cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የሶሀቦች ታሪክ 🥰

የረበና ሳላም በናንተ ላይ ይሁን። ☑ኢንሻ አላህ 🕌ይህ Channel🌙 አላማው👇👇 #ደዕዋዎች #ሀዲሶች #ቂሳዎች #ቁርአናዊ ምክሮች #ግጥሞች ፨ ታሪኮች የምናካፍልበት ይሆናል ➡አላህ ያወቅነውን የምናሳውቅ ባወቅነውም የምንጠቀም ያድርገን አሚን!! 🙏 ☑ኢንሻ አላህ 🕌ይህ Channel የናንተው ሀሳብ አስተያየት ካሎት፡- @solualennebi

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
4 days until Ramadan! ረመዳን 4 ቀን ቀረው ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺑﻠﻐﻨﺎ ﺭﻣﻀﺎﻥ 🔗 SHARE 🔗 SHARE ☪ JOIN: @yasin_nuru ☪ ☪ JOIN: @yasin_nuru ☪‌‌
Показать все...
『በአላህ እምላለሁ በቀብር ውስጥ ያሉ ሰዎች (የሞቱ ሰዎች) ተመኙ ቢባሉ ከረመዳን ወር አንዲትን ቀን ይመኙ ነበር።』(ኢብኑል ጀውዚ) @አቡቁዳማ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ረሱል ሰ.ዐ.ወ አሉ፥[ የረመዳን ወር የመጣ ግዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ, የጀሀነም በሮች ይዘጋሉ,ሸያጢኖች(ሰይጣናቶች)ተጠፍረው ይታሰራሉ።] ከሀዲሱ የምንወስደው ትምህርት አላህ የራህመቱን ጥግ እና ጀነት እንድንገባ የሚፈልግ ፈጣሪ መሆኑን እንረዳለን። ወደሱ እንድንቃረብ ኢባዳዎችን ከየትኛውም ወር በላይ እንድናበዛ መፈለጉ ሌላው የምንማርበት ትምህርት ነው። ረመዳንን አላህ ከወሮች በላይ እንዳከበረው የሚያሳየን ሀዲስ መሆኑ እና ወሩን በኢባዳ ካከበርነው አላህም ደረጃ ሰጥቶ እንደሚያከብረን ካላከበርነው ብዙ ነገር እንደሚቀርብን ልንረዳ ይገባል። አላህ ሰይጣናቶችን ለእኛ በረመዳን ወር በኢባዳ እንድንጠነክር እንደሚያስርልን ከሀዲሱ እንረዳለን። ከሀዲሱ ብዙ ነገሮችን መማር እንችላለን።አላህ ከሚማሩት ሰዎች ያድርገን።
Показать все...
****** እህል ቢትረፈረፍ፣ ሙሉ ቢሆን ቤቴ ምን ያደርግልኛል፣ ካጣ ጎረቤቴ እኔ እየተደሰትኩ፣ እሱ እያነባ ከቶ እንዴት ይቻላል፣ ማምለጥ ከሙሲባ ያረብ አንተው ጠብቀን… @sohebawechachin
Показать все...
ያ ረቢ ** የቱን ያህል እኛ፣ ብንጠነቀቅም እንዳይነካን ብለን፣ በቻልነው ብንርቅም ሰበብ ብናደርስም፣ ከአቅማችን በላይ ምክር ተቀብለን፣ ብናውልም ስራ ላይ አንተ ካልጠበ’ከን፣ ካልሰጠኸን ጥላ መቼም አናልፈውም፣ በእኛ ጥረት ብቻ፣ የመጣውን በላ’ ያ አላህ ጥበቃህን ከሚያገኙ ባሮችህ ውስጥ አድርገን… @sohebawechachin
Показать все...
ወኔ እና ቅኔ - ከሔድኩ አልመጣም! . "አትግፋኝ!"ብዬህ ነበር መዘዙን ፈርቼ፤ "አትንኪው!" ብያለሁ ቁስሌን አሳይቼ፤ "ጠግበው እንደናቁት እንደጣሉት እህል እስከ ጥግ አይችሉም ሰዎች የኔን ያህል!" ታግሼ. . . አብሼ. . . ስከፋ. . በይሆናል ተስፋ. . . ባልፍም በጥሞና ቃላት ባላወጣም፣ ሳይገፉኝ አልሔድም ከሔድኩም አልመጣም! ተንቄ. . . ወድቄ. . . ደቅቄ. . . ሳልጀምር አልቄ. . . ፈርጄ እሔዳለሁ፣ኅዘን ሳጠራቅም፤ በመሸሼ ብቻ፣ብሶቴ ባያልቅም. . . ከጀመርኩት መንገድ፣ተመልሼ አላውቅም! . @sohebawechachin @sohebawechachin
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
መታወቂያ እና ህጋዊ ስውነት ያላቸው የኡለማው ምክር ቤት አባል ሸኽ ሰኢድ በአንድ ትራ ፖሊስ እንግልት ከደረሰባቸው በኇላ በያዙት መታወቂያ እና በአባልነታቸው ሳይሆን ዶር ጀይላን በር ድርስ መጥተው ይዘዋቸው ገብተዋል:: ይህ በር ላይ ማን እንደመደበው የማይታወቅ ፖሊስ ሸኽ ሰኢድን ስትወጣ እይዝሃለሁ ብሎ እንደዛተ በስፍራው የሚግኙ እማኞች ነግረውናል:: ፖሊሱ ከሸኽ ሰኢድ በተጨማሪ የቦርድ አባል ከሆኑት ዶር ጀማል ጋርም ተጣልቷል:: ማሳሰቢያ በር ላይ እየበጠበጠ ያለው ግለሰብ ፖሊስ ላይሆን ይችላል እና ማጣራት ቢድረግ !!! እካሁን ባለው መረጃ ለበሩ ፖሊስ የመደበ እካል አልተገኘም ተይዞ ከየትኛው ጣቢያ እንደተላከ እና ማን እንደላከው ቢጠየቅ መልካም ነው!!! በንቃት እንከታተል ዛውያ ቲቪ ተግባራዊ ዳእዋ ሸር ይደረግ 🔗 SHARE 🔗 SHARE ☪ JOIN: @yasin_nuru ☪ ☪ JOIN: @yasin_nuru ☪‌‌
Показать все...
Illness changes people; It makes them believe a little and think a lot and will be isolated for a long time! @sohebawechachin
Показать все...
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ፣እኔ ባለሁበት አካባቢ የጴንጤ ቤተ ክርስትያ አጠገብ መስጊድ መኖር የለበትም መስጊዱ ይፍረስልን ፣ካልሆነ የድምጽ ማጉርያው ይውረድ በማለ መጨቃጨቅ ከጀመሩ ቆይተዋል ጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ቋሸ ቀበሌ ነው፣በዚ ሶስት ቀን ከወረዳ ሰው ይዘው መጥተው መስጊዱ ግቢ ገብተው የድምፅ ማጉርያው ግዴታ መውረድ አለበት እሁድ ጠዋት ጠብቁን ብለው ዝተው ሄዱ ፣፣በዱአ አግዙን ፣የህግ እውቀት ያላቹ በመፃፍ አግዙን። ሰይፈዲን ነጋሽ አወል
Показать все...
Don't worry about worrying about someone who is happy about you! 🌹 @sohebawechachin
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.