቻ ይመልሳል እንጂ እርሱ ዘንድ የሚያስቀረው አንዳች ነገር የለም። በስሜቱ እንደ ድንጋይ ነው። በተግሳፅ አለንጋ ቢገረፍም ምንም ዓይነት ህመም አይሰማውም።" . ( ‘የምጥቀት ጎዳና’ (ቅፅ-1) ገጽ-53)
Показать все...
ከመስጀመዱ መቃጠል በስተጀርባ ከፍተኛ ሴራ ተንኮል እንዳለ መቶ% ግልፀ ነዉ እስኪ አስቡት አንድ መሰሰጂድ ላይ እሳት አደጋኳን ድገት ተነሳ ቢባል ቢያስ ከመነሻዉ በአንድ አቅጣጫ ሲነሳ በመሰሰጂዱ ዉሀ በአካባቢዉ ነዋሪዎች ርብርብ ይጠፋ ነበረ። ነገርግን ተንኮል ከመሆኑም ባሻገር አደጋዉ ከተነሳበት ሰአት ጀሞሮ የ2 ሰዎች ሂወት እስከማለፍ ደረጃ የደረሰ ቃጠሎ በጠራራ ከሆነ አደጋዉ ቢያስኳን እነዛን ሰዎች ማትረፍ ይቻል ነበረ። ታዳ ከዚ ምንታዘባቹ ከፍተኛ ተንኮል መኖሩ አይደለም። ምናለበት ሰዎቹ በሂወት ኖረዉ ብጠይቃቸዉ። አሏህ የተደበቀዉን እዉነታ ያጋልጠዉ።
Показать все...
በጠራራ ፀሀይ መስጂዱ እንዲህ ሲቃጠል ቁመዉ ከበዉ የሚያዩ ከብት ማሀበረሰብ መኖሩ በጣም ያናድዳል። ሀ ብሎ ከመጀመሪያዉ ቃጠሎ ሲነሳ እንዴት ማጥፋት አልተቻለም እንዴት አመሀል ከተማ ላይ ያዉም ቀንኮነዉ ማታ ወይም ሌሊት አንደለም ታዳ ይሄንን ስታዩ መስጂዱ በሴረኞች የተቃጠለ አይመስልም። በጣም ከባድ ነዉ።
Показать все...